@mdanhadam:

Med ❤️ ብሶተኛዋ
Med ❤️ ብሶተኛዋ
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 11 November 2026 10:52:18 GMT
90852
3791
845
207

Music

Download

Comments

.805645
ሀገሬም ዞብል ነው ከጢነኞቹ ሀገር🤙💚🌾🌾 :
እኔ ብቻ ነኝ ግን ዘመድ አይናፍቀኝ ሀገሬ አይናፍቀኝ🥺🤣ዝብሎ መኖር ነው
2026-11-12 14:32:53
36
.saw258
Z❤ጊዜ ❤ ይሳቅልሽ ❤ :
እኔ ከመጣሁ ድፍን3 ቀኔ ስዴት በኔ ይብቃ😂😂😂😂😂😂
2026-11-12 19:41:44
13
banchy.gonderwa
Banchy Gonderwa :
ግን ምን ሁነሽ ነው አይዞሽ
2026-11-11 17:30:02
0
hayat67615
🎀ቢራቢሮየ🦋🌸 :
15ቀን ድረሰ የሆኩት ትዝ አለኚ🥺🥺
2026-11-12 13:29:37
0
jituu.oromiyaa615
ሀስቡን አላህ🌹🌹 :
የኔዉድ አይዞሺ አታልቅሺማሬ እኔም የዛሬ 8ወር እደዳቺነበርኩኚ ግን ግድለመዲኩት እህት ግን ምግብአልበላ ስልክአላወራ ማልቀስ ብቻ ያዉም የ2አመትልጂ ጥየመጥቺ ማሬ ግን አሁንም እዳቺዉነኚ አቺእናቴነሺደስትለኝ አወ ማለት አቃተኚ ነይ ነይ እያለቺ ተጎዳሁኚ አሁንስ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
2026-11-11 14:53:06
1
user2316382398127
Yነኝ ከውደከላላ🤟የቦርናች እህት :
አብሽሪልኝ ደልቶት የሚኖር የለም ሁሉም ብሶተኛነው🥺🥺🥺🥺😢😢😢😢
2026-11-12 10:14:37
0
ss249299
S ነኝ የሪያዷ ❤️❤️❤️👌 :
ወላሂ እኔምእዳችነበርኩአደየብርስልክሁሉንምእረሳሁትአሁንቢገትቱኝምአልሄድ. ኢትዮጵያ ወላሂ😁😁😁🥺
2026-11-12 02:00:55
2
eden.agmas5
ኤደን የማርያም ልጅ🌹🌹 :
አይዙሽ እህትየ የኔ ዉድ አታልቅሽ እሽ ማማየ ቤተሠቦችሽ ሲያዩት በጣም እንደሚከፋቸዉ አስቢ እሽ እህቴ ሁሉ በዉስጡ ቁስል አለበት እንኳንአልቅሰን ስቀን እራሱ ሀገሩ ያሣብዳል በሽተኛነዉ ሚያረገን ተከታታይ ፊልም ጀምሪ እሽ🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 13:16:38
1
user4638626100421
ልማር ለድኔ ወሬ ለምኔ :
አድስ ነች መሠል ቻይው ማሬ እኛም ችለነውነውጅ ካለቀሰን ብዙ ህመም አለ
2026-11-11 19:17:53
7
hayat.mehamed93
HaYuti🇸🇦 :
ሊፈመስ😁😁
2026-11-11 20:58:27
1
user9926679298009
Sኚ ከወሎ :
ለምን መጣሽ😅😂😂😂
2026-11-14 08:21:11
0
05794916eup
E ❣️ሙ🫅 :
ገና እደመጣሁ ቲክቶክ አለመጠቀሜ ጠቀመኚ😂😂ወላሂ አይዞሽ ማሬ ትለምጂዋለሽ እኔም የዛሬ አመት እዳች ነበር ስነፋረቅ የምውለው😭😂
2026-11-12 06:10:33
3
hayii476
𝕙𝕒𝕨𝕚𝕚 𝕚𝕝𝕝𝕦😘 :
ዋላሂ አስለቀሺንይ 😭😭
2026-11-11 20:01:20
3
user1838813717976
ምንታወቹ :
እኔ 3ውር ነው ያለቀሰኩኘ አሁን ግን ተቸው አለሁ🥰🥰
2026-11-12 14:12:40
2
user8343188566746
የደገሩ፣አበሳ :
ቁርአን፣ቅሪአህቴ
2026-11-11 15:11:51
2
rde2489
መገን እኔ ዘድሮ :
ተዉ ባለ ኮሜቶች [Heartwarming]አድስ ስለሆነች ነዉ አትበሉ[Heartwarming][Heartwarming]እኛም ያዉ ነን ተዉ አትፍረዱ መቸም አይለመድ የሰዉ ቤት
2026-11-12 08:45:13
1
seada901s
@𝄞≛⃝ቆፍጣ 𝄢ናዋ𓅂🔗Ⓢ :
😭😭😭ኤኔስስወለድቀርቸበነበር😭😭😭😭😭😭ፈተናብዝት😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌
2026-11-13 11:18:34
1
onemanarmy551
وبشرسبرن :
ምን ሁነሽ ነዉ ዉደ ነይ በዉስጥ እስቲ አታልቅሽ😳😳😢😢
2026-11-11 21:32:14
1
user2567320694473
Ⓚነኝ የሳይት አጂባሯ የⒻሸጋእህት🇪🇹🇵🇸 :
መልሺልኝ
2026-11-11 13:14:34
0
user2857512603039
ሳቅበተራነዉ :
አይዞሽ ሁላችንምኮ እስትምንለምደዉ ዲረስ ነዉ እንዳታስቢ
2026-11-12 01:22:06
0
user8798588749241
user8798588749241 :
አድስ ነሽ ደ አይዞሽ😭😭😭
2026-11-11 17:48:50
1
.e2054
༄ዜድ●─አደበኛ𝐰𝐚✍ :
አብሽሪ ዉዴ ሁላችንምበአዲስነታችንእደዚህነበርለመዲነዉ
2026-11-12 11:32:48
1
user1679431281752
ዋይፋይነው ፎቃየ :
እደው ጠክሪ ከዚህቡሀላ ልጅአይደለንምኮ ☺️☺️☺️
2026-11-12 14:39:16
1
ekram4818
☪️እሥልምናየ☪️ ዉበቴ👌 :
አብሺሪ ማሬ ሀሉምኮ ብሶተኛነዉ ተደብቀሺ አልቅሺ አትቀረጭ
2026-11-11 13:56:59
1
bizuassefa639
ፍቅር ከክርስቶስ🥀 ትህትና ከማርያም🥰🥀 :
ይችልጅ አልከረመችም😂እስኪ አይዞሽ ቻል አድርጊው
2026-11-14 07:34:19
1
To see more videos from user @mdanhadam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About