@anwar56557:

ዝምታ ነው መልሴ
ዝምታ ነው መልሴ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 11:47:46 GMT
171761
4201
256
2491

Music

Download

Comments

amiraamut2
Amira Amira :
የሰውን አይብ የሰተረ አላህ አይቡን ይሰትርለታል
2026-11-11 18:43:55
232
queensebrina3
Queen💖Sebrina :
እናንተ ምንም ወንጀል የለባችሁም አይደል 🥺
2026-11-11 18:27:02
81
myfanwhereareu
smart :
አለመደብዳባችሁ ምርጥ አርጋችኋል አራዶች ናችሁ ጉራጌና ስልጤ ሩህሩህ ህዝብ🥰👍
2026-11-11 16:33:26
127
lieyjon
ሊሊ💜🦋 :
አላክ እደዚ ክብር ያሳጣቹ ወላሂ 🥺🥺
2026-11-11 18:15:09
81
fudisha125
fuad amino :
እንዴ አባስ የእኔ ከስተምር ነበር ወላሂ በጣም ሀብታም ነበር ሚመስለኝ😳
2026-11-11 18:45:31
8
egzmesi
Egzmesi :
ነውር ነው ከያዛችሁት ወደ ህግ ማቅረብ ነው
2026-11-11 16:24:40
49
sebsibm
sebsibm :
ለልጆቹ ስሜት ጥሩ አዪደለም እዘኑ
2026-11-11 18:56:45
17
dagim0335
dagim :
ቀን የጣለው ሰው የሁሉም ሰው አፍ መክፈቻ ነው
2026-11-11 18:26:16
11
user2935302066964
Eku :
ልጆች እኮ ይኖሩታል እንዲ አይደረግም
2026-11-11 19:12:28
10
abdi48185
abdlfeta Dire :
ስልጤነው
2026-11-11 18:57:06
7
yanetbeyene906
semu ♾️✨💫♊ :
"የሰው ልጅ ተሰባሪ ነው። ዛሬን ቆመን ስንሄድ ነገን ምን እንደምንሆን አናውቀውም። ስለዚህ ባለን ግዜ መልካም ነገሮችን እናድርግ። ጥሩ ስራ ለክፏ ቀን ስንቅ ነው::!
2026-11-11 18:35:25
6
bome4191
Bome :
እሱስ እሺ ታወቀበት እነሱ አይዋሹም? ከዚ ውስጥ እኮ ያልሆነውን እቃ ነው ብሎ ምሎ ፌክ እቃ የሚሸጥ ብዙ ነው
2026-11-11 18:52:34
5
user22770495252692
እናቴ አላህ ኢጠብቅሽ :
አላህን ፍሩ
2026-11-11 18:13:44
7
alferid46
Alfew :
are welahi yedberal
2026-11-11 15:30:33
14
sirajkemal189
Siraj. :
ይሐኔ እኮ ይሄ ትክክለኛ ሰዉ ነዉ
2026-11-11 22:57:33
1
zagole.design
zagole Design :
ፂም መቁረጥ ምንድነው ጥቅሙ?
2026-11-11 20:21:24
1
user3086944871358
fozih :
alhe ywrdwe
2026-11-11 18:27:40
0
esmo4gmail.com
ESMO 30 :
united 5 ጨዋታ ካላሸነፈ እንዳይቆረጥ
2026-11-11 18:33:59
5
fetiyamustefa7
fetiyamustefa7 :
አላህን ፈሩ
2026-11-11 15:43:51
8
abdulselam587
Abduse :
ወይኔ አባስ ምን እየሰራህ ነበር
2026-11-11 18:34:18
4
anwar5g7
@Anwar.m❤️💞💚❤️💞💙❤️💞❤️💯 :
እኔም በቅርብ 7000 ብር ተበልቻለው
2026-11-11 20:23:55
0
28kk10
ከይሬ :
አረ አላህን ፍሩ አላህ ስንት ወንጀሎችን ደብቆልን አሁን እኛ እንደዚህ መድረግ ተገቢነት ዬለዉም በስሜት አትጓዙ አሁን የሰዉ ነብስ ከመጥፋት አይተናነስም የደረገቹት 😭😭😭😭😭😭😭😭 ያደረገው ነገር የሚከብድ ቢሆንም እንተ በነብስ መጥፋት ትጠየቃለቹ😭😭😭
2026-11-11 22:56:35
1
user43570144822053
ያአርቢ በራህመትህ :
ስብሀን አላህ ውንጀላችን አላህ ስትርልን የሚባለው ለዚህ ነው የስውዮው ድርጊት ልክ ነው ማለቴ አደለመ ግን የኛ ውንጀል አላህ ስተርልን እንጂ ሁላችንም ያአላህ ባሮች አጥፊዮች ነን የማን ስራ ማን ያቀዋል ካአላህ ውጪ እሱማ አላህ ደርስለት ካአሁን በሀላ ኤሄን ደርጊቲ ሊያቆመ ይችላል ሁላችንም ኤሄን ቀን ከመምጣቱ በፊት እንጠንቀቅ
2026-11-11 19:49:54
2
bilquraani..hudeena
عبدالجليل۞‍‍Abduljelil :
የርሱ ወንጀል ከፂሙ ጋር ምን አገናኘው?🤔
2026-11-11 20:51:44
4
mmy5109
You reap what you sow. 🌱 :
ሁሉም የራሱ ወንጀል አለበት የሱ ስለተገኘ ነው አላህ የተሻለ ነገር ይስጠው🤲🤲🤲
2026-11-11 19:09:35
4
To see more videos from user @anwar56557, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About