Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yenegadewochvoice: ነጋዴ የስራ ሰው ነው እንጂ ሌባ አይደለም። ነፃ ንግድ ይባላል እንጂ በነፃነት መነገድ አልተቻለም። ታክስ ከትርፍ ላይ በፐርሰንት የሚከፈል ነው እንጂ በኮታ የተመደበ የበጀት ሟሟያ አይደለም።#Ethiopia #habesha #business #merkato
የነጋዴዎች ድምፅ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 01:11:23 GMT
30771
4114
133
1524
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.86MB
)
Watermark .mp4 (
0.86MB
)
Music .mp3
Comments
rocky :
ግብርም ይቀነስ
2026-11-11 03:58:57
68
ቴዎ ቴላ ቴም ቴዎድር :
ነጋዴ ክፈል የተባለውን ከመክፈል ወደ ዋላ ብሎ አያቅም ነገር ግን መንግሰትም አርግልን የተባለውን አርጎ አያቅም የተበተኑት የገቢሆች ሰራተኞች ሌቦች ናቸው ለነሱ ከምንሰጥ ለመንግሥት ብንሰጥ ደስተኞች ነን ከህዝብ ጋ እልህ መጋባት ለጊዜው ይጠቅማቹ ይሆናል በዋላ ግን ከባድ መዘዝ ያመጣል። ጥሩ ማሳያው ደሞ በጣም ብዙ ባለሀብት ኬኒያ ነው ፋብሪካ እየከፈተ ያለው።
2026-11-11 14:07:29
2
💧𝓽𝓮𝔀𝓱𝓲𝓭 :
ህዝብን ለጂቦች አሳልፎ የሰጠ የተሳሳተ ፖሊሲ ነው! ~ አንዳንድ የገቢዎች ሰራተኞች ህግን ሽፋን በማድረግ ከህዝቡ እየዘረፉ ለግላቻው በቀን ክ 300,000 ብር በላይ የሚያገኙ አሉ :: ይህ እንዲሆን ያደረጉት መሬት ላይ ያለው ሁኔታ ማገናዘብ የማይችሉ ፖሊሲ አውጪዎች ናቸው::
2026-11-11 08:29:29
10
ahmedabdurahman07 :
የግብር ሲስተሙ እንደገና ሊጠና ይገባል
2026-11-11 07:19:42
22
@m&M :
ድምፅ ስለሆናችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
2026-11-11 06:39:46
34
mekides :
asmechiw lay tikuret.....
2026-11-11 07:11:11
1
tm :
ewnet new🙏
2026-11-11 07:01:45
1
A ነኝ የአለህ በሪያ :
All right
2026-11-11 05:27:31
0
hawi :
ግብር ይነሳ ኑሮ ከብዶናል
2026-11-11 07:04:35
9
ልዩ አሉሚኒየም አዋሣ አቶቴ 0914955916 :
የግብር ሢስተም ሰርቶ ለአረቄ ነው ከትርፍ በላይ 1, ግብር 2, ኦዲት 3,የባክ ትራዛክሽን:_ በማንኛውም ሁኔታ ነጋዴ በራሡ ገንዘብ ብቻ አይሰራም ይበደራል ያበድራል ቤትኛውም የባንክ ትራዛክሽ ትርፍም ኪሳራ ሊሆን አይችልም መግስት ሆይ ሲስተምህን ፈትሽ
2026-11-11 08:04:44
8
CalebRedBos@Bstn :
ሌላ አገር ቢሆን እኮ እንደዚ ህዝቡን ባልሰራበት ገንዘብ የማይመጣጠን ግብር ቢያስከፍሉት መንግስት በህዝባዊ አመፅ ገልብጠውት ነበር the government should wake up now
2026-11-11 05:50:20
6
Bete Seb :
እውነት ነው -እውነት ያልሆነው በነጋዴው መሃል ሌባ ነጋዴ የለም ማለቱ ነው
2026-11-11 05:27:36
5
ሲመት :
ትክክክክክክክክክክክክል👍👍
2026-11-11 09:39:18
1
. :
ትክክል 1000
2026-11-11 09:57:20
1
@ledw :
እናመሰግናለን😭😭😭
2026-11-11 10:22:53
1
penaefbe :
ewent nwe 🥺🥺🥺🥺
2026-11-11 08:56:59
1
user9105284653863 :
ትክክል
2026-11-11 10:32:24
1
Abuki :
ትክክል ተክክል
2026-11-11 10:08:51
1
መታገስ ዋጋ አለው :
ትክክል
2026-11-11 08:25:28
1
user8884622724967 :
Tebareki
2026-11-11 10:34:12
1
Henok Admasework :
🙏🙏🙏I’m
2026-11-11 09:05:04
1
፨ :
እውነት ነው መንግሰት ይድረሰልን
2026-11-11 08:30:28
2
@feya man :
አረ መረራን
2026-11-11 08:57:46
2
Abdela :
@💧𝓽𝓮𝔀𝓱𝓲𝓭:ህዝብን ለጂቦች አሳልፎ የሰጠ የተሳሳተ ፖሊሲ ነው! ~ አንዳንድ የገቢዎች ሰራተኞች ህግን ሽፋን በማድረግ ከህዝቡ እየዘረፉ ለግላቻው በቀን ክ 300,000ብር በላይ የሚያገኙ አሉ :: ይህ እንዲሆን ያደረጉት መሬት ላይ ያለው ሁኔታ ማገናዘብ የማይችሉ ፖሊሲ አውጪዎች ናቸው::
2026-11-11 10:21:32
2
HassenAbdi24 :
2026-11-11 06:01:15
2
To see more videos from user @yenegadewochvoice, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
এই সেই চার জন আগুন এক সাথে কে কে আসতেছেন আপনারা মাহফিলে হুজুরের কমেন্টে জানাও #মুফতি_আমীর_হামজা_সাহেব #আব্দুল্লাহ_আল_আমিন🥀🥀🥀🥀🥀 #আল্লামা_মামুনুল_হকের_কঠিন_হুংকার #হাফিজুর_রহমান_সিদ্দিকী
عيب صدري انه وسيع الخاطر..
Download size chhota. PUBG MOBILE ki wohi duniya. Doston ke saath squad banane ke aur bhi tareeqe! ⚡ ASLI PUBG MOBILE, AB FLASH MEIN. FLASH 13 November ko aa raha hai! 🔥 Google Play aur App Store par abhi pre-register karein: https://pubggo.go.link/downloadnow #PUBGMOBILE #PUBGMFLASH #PUBGMOBILEFLASH #NEWAPP #PUBGMPK
❤️🖤🙌
Cung đường đẹp Đà Nẵng #bienmykhedanang #danang
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy