@egregnawmedia: ደሳለኝ ሽኔን ፈነከታት....

Egregnaw Media - እግረኛው
Egregnaw Media - እግረኛው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 November 2026 16:38:17 GMT
377429
23563
282
825

Music

Download

Comments

tigist.teshom1
Tigist Teshom :
አለመግደሉ ሊመሰገን ይገባል።ከደረሰበት በደልአንፃር
2026-11-10 18:10:12
642
mesi.yekidanmhertlg
mesi&ወሎየዋ :
ደግአደረክ
2026-11-10 17:15:36
360
asiaberecha
Asia Berecha :
ልጁን ይወደዋል ስላሳደገው
2026-11-10 18:01:09
195
missmesita7
Rich👸 :
ሲጀመር ልጁ ሁለቱም ጋር ማደግ የለበትም😭😭ግዴታ ከሆነ ደሞ ምንም ብትሆን እናቱ ትሻለዋለች🙏🙏
2026-11-10 19:44:01
30
nk72369
ማርያም ማርያም :
አሁን ያንተ ፕሮግራም አላማ ምንድ ነዉ . ከቻልክ አስረዳን
2026-11-10 16:55:35
112
woiny_kebrome
woney_kebrome :
ልጇን የመውሰድ መብት አላትኮ መምታቱን ምንአመጣ
2026-11-10 19:46:35
35
lamri1186
laye1186 :
ህፃኑ ግን አሳዘነኝ በምን እዳው ነው ዋጋ የሚከፍለው
2026-11-10 18:54:32
26
merymama5
Merymama :
አለመግደሉም እሱ ሆኖ ነው
2026-11-10 19:03:53
41
alimuz.abdu
Hafiza :
ለምን ሴት ልጅ ትመታለህ
2026-11-10 18:54:16
14
eneymaryamnegn
ማርዬ ❤️❤️❤️ :
መብቷ ነዉ የምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነዉ የሚ ያማችሁ ታሪኩን ግን ተከታትላችታል 😳😳
2026-11-10 18:12:47
44
kidu1755
kidu :
ልጁን ደሳለኝ ቢያሳድገው እንደ ሀሳብ በጣም መልካም ልብ ነው ያለው
2026-11-11 07:29:39
11
fatnure.musema
Fatnure musema :
እንደሀሳብ ልጁ እሱ ጋ ቢያሳድገው አሪፍ ነው ግን እውነታውን ሳያቅ ነበር ከዚ በፊት ልጁን ይወደውና ይንከባከበው የነበረው ልጄ ነው በሚል እሳቤ ነበር ከዚ በዋላ ግን ያ የትናንቱ እንክብካቤ ላይቀጥልይችላል ምክንያቱም ውስጡ ላይ ነገን ጥሎኝ ይሄዳል አባት አይደለሁም የሚል ስሜት እና ነገ የራሡን ሂወት ሲጀምር ብዙ ችግሮች ይፈጠርና የወደፊት የልጁ የወደፊት እጣ ፈንታው ያስፈራኛል
2026-11-11 18:48:19
3
chuna.getachew
እሰይ አሜን :
ደግ አደረክ
2026-11-10 17:42:57
36
user4319673761117
My life :
የፈለገ ይሁን እንዴት ትመታታለህ
2026-11-12 05:24:56
2
hena.faf5
Hena Séško 30 ✅ :
ድራማ በቃን
2026-11-10 17:11:39
7
atsedemaryam517
የማርያም🐦😍27 :
ልጁ ግን አሳዘነኝ
2026-11-10 17:25:49
16
rebora6
tttt^tttt :
አሰይ
2026-11-10 17:19:43
10
yohannesshumye
yohannes :
አየ ህፃኑ በማያውቀው ተሰቃየ
2026-11-10 20:05:13
5
wondita24
wenda :
ሴት እናት ነች ሴት ሚስት ነች ሴት ሀገር ነች ሴት ብዙ ነገር ነች[Pray]
2026-11-11 00:48:34
1
roarandsnore0
ℰ𝒯ℋℐ𝒪𝒫ℐ𝒜𝒩 𝒟𝓇ℯ𝒶𝓂 :
ያጠናግራት
2026-11-12 20:00:09
2
magalwedigashu
አለባቸዉ ጋሻየ (lwedigashu) :
እግረኛው ግን
2026-11-12 14:51:29
1
davidoff4757
Davidoff :
አይመታም
2026-11-12 10:04:11
1
helu4659
H💕💘ቀበጧ :
ቀጣይ
2026-11-11 19:35:49
1
sdfedy
ሳኒታይዘር ናዝሬት (አዳማ) :
ድራማው መቼ ነው የሚያቆመው
2026-11-10 21:35:24
5
feti55ft
Ⓑⓐⓛⓔ ሂjaቧ 👸 :
የዚህ ፕሮግራም ዋና አላማዉን በቅንነት አስረዱኝ
2026-11-11 04:25:33
4
To see more videos from user @egregnawmedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About