@fayza_ironrose_digital: Part 2 ክፍል 2 አዲሱን የሆም አፌርስ ኦንላይን ምዝገባ ለማድረግ ኮምፒውተር፣ ኢንተርኔት እና ኢሜይል ያስፈልጋል። ከሌለዎት ብቻዎን አይቀሩም 🙏 በአነስተኛ ክፍያ የምረዳዎት፦ ✅ ኢሜይል አድራሻ መክፈት ✅ ለጥገኝነት የማመልከት ፍላጎትዎን በትክክል መመዝገብ ✅ የምዝገባው ትርጉም ምን እንደሆነና ምን እንዳልሆነ ማስረዳት እኔ ጠበቃ አይደለሁም፤ ይህም የህግ ምክር አይደለም። ለጉዳይዎ የተለየ ምክር ከፈለጉ Legal Aid SA ወይም Lawyers for Human Rights ያነጋግሩ። 📩 “HELP” ብለው ይጻፉልኝ። #HomeAffairsSA #HabeshaSA #የኛሰዉበሳዉዝ #ethiopian_tik_tok #ሳውዝአፍሪካ

IRON ROSE DIGITAL
IRON ROSE DIGITAL
Open In TikTok:
Region: ZA
Tuesday 10 November 2026 19:06:17 GMT
114
6
0
16

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fayza_ironrose_digital, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About