@user8479956161946:

ነቁር የይሻንበል ግልገል
ነቁር የይሻንበል ግልገል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 04:14:30 GMT
55711
4044
378
653

Music

Download

Comments

mesay.tzazu8
Mesay Tzazu :
ኢላማው አሪፍ ነው ግን በዚህ ጉዳይ ሁሌ ነው እምናደደው ማሪያምን እስኪ አስቡት ጎጆዋ ልጆቿ እየጠበቋት ይሆናል እኮ ገና የተፈለፈሉ አረ አስቡ እኔ ደስ አይለኝም ነፍስ ያለው ነገር ሁሉ ያሳሳል እኮ እንዴት እንደምታስቡት አይገባኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-11 09:14:08
49
beth117894
Beth :
ነፍሷን ያለ አበሰዋ ለምን ትገደል
2026-11-11 05:36:42
54
user4945343559458
kidu :
መብራት ገመዱን እንደማይመታው እርግጠኛ ነበር።
2026-11-11 06:06:48
15
typing02805
@ typing... :
እንዴት ነዉ ምንግባባዉ 🙄🙄
2026-11-11 06:04:13
6
getachewaddisu3
gecho ye tana lij :
ማንም ሰው እኮ በተደላደለ ቦታ ይመታል ውጊያ ላይ ነው እንጅ
2026-11-11 07:28:31
2
tomi093503
tomi Gonder :
ጀግንነትህ በወፍ አደለም ምትፈትነው በውስጥህ ጀግና ከሆንክ በቂ ነው 🥰🥰🥰
2026-11-11 10:03:18
1
machaklew16
Bellaβ 🦅🇨🇬 :
እርግቧን ትገላለህ ስንት የሚሞት እያለ። አፈር ብላ
2026-11-11 10:05:19
3
meti5879
6yyyyyb :
nekur the greatest 😆
2026-11-11 07:13:19
0
esu.yawkal
ፎጣ ለቫሹ ነኝ :
ይላማህ ተመችቶኛል ግን እርግቧን ባትገላት ጥሩ ነበረ ብራዘር💚
2026-11-11 08:27:01
5
siranesh26
ላትውጡኝ አታላምጡኝ👍💋❤ :
አፍርልብላልህ ሲል አርጎ ሚመሰጠኝ
2026-11-11 10:11:00
2
yechale41
Y.m :
ከምንም በላይ ጀግና ነህ
2026-11-11 07:15:28
0
user5600461981922
ሙቀቴ ናፈቀኝ :
ይመችህ ጀግነየ የምር አውቃሀለው ጀግናነህ
2026-11-11 06:21:10
0
sssas2116212719
🦅 :
ተኳሽ እንደዚህ ነው አባቴ 💪
2026-11-11 06:45:53
0
tiktok.comasa22
ገዘብ ድሺቃ ነው (ሺፍን ይስጣል ok :
ቀላልነው
2026-11-11 05:36:48
0
gech44163
Gechየ44ቱ :
ትችላለህ
2026-11-11 08:35:16
1
werkye.tiget5
Werkye Tiget :
የየሻበል ወድም በል አተ💪💪💪💪💪💪
2026-11-11 07:02:18
0
user4020937562014
ተስፍሽ,የአማራይቱ ልጂ :
ትለይብኛለህ ስልህ
2026-11-11 07:41:39
0
user4551282196756
ደረጀውብርሀን :
ይመችህ፡የሻበል፡ቀኝ፡የጌች፡ውድም
2026-11-11 06:58:14
0
fwaloyewa1
fafi ነኝ💗 :
wude inem afr liblalih baqa gin bal alany😂😂
2026-11-11 09:04:07
0
tadlo97
tadlo97 :
አበሰየ
2026-11-11 05:01:14
0
user9269061340392
ልኡል :
አቤት አተኳኮስ ወድሜ አቦ ይመችህ
2026-11-11 09:01:54
1
dagnaw19
ያ44ቱ :
አፈረ ልብላልሕ የነዛዘረ ይልሀል💪💪💪💪💪
2026-11-11 06:12:08
0
user33698114658220
🏹ሻጊዝ 👟ጊወን🗡 :
በቀር አማራኮነህ🥰
2026-11-11 06:03:02
3
samnas0918
💥𝕤𝕒𝕞𝕚🌴 444 :
በቀር አማራ እኮ ነህ💪💪ይመችህ
2026-11-11 10:12:37
1
user3417083080361
117980 :
ነቁር ይችላል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-11 04:30:01
1
To see more videos from user @user8479956161946, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About