@mameboss093: #ሪያድ #ምሽት #tiktoksaudiarabia🇸🇦 #fypシ゚viral 🇸🇦🇸🇦😫የገንዘብ አገር እኮ ናት

mame boss
mame boss
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 10 November 2026 17:35:58 GMT
33232
1399
361
76

Music

Download

Comments

h2879339
የህልሜ ደራሢ እኔው ራሤ ነኝ💎💞 :
ኑሮበት እኛሥ አሥጠልቶናል ያሥጠላችሁ ወየ በሉኝ
2026-11-10 22:57:11
399
fthanegesey
𝚏𝚘𝚛𝚎𝚟𝚎𝚛 ፅምዋ❤🍂 :
ነፃነት ልክ እንደ ሰማይ እሩቅ የሆነበት ሃገር
2026-11-11 13:09:33
74
emutiii97
🎀emutiii✨️ :
እንኳን ከፍየ ተከፍሎኝም አልቻልኩትም 🥹😂
2026-11-11 10:42:17
70
ekusmart33
ወለዬዋ ❤️😘 :
ሳዉዲ ለኔ ብቻ ነዉ ማለት ነዉ ጀሃነብ የሆነችዉ🥺💔
2026-11-10 21:30:16
126
seadii961
Bint Ahmed 🧕♥️🌸 :
የምድር ሲኦል የሖነ ሐገር ለኛ ስደተኞች በተለይ ጠለቦች🥺🥺🥺
2026-11-11 10:32:39
28
yasin1212065
ያሲን📿📿 :
አርግዝላት
2026-11-11 06:18:29
25
muftiman6
ᴍᴏʜᴀᴍᴍᴇᴅ 🇦🇪 :
መካና መድናን ለመዘይር ካልሆነ እግሬን አላነሳም
2026-11-11 02:48:36
31
seadaabdlah27
🧚‍♀️𝑠𝑢𝑠𝑢🐎 :
ከብር በላይ እድሚያችንን እየከፈልን መሰለኝ የምንኖረው 🙄🙄🙄🙄
2026-11-11 12:56:38
6
user635208494411
ሀረግ &ንግሰት :
እኔ ሳወዲ ከፍጣሪ በታች በተሰቤ ቀጥሎ ሳመሰግናት የምዉለዉ እኔ። የሰዉ አይን እዳይ ያደረጉኛን ነገር ሁሉ ከዚች ሀገር ሰርቸ የተበቀልኩባት ሀገር ሳወዲ
2026-11-11 05:43:15
14
usstt24
Uss tt :
❤️❤️💔💔💔💔💔💔💔💔💋💔💋💋💔💔💔💋💋💋💔💔💋💔💋💋💋💋💔💋💋💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕ilove.sawde.ultga.hgrahenn.ymwdshewa.sawdeeeereeeee.yena.fpnka.bekfèlm.aykgnem.wlahre
2026-11-11 07:55:10
0
.wyv_r
ወሎየዋ :
yes🇸🇦😘 my love🇸🇦🙏🇸🇦
2026-11-11 18:08:16
0
sophi.mek
Sophi..🦋🦋 :
እኔ እየተከፈለኝ እንኩአን መምጣቴ ይቆጨኛል አደለም ከፍዬ ልኖር 🙄
2026-11-11 14:23:54
7
amran_crypto_trader
Imran :
ተከፍሎኝ እየኖርኩ ደብሮኛል
2026-11-11 01:25:20
19
user7813558553082
༆̳የቅበቷ🅢︎🇹🇷༆ :
ቺርስ ህገ ወጥ ሆነን ሾርጣ ቤት ለምንሰራው🤣🤣
2026-11-11 11:42:11
5
yemariyam418
Selam☦️🇪🇹 :
ተከፍሎኝ መኖር ማልፈልገው ሀገር ቢኖር ሳውዲ ነው 😩😩 ሁለት አመቴን ቶሎ በተገላገልኩ
2026-11-11 16:22:25
2
user122553338
حياة بنت مسلم🇵🇸☪️🇪🇹 :
ፍትሀዊ የሆነ ሀገር
2026-11-11 22:07:05
2
seru2325
ሰሩዬ ነኝ የእናቷ 😍 👉Mimi Tube ሚሚ :
Yewenet
2026-11-11 18:18:45
0
user358267864
مريم :
ewnet,newenatAlmsawdi
2026-11-10 23:48:36
1
jumera10
jumera :
በትክክል ወላሂ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃት ሳውዲ
2026-11-11 18:25:54
1
rehima.bint.ahmed8
Rahma :
ማዳም ከሆንኩ እስማማለዉ
2026-11-11 14:05:32
1
k.bti.jj
𝙱𝚎tey❤💋 :
𝚝𝚎𝚔𝚘𝚏𝚒𝚕𝚘𝚐𝚗𝚖 𝚒𝚢𝚎𝚔𝚎𝚏𝚊𝚐𝚗 𝚗𝚠 𝚖𝚒𝚗𝚘𝚛𝚊𝚠𝚞 𝚖𝚗 𝚢𝚒𝚕𝚊𝚕𝚕
2026-11-11 13:31:58
0
dont.trust.anyone17
🇪🇬🇩🇪💀k.b 🛫🛫🛫 :
ሲኤል የሆንች ሀገር ናት እንጂ [Innocent][Innocent]
2026-11-11 07:34:06
3
jbcaphnosalme
Jb Caphno :
አረባክህ፣ሁሉ፣አርታፍሻል፣አገር፣እንጀራ፣በአገር፣ላይ፣ነው
2026-11-11 12:59:29
1
membr.alamu
Hana :
ለኔ እራሱ መሔጃ መጠጊያ መሸሻ አጥቼ ወገን ዘመድ አጥቼ ወዴት ልደበቅ ብዬ ሳውዲ ሸሸገችኝ ስበራቴ ጠገነችልኝ ሰላም እረፍት ነፃነት አገኘኩባት እግዚአብሔር ይመስገን በአዛብ አገር አከበረኝ ከአቀረቀርጉበት ቀና አረገኝ ነፃነት ሰጠኝ ስለሁም እግዚአብሔር ይመስገን🥰
2026-11-11 17:09:08
1
mahder839
Mahii☦️⛪ :
የምድር ሲኦል 🥹
2026-11-11 13:54:37
0
To see more videos from user @mameboss093, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About