@dirbasuxece: XECE TÜTÜNE SARMİSTKET😅😅 #dirbazxece #😅😅😅 #flypシ #keşfettürkiye

DIRBAZuXECE
DIRBAZuXECE
Open In TikTok:
Region: TR
Tuesday 10 November 2026 18:20:58 GMT
57292
1014
6
322

Music

Download

Comments

kipcak05
kıpçak :
beyaz gömlek en sonunda kirlendii 😁😁😁😂
2026-11-11 08:09:19
4
cudi_uck73
cizreli_cudi73 :
part 10 ne zamn gelecek
2026-11-11 07:05:38
2
ahmed.ibish1
AhmedÎbish :
😂😂😂😂
2026-11-11 06:44:03
0
gundi8648
GUNDİ💚💚 :
😂😂😂
2026-11-11 12:55:25
1
omerali.65
𝕺̈𝖒𝖊𝖗 𝖆𝖑i.65 :
😂😂😂😂😂😂
2026-11-11 09:28:22
0
rohat.cna
Rohat aslan 🦁🦁 :
🌹🌹🌹
2026-11-10 22:49:12
1
judiduhoki
Judi 🇬🇧 :
😁😁😁
2026-11-10 20:50:18
1
To see more videos from user @dirbasuxece, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ቅዱስ_አባ_ኖብ_ገዳም 🇪🇹#ቃል_ኪዳናቸውም :➛እጅግ የበዛ ለትውልድ የተሰጡ፣ለክርስቲያኖች የታደሉ ድንቅ አባት ያሰኛቸዋል።በገዳሙ በሚገኘው ገድላቸውም ይሄ ቃል-ኪዳናቸው ተጽፎ ይገኛል።     :➛  ስለ ስሜ ብለህ የተቀበልከውን መከራ እያሰበ ስምህን የጠራ ከመከራ አድነዋለው። ➛ገድልህን የጻፈ የኃጢአቱን ደብዳቤ እፍቅለታለው። ➛ገንዘቡን አበረክትለታለሁ፤  ➛ለቤተ ክርስቲያንህም ስዕለት የተሳለ ቢኖር እኔ በምድር ላይ እባርከዋለሁ፤  ➛በመንግሥተ ሰማያት እጥፍ እሰጠዋለሁ፤  ➛በስምህ በማመን።ልጁን የሰየመውን ሁሉ እኔ እባርከዋለሁ ቤቱንም እባርካለሁ። ➛#ከጥፋትም_ሁሉ_አድነዋለሁ። ➛ሴቶች ሁሉ በሚወልዱበት ጊዜ ምጥ የሚጸናባቸው ቢሆን ስምህን።በጠሩ ጊዜ እኔ እሰማቸዋለሁ፤ከብቶችም ቢሆኑ በምጥ በተያዙ ጊዜ ባለቤቶቻቸው ስምህን ቢጠሩ ፈጥኜ እሰማቸዋለሁ፤ ➛መልአኩ ሱርያልንም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ለቤተ ክርስቲያንህ እንዲላላክ አደርገዋለሁ ብሎ ቃል ገብቶላቸዋል። 🇪🇹#ገዳማቸው   :➛ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ እና ብዙ ገቢረ ተአምራት የተደረገበት እጅግ የሰፋ ታሪክ ያለበት ለትውልድ የሚተርፍ በረከት የሚገኝበት ድህነተ ሥጋ ወነፍስ የሚታደልበት በነፍስ እረፍት በስጋ ድህነት የሚገኝበት ታላቅ የቃል ኪዳን እና የበረከት ቦታ ነው። አባ ኖብ ጻድቅ ከታህታይ ግብጽ የመጣም ታቦታቸው የሚገኝበት በስማቸው የፈለቀ ጸበል ያለበት ብዙዎችም ➛እውራን ያዩበት                                    ➛ከካንሰር                                    ➛ከቆዳ ሕመም                                    ➛ከእንቅርት                                    ➛ ከጨጓራ                                     ➛ ከወገብ ሕመም የዳኑበት።ከአጋንንት እስራት የተላቀቁበት ነው።      ሥራ ያጡ፣በጽኑ የተቸገሩ፣በልጅ እጦት የተሰቃዩ ሁሉ መፍትሄ ያገኙበት ገዳሙም በነብር እና ሚዳቋ የሚጠበቅ ታላቅ የበረከት ስፍራ ነዉ።


ቤተ-ኤጲፋንዮስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል

#ቅዱስ_አባ_ኖብ_ገዳም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ዲያቆን_አቤል_መክብብ #አባ_ኖብ #ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናቴ❤❤ #longervideos #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #capcut #fyp #አዲስመዝሙር
#ቅዱስ_አባ_ኖብ_ገዳም 🇪🇹#ቃል_ኪዳናቸውም :➛እጅግ የበዛ ለትውልድ የተሰጡ፣ለክርስቲያኖች የታደሉ ድንቅ አባት ያሰኛቸዋል።በገዳሙ በሚገኘው ገድላቸውም ይሄ ቃል-ኪዳናቸው ተጽፎ ይገኛል። :➛ ስለ ስሜ ብለህ የተቀበልከውን መከራ እያሰበ ስምህን የጠራ ከመከራ አድነዋለው። ➛ገድልህን የጻፈ የኃጢአቱን ደብዳቤ እፍቅለታለው። ➛ገንዘቡን አበረክትለታለሁ፤ ➛ለቤተ ክርስቲያንህም ስዕለት የተሳለ ቢኖር እኔ በምድር ላይ እባርከዋለሁ፤ ➛በመንግሥተ ሰማያት እጥፍ እሰጠዋለሁ፤ ➛በስምህ በማመን።ልጁን የሰየመውን ሁሉ እኔ እባርከዋለሁ ቤቱንም እባርካለሁ። ➛#ከጥፋትም_ሁሉ_አድነዋለሁ። ➛ሴቶች ሁሉ በሚወልዱበት ጊዜ ምጥ የሚጸናባቸው ቢሆን ስምህን።በጠሩ ጊዜ እኔ እሰማቸዋለሁ፤ከብቶችም ቢሆኑ በምጥ በተያዙ ጊዜ ባለቤቶቻቸው ስምህን ቢጠሩ ፈጥኜ እሰማቸዋለሁ፤ ➛መልአኩ ሱርያልንም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ለቤተ ክርስቲያንህ እንዲላላክ አደርገዋለሁ ብሎ ቃል ገብቶላቸዋል። 🇪🇹#ገዳማቸው :➛ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ እና ብዙ ገቢረ ተአምራት የተደረገበት እጅግ የሰፋ ታሪክ ያለበት ለትውልድ የሚተርፍ በረከት የሚገኝበት ድህነተ ሥጋ ወነፍስ የሚታደልበት በነፍስ እረፍት በስጋ ድህነት የሚገኝበት ታላቅ የቃል ኪዳን እና የበረከት ቦታ ነው። አባ ኖብ ጻድቅ ከታህታይ ግብጽ የመጣም ታቦታቸው የሚገኝበት በስማቸው የፈለቀ ጸበል ያለበት ብዙዎችም ➛እውራን ያዩበት ➛ከካንሰር ➛ከቆዳ ሕመም ➛ከእንቅርት ➛ ከጨጓራ ➛ ከወገብ ሕመም የዳኑበት።ከአጋንንት እስራት የተላቀቁበት ነው። ሥራ ያጡ፣በጽኑ የተቸገሩ፣በልጅ እጦት የተሰቃዩ ሁሉ መፍትሄ ያገኙበት ገዳሙም በነብር እና ሚዳቋ የሚጠበቅ ታላቅ የበረከት ስፍራ ነዉ። ቤተ-ኤጲፋንዮስ አስጎብኚ እና የጉዞ ወኪል #ቅዱስ_አባ_ኖብ_ገዳም #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ዲያቆን_አቤል_መክብብ #አባ_ኖብ #ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናቴ❤❤ #longervideos #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #capcut #fyp #አዲስመዝሙር

About