@soumlesapeur_bf: Soum la puissance 🥱☝🏼🚶🏾‍♂️‍➡️🥃🙈😅😂

Soum le Sapeur
Soum le Sapeur
Open In TikTok:
Region: BF
Wednesday 11 November 2026 11:04:35 GMT
70345
8770
299
395

Music

Download

Comments

fatimouedraogo147
Fatima ❤️🥰 :
kaa ka misiri dé 🤣🤣🤣🤣
2026-11-11 13:56:16
1
innovabtpbuildingsarl
Innova BTP Building 𝚂𝙰𝚁𝙻🏗 :
Koro Soum il faut changer le chapeau là 🤣
2026-11-11 13:34:06
1
castro.belem4
Castro Belem :
😂
2026-11-11 11:57:08
5
www.tiktok.col.mjr.watao
Col. Mjr.Watao 🪱🪱 :
le client en ce moment😁😁😁
2026-11-11 11:43:14
3
kjgkjcjikvffgji
Araujo :
Aziz kabore vient voir 🤣🤣🤣🤣
2026-11-11 12:35:04
0
ange52209
Naomi :
🤣🤣🤣
2026-11-11 11:27:44
3
languedor4oo
langue d'or 1er :
xalut
2026-11-11 12:12:36
0
chocokabore0
FILS 👍 KABORE 🤍🦾 :
yaa tilaiiii😂
2026-11-11 12:30:30
0
adjapagbnaabarouketa
ADJA PAGB NAABA ROUKETA :
mon fils
2026-11-11 12:35:22
0
adamssamsung29
ADAMS SAMSUNG 🇺🇸🇺🇸 :
Soum 🤣
2026-11-11 12:45:08
1
bagaya.aboubacar0
Aboubacar🇧🇫👑 a m z y ✅ :
2026-11-11 11:13:57
0
iblemilliardaire100
IB LE MILLIARDAIRE :
2026-11-11 12:41:11
0
justin.ouedraogo848
ODG 57 :
2026-11-11 12:08:19
0
williamouedraogo54
Willi :
2026-11-11 12:20:55
0
ousseni.zore43
Ousseni Zore :
🥰
2026-11-11 12:36:35
0
amidou6526
amidou :
2026-11-11 13:33:47
0
aicha.nare5
Aicha Nare com :
2026-11-11 13:48:04
0
derradps9v7
Le Coran 📖🍃🎧🤍 :
😂😂😂😂
2026-11-11 14:35:08
0
sakande.multi.ser1
Sakande Multi Service :
2026-11-11 11:33:55
0
youngboy.officiel
youngboy.officiel🚀🚀 :
2026-11-11 11:27:56
0
azizbakouan339
Aziz BK :
2026-11-11 12:02:47
0
pdg.de.l.or192
PdG 🪷🪷de l or🤎🤎 :
2026-11-11 13:36:28
0
sita475826
sita :
👍👍👍
2026-11-11 11:57:06
0
djack.bwr
Djack Bwr :
😂😂
2026-11-11 11:37:49
0
wilson.nassa
wilson'Nassa💪🇧🇫🇧🇫🇧🇫💯 :
2026-11-11 11:15:12
0
To see more videos from user @soumlesapeur_bf, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##ስለ ሀብተ ገርግር እና ሀብት በተለያዩ መናፍስቶች አማካኝነት ለተዘጋባችሁ በሙሉ ይመለከታል። # መፍትሔ ሀብት# የህ ጉዳይ ከሌላ አምልኮ ጋር በምንም መልኩ ተያያዥነት እንደሌለው እያመላከትኩኝ! በተለያዩ ምክንያት ሀብታቸው ወይም ዕድላቸው ስለተዘጋባቸው ሰዎች ትንሽ እንወያይ እና ወደ መፍትሔው እንለፍ። የሰው ልጆች የተለያዩ ሀብታት እና ፀጋ አልዋቸው። ለምሳሌ ብንጠቅስ ፦ የጤና ሀብት የፍቅር ሀብት የእውቀት ሀብት የገንዘብ ሀብት...ወዘተ እነዚህ የተልያዩ የሰው ልጅ ሀብታት በተልያዩ ምክንያቶች ሊዘጉ ወይም ሊጨልሙ ይችላሉ። ሀብት ወይም ዕድል እንዴት ሊዘጉ ይችላሉ? ይህ ጥያቄ ለመመለስ ስናስበው ውስብስብ ይመስላል። ግን እጅግ አድርገን ብናጤነው የሚከብድ አይሆንም። በአብዛኛው ጊዜ እድል በክፉ ማናፍስት ወይም ዕድል ዘጊ አልያም ሀብተ ገርግር በሚባሉ ምድራውያን መናፍስት ይዘጋል። እነዚህ መናፍስት በተለያዩ መንገዶች በእኛ ዘንድ ሊሰለጡንብን ይችላሉ። እሱም በዋነኛነት ከ ፈቃደ እግዚአብሔር ስንወጣ ችግሩ እንዲከሰት ትልቅ አስተዋጽኦ ይፈጥራል። ከዛም አልፈው ዕድላችን ሀብታችን ጤናችን ፍቅራችን በአጠቃላይ የህይወት መሰረቶች የተባሉትን በሙሉ እንዲጨነግፉ ዋነኛ ምክንያት ናቸው። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች በአይነ ጥላ መልኩ ይከሰታሉ። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች በጠላት ድግምት መልኩ ይከሰታሉ። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች በዛር አምልኮ መልኩ ይከሰታሉ። ዕድል ዘጊ መናፍስቶች ከፈጣሪያችን በምንርቅበት ሰዓት በቅንአት እኛ ላይ ይሰልጥናሉ። ዕድል ወይም ሀብት ዘጊ መናፍስቶች በሰው ተልከው ያለንን ሀብት በመስለብ ለችግር ሊዳርጉን ይችላሉ። እነዚህን ችግሮችን ለመቅረፍ ሁሌም የማነሳው ሀሳብ፦ በዋነኛነት ወደ ፈጣሪያችን በሙሉ እምነት መቅረብ እናም በጸሎት መለመን ግድ ይለናል። በመቀጠል ወደየእምነት ተቋማችን ቦታ በመሄድ መጸለይ እንዲሁም የተለያዩ መፍትሔዎች መፈለግ ወይም መጠቀም። አሁንም ተሰፋ ሳትቆርጡ የፈጣሪ የማዳን ምክንያቱ ብዙ ነውና! የአባቶች የጥንት ጥበብ በመጠቀም በ ፈጣሪ ኃይል የተለያዩ መፍትሔዎች በመስጠት ወደ ሚገኙ ጥበበኞች በመሄድ ኃይለ አጋንንት የሚሰበርበት መንገድ እንድታመቻቹ ምክሬ ነው። ለዛሬ አንድ መፍትሔ ሀብት ወይም የብር ሀብት ለተዘጋባችሁ የሚሆን በዕጽዋት አማካኝነት መፍትሔ የሚሆን ልጠቁማችሁ። ይህ ስላችሁ የእግዚአብሔር ወይም የፈጣሪያችን የማዳን እጅ እንዳለ ሁኖ እነዚህ እጽዋት በፈጣሪ ዘንድ የሀብት ገርጋሪ አጋንንትን የማራቅ ዓቅም ተሰጥቷቸው የሚከወን ክንውን ነው። እነሱም ፦ የሥረ ብዙ ሥር የምሥርች ሥር የጠምበለል ሥር የችፍርግ ሥር እነዚህን አራቱም የእጽዋቶች ሥር ለየብቻ በማድረቅ በደንብ አልመው በመፍጨት ተነፍተው በአንድ ላይ በመቀላቀል 3 በትንሽዋ የሻይ ማንኪያ በመለካት ለየብቻ ለ 3 ቀን አንድ አንድ ማንኪያይህ ማለት በቃን አንድ ማንኪያ በማዘጋጀት! ከግማሽ ስኒ ምስር ዶቄት ጋር አንዷ የሻይ ማንኪያ እጽዋት ጋር በመቀላቀል በውኃ ለውሰው መጠኑ በብር ሳንቲም መጠን ለክተው ሳያሳርሩ ጋግረው ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ ለ 3 ቀን መብላት። ከወሰዱ በኃላ ምግብ ሳይበሉ እስከ 6 ይቆዩ። ተልባ ለሳምንት ይከለክላል። ይህ መልእክት አበው ጠበብቶች ሲጠቀሙበት የነበረ ከድህነት አልያም ከሀብተ ገርግር መናፍስት የሚርቁበት መንገድ ነበር

About