@the.mariyame: ጥብቅ መልእክት #ስብከት_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ገዳማት

ዘ_ኢትዮጲያ❤️‍🩹
ዘ_ኢትዮጲያ❤️‍🩹
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 11 November 2026 09:27:54 GMT
12938
1695
70
2494

Music

Download

Comments

meaza.tefera6
meazatefera7 :
እንዴ ለምን አመቱን ሙሉ እግዚኦ አንልም እግዚአብሔር ይታረቀን እንጂ።
2026-11-11 17:30:15
12
user990406816184
Amex G :
የሚጠፍ መንግስት እና የሚጠፍ ህዝብ ቢነገር አይሰማም እግዚሀቤር ኢትዮጵን አና ህዝቦቿን ይባርክ
2026-11-11 17:50:13
4
meseret.kebede3
Afomy :
አሜን አሜን አሜን መድሀኒአለም ይድረስልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
2026-11-11 18:57:37
1
user54724796
user6800391750862 :
እኔ የገዘብ በጣም ችግር አለብኝ እደዚሁም የሚቆርብ የሚማዘክር በመተት አስሮኝ ለአምስት አመት አሰቃይቶኛል ይሔው እሱ ይቀላል በየድራፍቱ ቤት ይዝናናል ልጆቹን ያበላልያጠጣል እኔ ከነልጆቼ እየተሰቃየሁ ነው እግዚአብሔርም ብሳልም ብጸልይም ሰሚአጣሁኝ አሁን እኔ ምን ላዶርግ ፈጣሪ በጣም ጠላኝ ለሱ አደላ።
2026-11-11 16:27:22
0
ymariyamdani
y mariyam Dani :
🙏 wandmachin 🙏🙏🙏🥰
2026-11-11 17:58:46
0
tt13840
tt :
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሁላችንም ምኞት ይኼነው መድሐኒያለም ፊቱን ይመልስልን🙏🙏🙏
2026-11-11 17:24:52
1
kiya73124
minas :
አባት ሆይ አምላክ ሆይ እርዳን
2026-11-11 16:34:00
3
magi8656
magi :
𝒆𝒘𝒏𝒕 𝒏𝒆𝒘
2026-11-11 17:27:01
0
abogida007
ሀመR :
መልእክቱን እናዳምጥ ወይስ ባክግራውንድ ክራሩን? [Teary eyed]
2026-11-11 15:53:51
2
the.mariyame
ዘ_ኢትዮጲያ❤️‍🩹 :
ቤተሰብ ሼር እያደረጋቹ ሃላፊነታችሁን ተወጡ🥰🙏
2026-11-11 14:10:48
2
yeti_ge
yeti :
እዉነት ነዉ ይኼ ሁሉ ግፍ የሆነዉ በኛነዉ
2026-11-11 17:18:33
1
user71735531277
user71735531277 :
እኔ በአካል ይህ ሰው አላቀውም !ግን የሚናገራቸውን የሚያስተላልፋቸው ነገሮችዐአዳምጣለሁ በውነትዐነው የምላችሁ መሬት ወድቆ የቀረ ነገር የለም ሁሉንም እያየሁት ነው !! ወንድሜ እድሜ ይስጥልኝ !!
2026-11-11 18:22:25
0
brukan.b
Brukan B :
እግዚአቢሔር ሆይ በምረትህ እየንጅ የእኛስ ሀጤአታችን ብዙ ነው እየን አምላኪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-11-11 19:25:48
0
betty_wektawi
Betelihem :
በግል ወይም በቤተሰብ ምህላ ሲደረግ የምንጸልየውን ብታሳውቀን ዲያቆን🙏
2026-11-11 18:43:43
0
user19721820905534
ይወርዲ የራያዋ🇨🇬 :
እግዚያብሔስ መሐሪ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበለን
2026-11-11 18:49:06
0
kirosefekrr
kiros kirose :
ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን
2026-11-11 16:11:48
1
user9410282902906fitsa
nataname fitsum :
2026-11-11 18:16:24
0
hareg931
user2622105006594 :
amen amen amen
2026-11-11 18:14:42
0
zeatnatewos3
$ወልዱ ዘአትናቴዎስ@ :
ጆሮ ያለው መስማቱን ይስማ መልካም መልእክት ነው መምሕር እግዚአብሔር ይርዳን
2026-11-11 17:30:42
4
user5696586063107
Amanawit :
አመቱን ሙሉ ጥቁር ለብሰን ለምን እግዚወ አንልም ብቻ እናንተ እዘዙን በተሰበር ልብ ሁነን ፈጣሪን እንለምን ፈጣሪ የምህረት አባት ነው ካልህነ በእኔ ካልደረሰ ብሎ ዝም ካልን ከባድ ነው ፈጣሪ ይታረቀን 🙏🙏🙏
2026-11-11 18:09:44
0
viad331
አንሰ እፄ :
ዞሮ ዞሮ አይጎዳም
2026-11-11 18:08:03
0
user5852191157758
user5852191157758 :
Ere wondime Anite yikir belegn ene begile nu abiren endan alik enji min aderek. Ame. Amen Amen
2026-11-11 18:03:20
0
yesamsonliji0
ራሔል 💠👈 :
አቤቱ አይነ ልቦናችንን ያብራልን እባካቹ ይሄንን የሰማን ላልሰማ እናድርስ እኛም የሰማነውን እንፈፅም አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
2026-11-11 19:23:02
0
azmi83162
azmi :
2026-11-11 18:00:32
0
user755608662002
user755608662002 :
እ/ርይሰማን
2026-11-11 14:41:27
0
To see more videos from user @the.mariyame, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About