@benzma49:

ፓ..ፓ..P...Recorder.,@
ፓ..ፓ..P...Recorder.,@
Open In TikTok:
Region: ZA
Tuesday 10 November 2026 21:21:38 GMT
119287
9844
221
560

Music

Download

Comments

ilalu200
Bilalu :
ሻራ ግን አስተያያቱ አልተመቸኝም
2026-11-11 04:09:37
31
uesertrg
Motivation :
36 ብር ኑሮት ደስተኛ ነው ይስቃል ይመቸው ማርያምን
2026-11-11 00:07:03
128
sssam147
🐶 ሄኖክ🎹 :
ሰው ሁሉ መታደል 36 ብር ካውንቱ ይዞ ይስቃል እኔ 30 ሚሊዮን ይዤ ጭንቀት ላይ ነኝ
2026-11-11 03:59:37
25
eth00000
Meine Mutter ❤️🦅 :
ጆከር እኮ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው❤️❤️
2026-11-11 02:38:46
78
god_is_love_24_7_365
Zola Furniture official :
ከዞላ ፈርንቸር ግዙ ወንበር
2026-11-11 05:10:50
36
user23839460382246
lulu :
ጉድ ጉድ ነው ማርያምን ደሰሰ ሰትሉ ሰው እደ ይረባረባል ይረዳዳል እኔ እህቴ አሜሪካ ትኖራለች እኮን ልትረዳኝ በሰድብነው የምታጥረገርገኝ ማርያምን ዘመናችሁ ይባረከ
2026-11-11 04:53:25
5
ou1863
ባለ ሀጃው 😍❤ :
ይስቃል😁😁😁😁ይመቸው
2026-11-11 03:27:57
31
.1991tiy
1991⚓,ሀመሯ :
የኔ አባት እንዲም ሆናኖ ደስተኛ ነው
2026-11-11 03:33:21
42
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What country is this ?
2026-11-11 05:03:37
5
emu.abuzer18
SaADi.bet.muslim :
ሲያሳዝን,ተሴ,ሸራ,እዳሰድበኝ,ሲል,[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-11-11 03:27:01
10
user624994708319
🗡🗡🗡🗡🗡 :
የቲክቶኩ ንጉስ ጆከርርሽሽ
2026-11-11 03:06:34
15
user7745542119138
ሦለያና :
የኔ ጨዋ የኔ ሳቅታ
2026-11-11 04:09:34
22
riyad278
riyad 5kilo cable shop :
እራሳቸው አይልኩም እንዴ
2026-11-11 05:25:25
7
user824337036
Ahmed :
ሀቢቢ ፈገገታው ደስ ሲል
2026-11-11 04:30:53
8
sham.dream8
P dream :
ችለህባታል ጊዜዋን
2026-11-11 02:38:01
8
novafashionfinds2
Nova Fashion Finds :
የዋህ ነው🥹🥰🥰🥰
2026-11-11 08:08:23
3
mimisha163
mimisha :
ጆከር ምርጥ ሠው💪
2026-11-11 05:13:54
5
alemitu470
ፍትህ ለኦርቶዶክሰ 🥺🖤💔 :
ወይይይይኔ ጆ 🤣🤣🤭
2026-11-10 23:26:06
9
user1445132020629
አመ ለኛዉ :
36ብር ይዞ ፈገግታዉ የሚገርም ነዉ እኔግን 11ሚሊየን እያለኝ አልሳኩም😭😭😭😭
2026-11-11 09:24:05
2
user13044174198181
ሠሊማ መካነሠላም :
36ስድስት ብር ነው ያለው ግን ደስተኛ ነው😢😢😢😢😭
2026-11-11 08:50:45
2
jo98882
john Enku :
ወይኔ አባቴ ሁሉንም በሳቅ ነው የሚያሳልፈው ደግሞ ማርያምን ሲል አፉ ሲጣፍጥ
2026-11-11 08:15:02
3
jeri.mulu
jeri mulu :
አያስቅም በጣም ነዉ እሚያሳዝነኝ በማርያም
2026-11-11 05:38:25
3
flag6809
Flag :
🙏🙏
2026-11-11 03:16:30
4
seld215
ሰይድ እናት ዉዳጃ :
ሻራ ግን አስተያያቱ አልተመቸኝም
2026-11-11 06:48:46
2
beza0090
ሁሎምያልፋል :
የኒአባት
2026-11-11 04:30:51
3
To see more videos from user @benzma49, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About