@adwasoloda1: #መለስ_ዜናዊ❤💛👌

adwasoloda1
adwasoloda1
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 14:09:58 GMT
27455
1884
93
613

Music

Download

Comments

tsegahagos0808
ሰአሊ ለነ ቅድስት :
በምን ሂሳብ ነዉ የሚወዳደረው 🤔 ጨለማ ከ ብርሃን ጋር ህብረት የለውም : : መሌ አባታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በሰላም እረፍ ስራህ ሕያው ነዉ ❤️🙏🙏🙏
2026-11-11 18:36:58
101
zemafikir1
Nafkot Natu :
work sayhone diamond💎 nehi meley😘
2026-11-11 20:13:48
6
gezi556
Gezi ✝️ :
አይ መሌ የደሀ ኩሩ ነሽኮ ቆፍጠን ያልሽ መሬ 💪
2026-11-12 04:33:09
8
west.almaz
WEST ኣግኣዝያን ✝️💊💊🇻🇳🇪🇷 :
ለተተኪው ትውልድ ልመናን አናወርስም ያለው ማነው
2026-11-11 19:02:11
49
abdyearadalej
ABD-የአራዳ ልጅ :
ወይኔ መሌ ያንተ ሞት እንደአባቴ ሞት ያቃጥለኛል ባንተ ዘመን ሁሉ ሰላም ነበረ ተስፋ ራዕይ ስራ ነበር።ምን ይደረጋል።🙏🙏🙏🙏🙏
2026-11-11 19:20:49
29
tsehay2101
Tsehay :
እንዲት ብለን እንለምናለን ነብሱ በገነት ትኑር ።
2026-11-11 16:05:48
34
abite.man8
A :
የኔ ዘመን መሪ መለሰ ዜናዊ
2026-11-11 18:16:35
28
eyobbaba5
yoyo :
እኛም ኢሀዲግን አሳልን ብለን ለምነን ፈጣሪን አብይን ሰጠን ክብሩ ይስፋ ለፈጣሪ ልመናችንን ስለሰማን ወገን ይቅር በለን እስካላልን ድረስ አብይ የያዳዳችንን ጓዳ እያኳኳ ያስርበናል ያሰድደናል ታሪካልባ አገር እደሚያረገን በርግጠኝነት እነግራችሀለው
2026-11-11 18:37:57
11
ayele.tefera3
Ayele Tefera :
the bold man was great 👍👍
2026-11-11 19:07:55
0
fireelander
frieelander :
እንደ ሃገር መለስ እንደ ብሄር አብቹ!
2026-11-11 18:37:15
2
yosefmiriz9
@ነገን በተስፋ🌹🌻 :
መሌ በአንተ ጌዜ ኖሮ ርካሽ ተስፋ ራዒ ነበር በፈለከው ክልል ዞሮ መስራት ይቻል ነበር ንፍስህን በገነት ያኑር
2026-11-12 03:42:17
1
user7090619549387
bel :
መሌ ነብስህ በሰላም ትረፍ
2026-11-11 19:43:32
7
user9403508463288
#undo :
world class mind
2026-11-11 17:54:10
1
user3551144984845
Feresegnaw :
መሌአንተትሻለነነበር
2026-11-12 00:36:15
1
seblena1
user5758418142985 :
እስቲ አሁን ይረፉ ተውት...
2026-11-11 18:39:33
4
ebro114
Ebro :
እንግዲህ ይሄ ነው አገርን ያክል ነገር እየመራ ያለው!
2026-11-11 19:45:54
2
cup_cutedits22
editt :
የመለመን ፀጋ አለኝ?
2026-11-11 16:47:29
3
mekonenpitros
mekonen pitros :
እደዚህ እየሰደበንና እያዋረደን እየዋሸን ሁሉ አትነቁበትም አትባንኑበትም አቢቹ ነው የምትሉት
2026-11-11 21:58:05
1
user8025016566718
ቦጊዜ ለኩሉ :
ሀገር ኢትዮጵያ ከመሌ ጋር ተቀበረች😭
2026-11-12 03:16:43
5
.garo6
አለሜ አርባምንጭ :
የምገርም ነው
2026-11-11 21:54:55
1
frew.zera
Frew Zera :
መሌ ይለያል
2026-11-11 21:25:40
1
mulerdesta459
Muler Desta :
ወይ ጉድ ብለን ማለፍ ነው እንግዲ
2026-11-11 19:38:04
1
user8006003251741
weyza alem zkrtetela ember :
ሓሞና ማለት ኣይተረድኣንን
2026-11-11 20:06:16
0
yo.rdanos
Yo Rdanos :
ምሁሩ መሌ ❤️❤️❤️
2026-11-12 05:11:43
0
user38438262525710721118
ኤፍራጥስወግዮን። :
ከአንቸተማርና
2026-11-12 05:39:04
0
To see more videos from user @adwasoloda1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About