@apostolicsuccession27: በሰውነቱ የማታከብሩትን ሰው እንዴት ነው ወንጌልን ራሱ ምትሰብኩለት? አለማክበር ምን ማለት ነው እስኪ አብራሩት? አለማክበር ንቀትና ጥላቻን ጥሩ ያልሆነን ስሜት አለመያዝ አይችልም። ይሄ የቤተክርስቲያን ስብከት አይደለም በምዕመናን ዘንድ ጥላቻን የሚዘራ ንግግር ነው ግለሰቡን ብቻ ነው የሚወክለው።።።። #አቡየክርስቶስ #abunak

አቡ የክርስቶስ
አቡ የክርስቶስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 09:18:44 GMT
45112
4470
267
691

Music

Download

Comments

.mike888
Prince 🤴 delegate 🔥🔥🔥 :
አሁን አርሲ ላይ ተገደልን ይባልልኛል !!😭 ጥላቻ እየዘሩ ሰላም መጠበቅ ሞኝነት ነው !!!!
2026-11-11 11:27:18
274
enat1264
🦋 enat ✨ :
ለዚህ እኮ ነው አልበራላቹም ብለን የምንሰብከው ቢሆንም እንወዳቹሃለን
2026-11-11 11:18:29
133
mieraf02
Mieraf Ye Selam :
ከልዩነታችን ይልቅ በአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ እንዲሁም በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሞትና ትንሳኤ እንደማመናችን ስለክርስትናችን አንድነታችን ይበልጥ ነበር ግን በተገኘው ክፍተት መጠዛጠዝና መዘላለፍ ቦታ ይዟል 🥺
2026-11-11 11:58:47
34
ad....iss27
Ad....iss :
እኔ ግርም ሚለኝ ቤተክርስቲያን በምን አይነት መስፈርት መምህር ብላ እንደምትሰይማቸው ነው 💔🥀
2026-11-11 09:29:21
216
baok339
SAVER❤️ :
100% gin hulum enideza nachew... bexam tasazinalchu... Orthodox culture nawu minilew be mikiniyat new enezi eysusin enawuqalen yilalu😭
2026-11-12 03:03:41
0
elsa.hedgu.lidu1
Elsa hedgu Lidu :
ante lij zara gena behesabhe tesmamawe tebarek🥰
2026-11-12 04:18:21
1
bethany_338
Bethany :
ሲጀመር ከዚ የበለጠ ጥላቻ ሲሰበክ ነውየኖረው
2026-11-11 13:00:23
59
christian.mintee
Christian mintee :
Wow you are so optimistic 🥰
2026-11-11 17:48:38
0
ashenafi_fasil
Ashenafi :
thank you. zare lik bilehal
2026-11-11 17:54:30
1
merry_e5
merry_amor_19 :
Sijmer esu tengna sbket kmisbkbet misadbebt nw mibezaw😭
2026-11-11 09:24:24
34
evangelist.alazar
Evangelist Alazar Zelalem :
Thank you Abu. 🙏 🫂 ጥላቻ ጥሩ አይደለም። እኛ ወንጌል አማኞችን ነው መቼስ
2026-11-11 10:48:06
24
ashumelk
ashumelk :
tilacha
2026-11-11 21:33:48
0
user5871775956744
ማርዳዬ :
ትክክል ነው እወደዋለሁ ግን አላከብረውም።
2026-11-11 11:27:19
7
koki49877
Kokona@ :
Tebarek 🙏🙏🙏
2026-11-11 18:12:33
0
eyu8750
eyuቲi🧕የጳውሎስ ተማሪ☦️ :
በልቻለሁ ግን አልተመገብኩም የሆነ ንግግር ነው የተናገረው [Innocent]
2026-11-11 10:09:26
29
efiyefire
EFRATA :
ሰማይ አክብሮናል ወዶናል የማንም ክብር ወዳጅነት አያጓጓንም አንተ ግን እድሜህ ይርዘም አቡ🥰
2026-11-11 11:19:17
12
ersido9
ኤርሲዶ በክርስቶስ :
Anywayኢየሱስ ያፀድቃል።እኔ አፅድቆኛል፤እኔ በክርስቶስ ፃድቅ ነኝ።🔥🔥🔥
2026-11-11 09:58:02
32
birhane3889
Birhane :
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-11 11:17:09
14
m8616425
Mዬ ነኝ :
እኛ ግን እንወዳቹዋለን
2026-11-11 13:15:13
5
fool_for_christ27
️aman aman :
በዚህ ትምህርት ጊዜ በአካል ነበርኩ እየተናገረ የነበረው ክብር ማለት ደረጃ ወይም rankን በተመለከተ ነው ! ከሰውነት ክብር ወርደዋል የሚል hyperbolic ንግግር ለምንፍቅና የተሰበከ ጥላቻ እንጂ በቁሙ ሰወችን እንዳልሆነ እንድትረዳ እወዳለሁ 🙏
2026-11-11 10:16:17
8
mimi.kebede09
Mimisha :
"ወደዋለሁ ግን አላከብረውም" ግራ ገብ ንግግር ነው ራሱ
2026-11-11 09:40:13
19
violet0000000000000
VIOLA 🦅 :
የጥላቻ ንግግር
2026-11-11 11:38:40
5
nega_369
نيغاتو أسيفا :
ደህና ዋልክ አቡ😁
2026-11-11 09:28:51
17
tewodros887
Tewodros :
ምነው ድንግል ማርያምን አይደለም ከአምላክ እናትነት ከሰው በታች አድርገው ሲያዋርዷት ዝም አልክ።አብራራው
2026-11-11 10:46:15
7
To see more videos from user @apostolicsuccession27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About