@kehilmusa: በአንድ ጊዜ ስለ ሁሉም ነገር እና ስለ ምንም ነገር አሰላስላለሁ...አልጋዬ ላይ ተኝቼ ማለቂያ የሌላቸው የተበታተኑ ሃሳቦች ጭንቅላቴን ያውኩታል...ስለ ትላንትናዬ፣ እኔ ስለሌለሁበት ነገ... ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች አሉ። ጊዜ ይለውጠኝ ይሆን? ወይስ ይበልጥ እየተጎዳሁ እሄዳለሁ? እንደ እኔ በጥልቀት የሚያስብ፣ የኔን አይነት ስሜት የሚጋራ አንድስ ነፍስ ይኖር ይሆን? ለመሆኑ...ጽሑፎቼን በፍቅር የሚያነብና የሚያሰላስል ሰው ይኖር ይሆን? #ethiopian_tik_tok #ሀሳብ #kehilmusa #ikutii😌

Ikuu
Ikuu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 09:51:44 GMT
1877
189
6
11

Music

Download

Comments

yeab_gilm54
🦋 :
እኔ አለው
2026-11-11 10:43:43
2
bint_bushra
meryem🎀 :
Awo
2026-11-11 11:24:29
1
anwar_ye_umi
Anu_coffee :
ባለመኖር ውስጥ መኖርን ፍለጋ ላይ ነን 🥺
2026-11-11 10:19:54
1
fenu554
fenu :
2026-11-11 17:06:15
0
abduye.ahmed
عم هاني :
ጽሑፎቼን በፍቅር የሚያነብና የሚያሰላስል ሰው ይኖር ይሆን? "ወላሂ እኔ አለሁ"እሷ ትሆንዴ ብዬ እስክጠራጠር ድረስ..🥴
2026-11-11 13:40:53
1
muhyiidin5
muhyiidin :
✍️🔥❤️
2026-11-11 10:22:02
0
To see more videos from user @kehilmusa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About