@girumadisu: @Zack @yaredeco

Gaddafi
Gaddafi
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 11 November 2026 08:38:12 GMT
29646
999
175
87

Music

Download

Comments

yeshiwas.demeke
yeshiwas demeke :
ከእግር ጥፍሪ እስከ ራስ ጭንቅላቴ ድረስ ይነዝረኛል ይህን ሙዚቃ ስሰማ
2026-11-11 10:07:50
25
natnael9447
Nat~nael :
man whenever I see your videos TBH I see how you hate teddy afro i remember how you were talking about the credit thing on abogida album between teddy and Elias melka and now u claiming the king is tilahun I respect your opinion but I feel like you hate him too much
2026-11-11 10:39:11
1
liresavedbygrace
Lire@SavedByGrace :
ማስተካከያ:: ግጥሙን አበበ መለሠ ጀምሮት ለአለምፀኃይ ወዳጆ አሜሪካ ልኮት እርሷ ጨማምራ እንዳሳምራ እንደጨረሰችው አቤ እራሱ በአንድ ቃለመጠይቅ ላይ ሲናገር ሰምቻለሁ::
2026-11-17 10:10:43
1
md.mubarokhamja
mubarek abha :
tedi mak🥰
2026-11-11 12:50:44
1
12lilu34
King Crown :
ከሁሉ በላይ በግዜው የእውነት ፍቅር ላይ ስለነበር ነው የወደድነው አሁን ላይ ቢሆን ይሄን ያክል አይወደድም ነበረ
2026-11-11 12:25:56
17
user65274377390522
የቅርብ ሰው :
እንደ አለምፀሀይ ወዳጆ ሁሉ ሶስና ታደሰም ጥቂት ገጣሚን መሀከል ናት ስለኢትዮጵያ ብዙ ያልተዘመረለት ተመስገን ተካበልጅነቱ የተቀጨው በፀሀዬ ዩሀንስ የተዘፈነው ማን እንደናት አይዘነጋም
2026-11-11 10:22:03
7
hhwjjwk
ሀና :
ይገርምሀል መጥሪያየ ነው ምን እደሚሰማኝ አላቅም
2026-11-11 10:46:27
8
abdurahman.mohamm5
Abdurahman Mohammed :
ኢንትሮዉ
2026-11-17 20:18:03
2
teddatekat
Teddy :
ይህ በሔራዊ መዝሙር ነው!!! ግጥሙ ዜማው ቅንብርሩ 100%
2026-11-11 15:28:08
7
elliasyb
ella24 :
ግጥሙ ብትል ዜማው ቅንብሩ ብትል የንጉሱ የጋሽ ጥላሁን ውብ ድምፅ ተደምሮ ድንቅ ስራ ነው የሰሩት ። አለምፀሀይ ወዳጆ+አበበ መለሰ+ቴዎድሮስ መኮንን ከባድ ጥምረት ነው::
2026-11-11 20:20:40
6
ta_ta_ta41
ያ ጀማ YA JEMA 👥 :
ልጅ እያለሁ ብሔራዊ መዝሙር ይመስለኝ ነበር እኮ የምር
2026-11-16 15:27:04
2
surafelog
Surafel Getu :
ሁሉ ነገሩ
2026-11-11 08:47:08
10
tekeyemaryam
teke yemaryam lij :
ሙዚቃው ሙሉ የሆነ ነው ይነዝራል ግጥም ዜማ ቅንብር ድምፅ አንድ ላይ ስክትክት ያለ ወርቅ ስራ። ገና ኢንትሮው ሲጀምር ይነዝራል።
2026-11-11 08:54:58
6
shegerians0
ሸገሪያንስ :
inyroውን👍
2026-11-17 09:05:46
1
zuoldies
Zu :
ኢንትሮ
2026-11-17 03:46:09
1
murad1bonger
Murad Bonger :
ስለ እውነት ምኑ እንደወደድኩት እንጃ ግን ከብሔራዊ መዝሙራችን በመቀጠል 🙏
2026-11-11 10:41:19
5
biruk.ye.adey
adey ye biruk :
ሁሉም ነገሩን
2026-11-16 16:06:00
1
arsenslforever_
AHOS አርሰናል😍 :
ዜማ፣ ግጥምና ሙዚቃ
2026-11-15 06:13:39
1
hafeww
Hafiz :
uuuuuuu❤️❤️❤️
2026-11-11 14:29:03
3
aklilu7272
Aklilu yohannes Entertainment :
ግጥሙ ዜማ ቅንብሩ ድምጹ
2026-11-13 06:39:58
1
ermized83
Ermiaszerihun85 :
ምንም እንከን የማይወጣለት ሙዚቃ ነዉ
2026-11-14 04:18:52
1
zerihunbekele07
Segn jula :
this music just like national antum for me
2026-11-14 07:08:35
1
abu.abdulbari
Abu Abdulbari :
ዘፈን ብለህ አታቅልለው እኔ አንድ ቀን ዘፈን መስሎኝ አያውቅም በውስጧ እየኖርኩኝ ሀገሬ እንድትናፍቀኝ ያረገኛል ክፋቱ
2026-11-11 21:33:20
2
pice926
pice 926 :
ምኑም አየጠላም ዘፈኑ 🤔
2026-11-12 03:17:36
1
To see more videos from user @girumadisu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About