@yibe121: ኧረ ብዙ ሥራ አለኝ፦ ብለህ ከተከራከርህም ዱላህን፣ ጥላህን፣ በደግነት💔ይደብቅብሀል። ከዛም ስትጫዎት አድራችሁ ማትሄዱ 🤔ትባልና በፍቅራቸው ወጥመድ ተይዘህ ሌሊቱን ሙሉ የልብህን የአንጀትህን😁 ስትጫዎት ታድራለህ። ሲነጋ አይ ቁርስ በልታችሁ(አፋችሁን ሽራችሁ) ነው ምትሄዱ ! ይልሃል‼️ በጠዋት አብልቶ አጠጥቶ እንባ 😢 እየተናነቀው ደግሞ ስንት እና ስንት መንገድ ይሸኝሃል። " 😭 ይኸው ነው ወዳጄ! ደጉ የሀገሬ ሰው፤🤝💔 አብልቶ አጠጥቶም የበላህ አይመስለው፤🤝 ይህን ደግ ዘመንስ አምላክ ይመልሰው። 🤝 #ፈጣሪ_እንዲህ_አይነት_ዘመን_ያምጣልን !🙏 ##ፍቅር🥰 #ደግነት💔 #ኢትዮጵያዊነት !💚💛❤️#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

ዳጋ ሚዲያ
ዳጋ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 07:20:27 GMT
3991
166
8
4

Music

Download

Comments

rahel21633
rahel( የድንግል ልጅ) :
እውነት ነው ማርያምን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏
2026-11-11 09:31:14
4
amantsigie
Aman, Ts :
አለቀስሁኝ
2026-11-11 12:53:05
1
methiat7
methiat yeseminoa :
ተው ግን በናፍቆት እንሙት እንዴ
2026-11-11 13:06:25
0
firselam.belay2
ፍሬሰላም በላይ :
እውነት ነው ደጉ ያገሬ ሰው በጦርነት የሚሰቃየው ሰሚ መንግስት ያጣው 😭😭🥰🥰🥰🥰
2026-11-11 12:25:07
1
biz9891
biz :
በእውነቱ ነገር አስለቀስከኝ ትዝታው መጣብኝ አሜን አሜን አሜን
2026-11-11 10:44:19
1
belayneshmsiganae
Belaynesh. Msiganae Ayaliw :
የውት አስታወስከኝ አሰለቀስከኝ ያን ዘመን እግዚአብሔር ይመልስልን
2026-11-11 13:13:17
0
rediet6982
Rediet :
አሜን
2026-11-11 13:19:53
0
belay.melaku07
Atsede M :
እውነት ነው
2026-11-11 12:02:50
0
getasewbelay196
gech :
ebaye meta
2026-11-11 12:17:01
0
its_turuye
its_turuye :
amen🥰🥰🥰
2026-11-11 13:06:05
0
tinu8674
Tinu :
አሜን
2026-11-11 09:50:23
0
mekdes.manaye1
Mekdes Manaye :
ይልህና ምን [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-11 08:13:44
0
birsh584
Bad boye :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-11 10:58:05
0
To see more videos from user @yibe121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About