@abiyahmedali: የቱርክዬ መንግሥትና ሕዝብ ላደረጉልን ደማቅ አቀባበል፣ እንዲሁም ድርድሩን ለምትመራው አውስትራሊያ የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት እርምጃ፤ የዜጎችን የእለት ተእለት ኑሮ ለማሻሻል፣ የመቋቋም አቅምን ለማጠናከር እና የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ዘላቂ ለማድረግ እጅግ ወሳኝ የሆነ የኢኮኖሚ ፖሊሲያችን አካል ነው። በመደመር ፍልስፍናችን እየተመራን፣ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብራችን እስካሁን ከ56 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን መትከል የቻልን ሲሆን፣ በተመሳሳይ መልኩ የታዳሽ ኃይል ልማትን፣ ዘላቂ የከተማ ግንባታን እና የአየር ንብረት ተስማሚ መፍትሄዎችን በስፋት እያሳደግን እንገኛለን። አሁን ላይ ከቃል ኪዳን ባለፈ ወደ ፈጣን ተግባራዊ እርምጃዎች መሸጋገር ይኖርብናል፤ ይህም በቀላሉ ሊገኝ በሚችል የአየር ንብረት ፋይናንስ፣ ይበልጥ ጠንካራ በሆኑ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቶች እና ተጋላጭ ለሆኑ ማህበረሰቦች የመቋቋም አቅም ግንባታ ላይ በሚደረግ ከፍተኛ ኢንቨስትመንት ተግባራዊ መደረግ አለበት። ኢትዮጵያ መጪውን የCOP32 ፕሬዝዳንትነት ስትረከብ እነዚህን ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች በግንባር ቀደምትነት የምታራምድ ሲሆን፣ ስኬታማ ውጤት እንዲመዘገብም ከCOP31 ፕሬዝዳንት ጋር በቅርበትና በትብብር ትሠራለች። እንዲሁም መላውን ዓለም ለCOP32 ጉባኤ ወደ ምድረ ቀደምት ሀገር ወደሆነችው ኢትዮጵያ ለመቀበል ዝግጁ ነን።
AbiyAhmedAli
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 11:09:26 GMT
Music
Download
Comments
keder one :
አላህ ያግዘናል አብሽር ኢትዮጲያም ትሰራለች
2026-11-22 14:24:10
1
JO UNITED :
@YOHANNES:ድምጽ እንድትሆነን የምፈልገው ስለመንገድ ነው ሲኖትራክ የተባለ መኪና ቢሸፍቱ ከተማ እንዳይገባ ከተከለከለ 10ወር ሆነው ካሣለፉንም ሊሌት ላይ 5ሺ5ሺ ብር እየተቀበሉነው እና እንደበፊቱ በነጻና 24 ሰአት ያለገደብ እንድንቀሳቀስ ይፈቀድልን
2026-11-14 14:21:46
0
Intala Mooti የአብቹ ዝር🫰 :
Maasha Allah jabaadhu rabbi siwoliin hajiraatu🙏🥰
2026-11-16 11:28:36
1
piniel :
አብቹዬ 🥰🙏በእናትህ ልለምንህ ለናቴ ማረፊያ ስጥልኝ🙄🙏🙏🙏
2026-11-24 17:42:24
0
hiyummaan zari miti love 💘💝 :
My abicuu ko 🇪🇹
2026-11-11 11:26:08
2
abdi :
Anbasawu shi amat nurilin🥰🥰
2026-11-11 11:27:00
1
Abdii Yasin :
Kabajamo😍✅
2026-11-11 11:26:14
1
Muaaz M²Gooroo 🐝 ☝️ :
Lovely pm Abiyi Ahmad Educated smart man
2026-11-11 11:58:11
1
Abiy Ahmad Ali :
jiraadhuu 🥰🥰🥰🥰
2026-11-15 23:28:37
0
oromokoo :
dr.abiy Ahmed ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-19 06:11:51
0
Dame Man :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-11 11:12:43
0
Fariya Mahammad :
2026-11-11 11:13:07
2
Ma Ta (MameMeriem) :
2026-11-11 11:57:37
1
Biyyii Hayyuun ijaaramti✅️ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-20 16:22:22
0
Mehamd Zein Mehamed Zein :
2026-11-20 14:56:35
0
Mehamd Zein Mehamed Zein :
2026-11-20 14:56:42
0
z21 :
2026-11-21 16:03:37
0
Sieme :
2026-11-16 16:48:20
0
∞ :
ጀግና አላህ ይጠብቅህ
2026-11-14 14:02:48
0
ታዬ ቶርሽን :
ኪያ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏❤🙏
2026-11-12 18:56:53
0
tik^ŧok :
birr gin yichlal
2026-11-21 09:19:13
0
zizu :
መሪዬ ትለያለህ የክፍለ ዘመኑ የኣለም ክስተት ነህ እስከ ዛሬ በሃገሬ ሳፍር ኖሬለሁ ኣሁን ከልብ ከልብ እኮራለሁ
2026-11-13 18:54:12
0
Nurhussen Toni :
አላህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና መሪያችንን ይጠብቅልን ።
2026-11-13 14:42:30
0
habsha :
ተወደደም ተጠላም ወደባችን ለባለቤቱ
2026-11-11 11:13:18
0
To see more videos from user @abiyahmedali, please go to the Tikwm
homepage.