@economics_with_habtamu: Economic growth vs.Economic Development Getting richer vs.Living Better @SEWALE @Letenah Ejigu Wale @Mukemil Bedru @Girum X @Semere Biz&Economics 📈 @Ben @BINY BABA @mus

Economics_with_habtamu
Economics_with_habtamu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 14:10:44 GMT
75869
7990
457
1977

Music

Download

Comments

adam.fffffffff
# E :
ከአንተ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
2026-11-10 16:36:37
66
tesfa8002
Tesfa :
ሰላምህ ይብዛ እኔ በእውነት የሀገራችን ህዝብ ራሱ ሶሻል ሚዲያን ለ ጥሩ ሀሳብ እውቀት ያለው አመለካከት ብዙ አይደለም ለሚሳደብ ሰው ቪዲዮ ስንት እይታ ያገኛል እንደ አንተ ደግሞ የሀገራችን የኢኮኖሚ ፖሊሲ በማስረጃ በእውቀት የተደገፈ ትንተናና እያደረግህ ብዙ እይታ ሳይታ ሲቀር በእውነት ያሳዝናል እና ወንድአለም በረታ እንወድሀለን
2026-11-10 14:36:20
46
yitayihtibebu
Dr. Yitayih Tibebu Tegegne :
Thank you, I have got some exposition about the two words.
2026-11-14 09:40:38
0
yeab12211619
yeab12211619 :
እንዲገባኝ ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁህ: አመሠግናለሁ
2026-11-12 17:42:29
1
creatir.search.insight
mesfin2013 :
however without economic growth we can't talk about economic dev't
2026-11-13 02:55:58
1
user8191868002166
shimfazzy :
Rxccent .Proffesional elaboration
2026-11-12 17:30:00
2
aventec_
Creator.search.insight :
"በንድፈ-ሐሳብ ደረጃ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት (Growth) ለልማት (Development) መሠረት እንደሆነ አውቃለሁ፤ ነገር ግን እንደ አፍሪካ ወይም እንደ እኛ ሀገር ነባራዊ ሁኔታ፣ የሚመዘገበው የGDP ዕድገት በቀጥታ የዜጎችን የኑሮ ጥራት ወደሚያሻሽል ልማት እንዳይቀየር እንቅፋት የሚሆኑት ዋና ዋና የመዋቅር (structural) እና የፖሊሲ ክፍተቶች ምንድን ናቸው?"
2026-11-10 16:30:58
20
user52437420629398
Teferi :
Thank you
2026-11-14 04:36:44
1
abebrazio
abeliverpool die hard Kopites :
ዘር የለም ፖለቲካ የለም ሀይማኖት የለም … እዚህ የሚወራው እውቀት ና እውቀት ብቻ ነው ገና ቲክቶክ ስከፍት ሀብትሽ ምን አለ ብዬ ነው የምሰርቸው አብዝቶ ይጨምርልህ
2026-11-11 05:19:33
18
dessalewtesfaye
Dessalew Tesfaye :
go ahead
2026-11-13 18:47:39
1
habtesh_
ሊቀ መኳስ Habtesh :
Excellent explanation ግን አትቆጣን 😁
2026-11-10 15:19:16
14
muna4t
Muna Tilahun 艾柏 :
You nailed it. ✅👌
2026-11-10 14:36:00
24
fentahunatanaw
fentahunatanaw :
always i apreciate u
2026-11-10 14:13:59
11
kingraya2010
👑🄺🄸🄽🄶🅁🄰🅈🄰2010👑 :
እናያለን ይሰራልን
2026-11-10 16:39:16
13
sidiq.rk
BLACKLIGHT :
YouTube video yseraln
2026-11-10 15:05:24
5
wubishet.tamire
Wubeman Tame :
የሚገርም አገላለፅ 👌👌👌👌
2026-11-10 15:25:44
8
j003065
j :
ደግሜ ነው የሰማሁህ: አመሠግናለሁ
2026-11-10 19:00:14
5
bini_zmenfes
Ben :
brief explanation 👌👌, thank you habtesh🙏
2026-11-10 15:06:27
3
user836816369095
zola EK :
ለካ ለዚ ነው ዜናዎቻችን ሁሉ ስለ Economic development የማያወሩት..
2026-11-10 19:27:31
5
tamiru406
Tamiru Tilahun :
Thankyou
2026-11-11 17:15:24
1
fergeson
fergeson :
2026-11-14 10:40:55
1
bogale.zegeye4
Bogale Zegeye :
v..good
2026-11-13 17:48:06
1
user53004634909934
user53004634909934 :
ወንድሜ ጥሩ አስረድተሀናል ኢኮኖሚክ ዲቨሎፕመንት እንዲመጣ ሰላም አና መሠራት ያስፈልጋል ብለሀል ትክክል ነው ግን ሰላም የለም መቀኛ መሆን የለብንም ብለሀል ግን ምቀኛዎች ነን ይህን ሁላችን እናውቃለን እና መፍትሄው ምንድን ነው ትላለህ አኔ ግን የሚመሥለኝ የአስተሳስብ ችግር አለብን ብየ አምናለው ምክንያቱም የምቀኝነቱም ከአሥተሳሰብ ችግር የሚወለድ ነው ምቀኝነቱም ጦርነትን ይወልዳል ሀብት በጥቂት ግለሰቦች ተይዞ ኢኮኖሜክ ግሮዝ እየጨመረ ኢኮኖሚክ ዴቭሎፕመንት እየቀጨጨ አብዛኛው ድሀ ይሆናል ከዛ ወደጦርነት ነው ስለዚህ የመስራት አሰተሳሰብ እንዲፈጠር ምን መላ ይፈጠር
2026-11-14 16:34:30
1
andualemawraris
Andycandyy :
2026-11-11 15:30:18
1
ermia616
Ermias616 :
ወንድምዬ ባልከው መንገድ ቢሆን ህዝቡ ካልቸጠቀመ ምን ዋጋ አለው
2026-11-10 18:06:04
0
To see more videos from user @economics_with_habtamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About