@netsanetwub: #SelfImprovement #inspiration የ90 ቀናት (Challenge) ህጎች፡ 1- በየቀኑ ለ45 ደቂቃዎች ከፍተኛ ዋጋ ያለው ክህሎት መማር (ከነዚህ መምረጥ ይቻላል Branding , Digital Marketing , Video Editing , Ai Automation , Storytelling). 2- ስፓርት(Gym & Fighting) 3- በየቀኑ 3 አጫጭር ቪዲዮዎችን/Shorts እና በየሳምንቱ 1 የዩቲዩብ ቪዲዮ መፓሰት (Build Personal Brand). 4- ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝ ሥራ (Side Hustle) መጀመር(የራስ ቢዝነስ). 5- በየቀኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንድ ምዕራፍ ማንበብ. 6- ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በፊት ከእንቅልፍ መነሳት. 7- የወሲብ ምስሎችን (Porn) አለማየት፣ ያለ ዓላማ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጊዜ አለማባከን (Dumb scrolling)፣ አልኮል አለመጠጣት፣ ምንም አይነት ሱስ አለመጠቀም ፤እንዲሁም ከእንቅልፍ በፊት እና ከእንቅልፍ በኋላ ለአንድ ሰዓት ያህል ስልክ አለመጠቀም 8 - ቢያንስ 15 ደቂቃ በቀን Meditate ማድረግ፣ በየቀኑ ከ7 እስከ 9 ሰዓታት መተኛት፣ እና 3 ሊትር ውሃ መጠጣት. 9- ለሚቀጥለው ቀን የሚሆነውን ዕቅድ ከምሽቱ በፊት አዘጋጅቶ ማደር. 10- ሌላ ማንነት (Alter Ego) መፍጠር፤ ወይም መሆን የሚፈልጉትን ሰው ዓይነት ባህሪ በዝርዝር መለየትና የሚቀጥሉት 90 ቀናት እንደዚያ ሰው መኖር(አለባበስ፣ አረማመድ፣አነጋገር...).. 11- እያንዳንዱን ሂደት መመዝገብና(Document ያድርጉ) እና ማጋራት(post ማድረግ). በ90ኛው ቀን መጨረሻ ላይ፣ አስገራሚ ነገሮች እና የውድድር መርሐ ግብር ይኖረናል!!!
Netsanet Wubalem
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 05:11:04 GMT
Music
Download
Comments
@seble :
ተቀላቅያለሁ
2026-11-11 05:13:18
55
🖤𝑼𝒏𝒌𝒏𝒐𝒘𝒏 𝑩𝒐𝒚💫 :
የኔ መድሀኒአለም
2026-11-11 18:33:24
5
JO ዘ-ጎንደር :
let's gooo brother🫡
2026-11-11 11:30:58
0
Ramu Agaro :
https://vt.tiktok.com/ZSpmCkvX2/
2026-11-11 18:35:43
0
Biruk Ashebir :
👏Accepted
2026-11-11 16:40:14
0
pretty 🌸 :
ተቀላቅያለሁ ፎሎም አድርጌያለሁ ግን እስካሁን ምን እንደምናደርግ አልተነገረንማ አላወኩም እኔ?
2026-11-11 05:15:52
1
Daniel DaDa :
ተባረክ 👏
2026-11-11 05:14:56
8
😎😎😎 :
የት ነው የምቀላቀለው ማለቴ ፔጅ ላይ ነው?
2026-11-11 16:08:13
1
lej yoni :
ትክክል 🥰🥰
2026-11-11 10:20:41
2
LEO.. 🦁 :
sijemer chinklat yalew zik bleh maseb sitjemr new enamesegnalew beya
2026-11-11 18:01:02
1
✰fムリム® :
Challenge Accepted🙌
2026-11-11 15:27:25
1
gize :
ተቀላቅያለሁ💞
2026-11-11 05:15:58
1
:"𝑨𝑩𝑹𝑬𝑯𝑨𝑴"☆ :
tkkl
2026-11-11 05:14:36
1
samua :
join
2026-11-11 06:03:58
1
🦋🦋Nardi🦋🦋 :
accepted
2026-11-11 10:56:14
0
Murad Bonger :
89
2026-11-11 05:58:38
1
ABENEZER :
accepted
2026-11-11 07:24:35
13
Getaneh Terefe :
accepted
2026-11-11 06:09:47
0
ⓃⒶⒽⓄⓂ♦️1% :
2026-11-11 05:35:27
1
the key :
challenge accepted
2026-11-11 06:02:23
1
🇨🇭Nathan( ABICHU) :
accepted
2026-11-11 05:41:16
1
Firaol :
teqelaqiyalew
2026-11-11 06:45:02
1
it's me :
challenge accepted 🥰
2026-11-11 05:15:55
1
ዮሐራ🌍 :
ተቀላቅያለሁ 🥰
2026-11-11 17:54:45
0
esube@garedew :
right 👍👍👍
2026-11-11 18:25:53
0
To see more videos from user @netsanetwub, please go to the Tikwm
homepage.