@meselbosha:

@ የኢትዮጵያ ምርጥ
@ የኢትዮጵያ ምርጥ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 03:50:16 GMT
93654
998
133
530

Music

Download

Comments

user11900392981322
እየሠራህ ተመኝ :
100 ኪሎ ጤፍ ተበጥሮ ሲፈጭ 94 ኪሎ ይሆናል ወጪ ካለዉ ወጭ የለዉም ከተባለ 96.ወይ 97 ይሆናል ሲበጠር ይባክናል
2026-11-11 10:49:37
28
kidanmhit
ዝም ይሻላል :
እኔ ኮየ 30ኪሎ አሰፈጭቸ 25ኪሎ አምጥቶልኛል
2026-11-11 12:25:09
7
opto_ab
𝙤𝙥𝙩𝙤 🌴 :
ምንድነው አስዝኑት?
2026-11-11 09:27:20
4
onelialhamdulillah
Alpha አልፋ :
የተሻለው አማራጭ ቁመሽ ማስፈጨት እጅ የትኛውም ጤፍ ይጎላል እደየወጭው ነው 5 እና 4 ሁሌም ያለ ነው
2026-11-11 10:50:23
9
bitanya282
bitanya kebed :
yhonal awo
2026-11-12 09:52:59
0
mese.gmichale
Mese G/michale :
ቁምነገሩ እዚያው ቁጭ ብሎ አሰበጥሮ አሰፈጭቶ ይዞ መግባት ነው እንጂ ደውላችሁ አምጣልን ማለት አይሆንም፣ ንፁህ ጤፍ ስትፈልጉ ዐይን ያላየው ጤፍ ከሩዝ ጋር ተፈጭቶ ይላክላችሗል፣ አይሆንም
2026-11-11 11:36:23
9
bemnetbemni7
Bemnet ነኝ 💃 :
የጤፉን ነገር ተይው አሁንማ እዛው ቁሜ ነው አስፈጭቼ ይዤ ምሄደው 37 ኪሎ በርበሬ ከመፈጨቱ በፊት አስመዝኜ ተፈጭቶ ስመዝነው 33 ኪሎ ሆነ እዛው ቁሜ ምን ውስጥ እንደከተተው እግዚአብሔር ይወቅ ከኔ በሗላ ሚያስፈጭ አልነበረም እዛው አስቀርቶት ይሆን አላቅም በጣም ተናድጄ ተናገርኩት ባለቤቱን ወፍጮው ልሶት ነው አላለም 4 ኪሎ እንዴት ነው ሚልሰው በጌታ በተወደደ በርበሬ ኮረሪማ ቅመም😫
2026-11-11 16:23:14
5
almaz.kebede07
Almaz Kebede :
የፈለገ በቀንስ ከአንድ ኪሎ በላይ መሆን የለበትም
2026-11-11 11:05:19
8
birtukan8508
የማርያም :
እህቴ ሲበጠር እና ሲፈጭ ይጎድላል
2026-11-11 10:16:23
30
vghdhdhdhj
አምነን :
እኔም ከመቶዉ 7ኪሎ ነዉ የቀነሰዉ ተነጋግረዉ ነዉዴ ሚቀንሱት
2026-11-11 10:24:00
4
user778710481504
eyabi :
እኔ 100ሰጥቼው ሁሌ 94 ነው የሚሰጡኝ ስጠይቅ ይቀንሳል ይሉኛል ማርያምን
2026-11-11 17:24:38
1
meseretgetaneh5
ℳℯ𝓈𝒾 :
አንቺ ጤፍ ትያለሽ በተወደደ በርበሬ መጀመሪያ ሳስመዝን 25k ሆነ ከተፈጨ በኋላ እንደ አጋጣሚ ሚዛን ላይ ሳደርገዉ 21 መዛኙ ባለ ወፍጮዉ ባለቤቱ እራሱ ስለነበረ ለምን እንደዚ ቀነሰ ስለዉ ሸራዉ ይልሳል አለኝ ከሚቆጨኝ ነገር ለ4ቱ ኪሎ የከፈልኩት ሳንቲም ከዛ በኃላ በዛ ወፍጮ ቤት በኩል አላልፍም
2026-11-12 10:25:21
1
.finishing5
ታዴ የfinishingስራ :
ወፍጮቤቱን ንገሪን ለኛም ትምህርት ነው
2026-11-11 12:23:39
2
heny1702
Henok Y :
100 ኪሎ ጤፍ ላይ በአማካኝ 4ኪሎ ወጭ ይኖረዋል 95-96ከሆነ አሪፍ ነው።
2026-11-11 12:28:02
4
amare.kibiru
Amare Kibiru :
ምንም አልሰረቀም ትክክል ከ100ኪሎ 4-7 ይጎድላል
2026-11-11 13:07:43
3
birti87
የፍቅር እናት :
እኔ ራሱ ነጭ ጤፍ አስመዝኜ መጥቼ ሲያመጣው በቆሎ ነው
2026-11-11 09:54:39
5
hayme474
Hayme :
የኔ ታሪክ ነው ልክ ነሺ ቢቀንሱም አይሞላላቸውም
2026-11-11 13:21:59
3
dkebekqghcp
dkebekqghcp :
ትክክል
2026-11-12 04:36:33
1
user6371233637667
belet :
ትክክልነሽ
2026-11-11 23:34:44
1
user91249072741231
temesgin :
እውነት ለመናገር ከ4እስከ 6 ሊጎድል ይችላል ወጭ ያለው ከሆነ
2026-11-11 09:23:25
4
user727660790133
user727660790133 :
ያጎላል፡
2026-11-11 12:15:36
1
gygy70424
myfather is my evrting :
2026-11-11 11:42:20
1
selase07
selase07 :
እኔ ሸማቺ ነኚ አንዴ መመዘን እና እየቀናነሱ መመዘን አንድ አደለም የሚወጣው ቆሻሻ ጨምሮ ሊጎል ይቺላል ለማወቅ ኩታሉን ሳይቀነስ ማስመዘን ነው
2026-11-11 14:12:13
1
truenshjemal
ጥሩዬ❤❤💍T💌G💋(ሸዋ ጅሩ) :
እኛ ገጠር ያለነዉ ስናስፈጭ ትርፍ ይዘን ነዉ የምንመጣዉ🥰🥰
2026-11-11 13:01:50
1
warkenashe
mami love :
ያጎላሉ ወፍጮ ቤት በጣም ችግር አለ
2026-11-11 10:09:17
3
To see more videos from user @meselbosha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About