@pretty.girl57591: #morefypppppppppppfyppppp

pretty girl
pretty girl
Open In TikTok:
Region: PK
Wednesday 11 November 2026 11:08:25 GMT
1463
161
4
6

Music

Download

Comments

alihassan32701234
Alihassanjutt327HR Marot :
very🖤nice ")[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-12 09:41:11
1
.ashehzdi
💞تــاشـــــوں💞 :
nice jani
2026-11-11 17:51:13
1
rahanbatti1
💕Rajput 💕zadii💕 :
❤️❤️❤️
2026-11-11 12:05:15
2
talha4t73
talha4t7 :
🥰🥰🥰
2026-11-12 03:55:32
1
To see more videos from user @pretty.girl57591, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ተሻሽሎ የወጣው የመንግስት ሠራተኞች አዋጅና ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች (አዋጅ ቁጥር 1353/2017) ******* ክፍል ሶስት አንቀፅ 9 የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ በተመለከ፦ 1. የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ ዓላማ ከፍተኛ እውቀትና ችሎታ ያለውን ባለሙያ ለመሳብ፣ ለማቆየትና ሠራተኛውን ለማትጋት የሥራ ውጤቱን ለማሻሻል የሚያስችል የደሞዝ አከፋፈል ሥርዓት ለመወሰን ነው። 2. ኮሚሽኑ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ሰኬል ማስተካከያ የመንግስትን የፋይናስ አቅም ፣የሕዝቡን አጠቃላይ የኑሮ ሁኔታ፣የዋጋ ደረጃዎችና ግሽበት እና አግብብነት ያለውን ሌሎች ሁኔታዎች ባገናዘበ መንገድ በየጊዜው እያጠና ለሚኒስትሮች ምክር ቤት አቅርቦ ያስወስናል ፣መመሪያ በማውጣት አፈፃፀሙን ይቆጣጠራል፡፡ 3. የደመወዝ ስኬል ለያንዳንዱ የሥራ ደረጃ መነሻ እና ከፍተኛ መድረሻ ደመወዝ እንዲሁም በየጊዜው የሚደረገውን የደመወዝ ጭማሪ የሚያመለክቱ እርከኖች ይኖሩታል፡፡ 4. ኮሚሽኑ የሥራ ደረጃ ዝቅተኛ ደመወዝ እና ከፍተኛ ደመወዝ ጣሪያ በየአራት አመቱ አጥንቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት አቅርቦ ያስወስናል፣አፈፃፀሙን ይቆጣጠራል፡፡ ክፍል ሦስት አንቀጽ  11 ተ.ቁጥር 2 በተመለከተ፦ የማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ በሚከተለው ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ሊያዝ ወይም ሊቆረጥ አይችልም፡፡ ሀ) ሠራተኛው ስምምነቱን በጽሑፍ ሲገልጽ፣ ለ) በፍርድ ቤት ትዕዛዝ፣ ወይም ሐ) በሕግ በተደነገገው መሠረት፣ ካልሆነ በስተቀር ሊያዝ ወይም ሊቆረጥ አይችልም፡፡  3/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) (ለ) ወይም (ሐ) መሠረት ከሠራተኛ ደመወዝ በየወሩ የሚቆረጠው ከደመወዙ አንድ ሦስተኛ አይበልጥም፡፡    ክፍል  ዘጠኝ አንቀጽ  72 ለሴት ሠራተኞች የሚጠበቁ የሥራ ሁኔታዎችን በተመለከተ፦ 1/ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሴት የመንግሥት ሠራተኞችን ለማብቃትና በውሳኔ ሰጪ የሥራ ቦታዎች ላይ እንዲመደቡ ለማድረግ የሚያስችሉ የተጨማሪ ድጋፍ እርምጃዎችን መውሰድ አለበት፡፡ 2/ ሴቶች በቅጥር፣ በደረጃ እድገት፣ በዝውውር፣ በድልድል፣ በሙያ መሰላል እድገት፣ በትምህርትና ሥልጠና አፈጻጸም የተጨማሪ ድጋፍ እርምጃ ተጠቃሚ መሆን አለባቸው፡፡ 3/ ነፍሰ ጡር የሆነችን የመንግሥት ሠራተኛ በቅጥር ወይም በደረጃ ዕድገት ከተመደበችበት የሥራ መደብ ወደ ሌላ የሥራ መደብ መድቦ ማሰራት የተከለከለ ነው፤ ሆኖም ለራሷ ጤንነት ወይም ለፅንሱ አደገኛ መሆኑ በሕክምና ማስረጃ ሲረጋገጥ ተስማሚ ወደ ሆነ የሥራ መደብ ወይም የሥራ ቦታ በጊዜያዊነት ተመድባ እንድትሠራ መደረግ አለበት፡፡ 4/  ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሴት የመንግስት ሠራተኛ ነፍሰጡር በሆነችበት ጊዜና ከወለደችበት ቀን ጀምሮ በአራት ወር ጊዜ ውስጥ በዚህ አዋጅ አንቀጽ 139 መሠረት በሚያደርገው የሠራተኛ ቅነሳ ከሥራ ሊያሰናብታት አይችልም፡፡ 5/ ማንኛዋም ሴት የመንግሥት ሠራተኛ አንድ ዓመት ያልሞላውን ሕጻን ልጇን ለማሳከም በህክምና ማስረጃ ለተረጋገጠ ጊዜ ደመወዝ የሚከፈልበት ፈቃድ ይሰጣታል፡፡ 6/ ማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት ሴት የመንግስት ሠራተኞች ሕጻናት ልጆቻቸውን የሚያጠቡበትና ሕጻናቱን የሚንከባከቡበት የሕጻናት ማቆያ ማቋቋም አለበት፤ ዝርዝር አፈጻጸሙ ኮሚሽኑ በሚያወጣው መመሪያ ይወሰናል። Telegram 👇 https://t.me/melakufek facebook 👇 https://www.facebook.com/share/

About