@nardimesfeni0: #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 11 November 2026 06:13:00 GMT
48911
3045
325
1951

Music

Download

Comments

taretariku4
Tariku H Chule :
ኢትዮጵያ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብለህ አስተካክል።
2026-11-11 11:41:43
119
.sisayhailu
Sisay@hailu :
ማፈር ስገባው እንደ ኩራት አፉን ሞልቶ ያወራል፥ ዕውር መሪ😁
2026-11-11 12:42:38
212
user8751071179984
twedros :
ታዲያ ከምጩም ከሌለ የትም አለም ከሌለ የትኛው ሤጣን ነው እኛን ቡቱቶ ያሸከመን
2026-11-11 08:09:55
135
andualem.tademe
ቡቱታ ገናሌ :
መፀሀፍ ቅዱስ የተበረዘው በኦርተዶክስ አማካኝነት መሆኑን እየነገርከን ነው?
2026-11-12 02:26:53
66
salamgroupa
salam Group (A)📚📚 :
66 ወጭ የአለዉ ሁሉ ህገ ወጥ ነዉ የምሰመ ጆሮ የአለዉ ይስማ
2026-11-11 09:38:26
39
aletia44
Aly :
እኛም ያልነው ይሄንኑ ነው 😁 81 ከኢትዮ ውጪ አይታወቅም
2026-11-11 07:53:08
42
jesusislor22
Abeni :
ኢትዮጵያ 15ቱን ኬት አመጣች 🤔. መልስ እፈልጋለሁ
2026-11-14 01:21:26
3
2931982_3
Yorsam :
ብቸኝነት በራሱ ስህተቱን አሳምሮ ያሳያል
2026-11-11 10:50:52
12
kukko.alain
🙏 የተዋሕዶ መንፈሳዊ ቤት 🕊️ :
አልገባኝም አታወዛግቡን እንደ ሐገር ሳይሆን እንደ ሐይማኖት አስተምሩን
2026-11-12 07:15:12
3
amenfnfn
እግዚአብሔር መልካም ነው :
ይህ ሰው ነገር እያበላሸ ነው
2026-11-11 06:27:59
16
huzayf.mohammed
Huzayf Mohammed :
15ቱ የማን ሀሳብ ናቸው
2026-11-11 06:24:49
12
nure.magha
ፈፊሩ🏃‍➡️ኢለላህ :
የኛ ኦርቶዶክስ ብርቅዬ ናት 😳😳
2026-11-11 08:55:15
4
318asa
HBB :
ኤርትራም 81 ነው ምትቀበለው እግዚኣብሄር ይመስገን ለዚ ጸጋ ለመረጠን
2026-11-11 15:42:26
1
desalegn.bereket
Desalegn Bereket :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-11-12 11:37:37
3
dddggh.yyyuuua5
መመመመመመመ :
እውነት ነው ማንም አይቀበልም ጭለማው እዚህ ብቻ ነው የበረታው ጌታ ምድራችንን ያስባት
2026-11-11 12:08:44
10
mule_leg
ዳን :
ኦርቶዶአክስ የሰሜን ባህል ነው።
2026-11-12 00:39:29
9
wossenasfa
wossenasfaw :
በቃ እንደዚህ እውነቱን እውነቱን መናገር በጣም ጥሩ ነው ከዛ ምእመኑ ህዝቡ አመዛዝኖ ውሽት እና እውነቱን ለይቶ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቦ እውነት የት እንዳለ ያውቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-11 16:09:20
16
abeyabraham261
አብይ የመና :
ንገርልን በደንብ
2026-11-13 15:12:02
1
sara.gbermskel
sara gbermskel :
የዱሮው 66 ነበር የኦርቶዶክስ ።አሁን በራሳችሁ ፍቃድ ስለጨመራችሁ ።የጨመረ የቀነሰ ይፈረድበታል ጠብቅ ።።ማፈሪያ
2026-11-12 06:05:28
2
user9330405100124
Nardos asfa9330405100124 :
ጉዱን እራሱ አወጣዉ
2026-11-12 18:12:59
2
ake.777.ake.1
Ake :
ቆይ ቆይ ማን ፃፈው 😳
2026-11-12 05:58:31
1
john67joye
𝗝𝗼𝗵𝗻✝️ :
ኢትዮጵያ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ በል ብዙ ኢትዮጵያዊ አይቀበለውም bro ደግሞ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ተጨማሪ ቃል የተናገረው ለሁሉም ሰው ልጅ አንድ ነው የእግዚአብሔር ቃል bible 66 ነው
2026-11-12 08:26:19
4
user8716112084987
tibebu ash :
ታርኩ የነሱ ሆኖ እኔሱ ካልተቀበሉ እይኛ ለምንድነዉ ምንቀበላዉ
2026-11-12 01:25:13
4
reformedbaptist12
betty ye Jesus Reformed🌷 :
ዋልያ ዋልያ
2026-11-11 16:00:46
0
m8616425
Mዬ ነኝ :
ጥያቄ ሆነኝ አሁንስ አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ ልዩናት ያረገልት ምንድነው😳😳😳😳
2026-11-12 06:52:16
0
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About