@queenliya34: #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok❤❤❤❤ትግራይ❤️💛 #brgednhameduብርጌድንሓመrenዱ✊🏿💙 #amharatiktok💚💛❤️አማራዬ😍😍😍 #ethiopian_tik_tokviral🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights @Barbara @Abt Abt @ሚሞ mimo ፓራዶ @Queenliya @Hot-Topics @addisababatiktok @Mamey love ❤️1212☝️🤔 @Elsi_habeshawit @ethio @MATIK 🇪🇹🤟

QueenLiya
QueenLiya
Open In TikTok:
Region: SE
Tuesday 10 November 2026 21:27:11 GMT
66778
2428
288
211

Music

Download

Comments

wedigizz
Generous person :
wooow mati min hino now RIP
2026-11-11 01:30:27
0
blockfoot7
ልደቱ :: :
amen mati 🤍🤍🤍
2026-11-11 00:00:56
0
m465775
መልካም ሴት 👸ፈትል ቀሚስ 👗🛍🎀 :
ሲሞት ነዉ video የመጣልኝ😢@
2026-11-11 08:46:50
2
hemp0465
Hemp :
I saw him on live this morning. Is this real?
2026-11-10 22:29:11
7
hayatahmed079
🐝حياه بنت احمدHayat :
እኔ ሀቡ ቤት ነበር የማቀዉ ቀልደኛ ነበር😭
2026-11-10 22:02:00
20
tigestimicheale17
tigi :
how about tigray people 🤔 nobody listened their pain 🥺
2026-11-10 23:09:26
1
hiamanot.zewedu
Hiamanot Zewedu :
ሊያዬ መአረይ : ዝምምምምምምምታን መረጥኩኝ አሁን : ቤተስቤ ብለሽ እንኩዋን መከፋትሽን ስታማክሪ ምክር ብቻ ፈልገሽ ጭራሽ እንደ እባብ እናት አናትሽን ይሉሻል እሃ ሞቴን እመርጣለሁ ለፍቶ አዳሪ ነኝ :: የስው እጅ አልፋልግም :: ግን አይዞሽ ከማለት ይልቅ ቤተስብ በይው : ወዳጄ እምትይው አይረዱሽብ እመቤቴን በተለይ እዚህ አሜሪካ ከባድ ከባድ ነው :: ፈጣ ሪ ይድረስልን ከምር ስራዬ ቦታ እንደ አህያ ነው እምለፋው ቢደክመኝም በስራ ስለማምን ግን እሚደክም ሂወት አለ ደሞ :: ነፍሱን ይማረው ይሄንን ወንድማችንን መአረይ 🙏😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
2026-11-10 23:47:58
16
umusadat30
🎀𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧👑🦅ሀበሻዊት🐝 :
እኔስ አላቀዉም ሲሞት መጣልኝ😥
2026-11-10 22:18:39
37
mesolove23
MESO :
RIP
2026-11-11 01:41:26
1
fasildemoztube
Fasil Demoz Tube :
ነብስ ይማር ወንድማለም
2026-11-11 02:06:40
8
addi.man21
Addi Man 4k :
ማቲ ስላሴዎች ይቀበሉህ አባትህ ክርስቶስ አምላክ ያሣርፍህ
2026-11-10 22:27:22
13
lamamuslim22
የታፈነ ጩሆት :
አይ ወገኔ ያሳዝናል ግን እንደኔ ጪቀቱን የሚረዳው አቶ ነው ምን ነው የመንኖርለት ነገር ስናጣ ይህው ነው ውጤቱ በሂወት እያለን በሀሳብ እንኳን እድትረዱን ስጠይቅ ማንም ነው የማሰማን ተገላገለ ምን እረጋለን በቁማቺን ውስጣቺን ሞቶል እኮ 😭😭😭
2026-11-10 22:14:51
7
fasika.hamza
Fasika Hamza :
queen ewnet new yalshew E/g yerdan tebareki
2026-11-11 11:50:04
0
samriti79tigrawyti
🎀Semira 🎀 :
So sad life is too short it’s heartbreaking mental illness does exist please let’s be there for those who needs us 💔
2026-11-10 21:31:09
9
richilllll
Richilllll :
በተሰቀለዉ ማመን ነዉ ያቃተኝ በስማም 😭😭
2026-11-11 03:45:20
2
brookbrook013
brikte brikte :
Reste in peace[Crying][Crying][Crying][Crying][Crying][Crying]
2026-11-11 11:31:13
0
onelove246
Belayneshe :
በእውነት ማቲ ከሀቢባ ቤት ፍገግ ያረግን ነበር ከቤቱ ሰግባ እንደጉድ ሰራየን ሳላቀው ሰረቻልሁ ማቲ ነፍሰህን ይማርው
2026-11-11 04:26:50
2
moonlightt2921
kiyaዬ :
🤲አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭🤲
2026-11-11 08:22:23
1
feker.telake
hana💚💛❤️🇬🇧🤷‍♀️ :
ማነው እኔ ሲሞቱ ነው የሚመጡልኚ
2026-11-10 21:35:05
17
aberloabrham
Ras ab :
Amen nebse yemar
2026-11-11 04:04:01
1
sara.gbermskel
sara gbermskel :
በጣም ያሳዝናል
2026-11-10 22:10:36
4
meseret9
መሲ21 የእናቷ ልጅ🔐❤️🦅💙 :
ነፍስ ይማር የኔ ስልክ እንደሁ ሲሞቱ ነው የሚያሳየኝ
2026-11-11 07:54:08
1
mahimahlatasefa
ማሂ ☦️ :
ሀቡ ቤት እየመጣ ሲቀልድ ሲጫወት ነበር የማዉቀዉ🥺
2026-11-11 08:55:41
1
ownbyhelena
ownbyhelena :
ውይ እንዴት እንዳዘንኩኝ ኡፍፍ ማቲዬ ቀልዱ አይጠገብም ኮ ነፍስን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
2026-11-10 22:41:13
2
alem.amen0
Alem Amen :
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው
2026-11-11 05:09:42
1
To see more videos from user @queenliya34, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About