@vvnranw: 🥰 #yinyin_anw #warwanarat #YINWAR #หยิ่นวอร์ #PoliceinLove

Mickey Kiki
Mickey Kiki
Open In TikTok:
Region: TH
Wednesday 11 November 2026 14:42:11 GMT
1711
439
4
0

Music

Download

Comments

aliceteo670
aliceteo670 :
2026-11-11 23:01:58
1
wassanathammanam
wassanathammanam :
😍😍
2026-11-11 23:46:42
2
user800792937595
user800792937595 :
😳😳😳😳
2026-11-12 04:42:54
1
user9719817106333
มาเฟีย :
[อบอุ่นใจ][อบอุ่นใจ]
2026-11-12 10:02:50
1
To see more videos from user @vvnranw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉ይህ መልካም ምክር ጥበብን እንደዋዛ ለተመለከቷት እንዲሁም ጥበብ ለሸሸቻቸው የሰው ልጆች በሞላ ይሁን
👉ይህ መልካም ምክር ጥበብን እንደዋዛ ለተመለከቷት እንዲሁም ጥበብ ለሸሸቻቸው የሰው ልጆች በሞላ ይሁን "ዓለማችን ዛሬ እጅ እግሯ በመከራ ቁስል የተመታችውና የፈረሰችው ጥበብ በሌላቸው ጥበበኞች ስለ ተሞላች ነው። ~ ግዛት የሚጸናው በጥበብ ነው ~ ሀብት የሚሰበሰበው በጥበብ ነው ~ ንግግር የሚጣፍጠው በጥበብ ነው ~ ድንግልና የሚጠበቀው በጥበብ ነው ~ ዓለምን ጥሎ መመነን የሚቻለው በጥበብ ነው ~ ፍርድ የሚጠነቀቀው በጥበብ ነው ~ ዕውቀት የሚመላው በጥበብ ነው ~ ደም ግባት የሚያምረው በጥበብ ነው ~ ክህነት የሚሠምረው በጥበብ ነው ~ ድርሰት የሚፈጸመው በጥበብ ነው ~ ወዳጅነት የሚጸናው በጥበብ ነው ~ መከራን መሻገር የሚቻለው በጥበብ ነው ~ እድሜም ጥበብ ያስፈልግዋል ~ ያለ ጥበብ ግርብትናም ቢኾን አይጸናም ~ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለመስጠትም ጥበብ ያስፈልገዋል ~ በክርስቶስ ቀኝ ለመቆም የሚያበቃም ጥበብ ነው ~ 'ጥበበኞቹ ከሙሽራው ጋር ገቡ' ተብሎ ተጽፏልና ~ እንዲህ ከሆነ ምን ማለታችን ነው? ~ እንኳን ለመኖር መሞትም በጥበብ ነው ብለን መደምደም እንችላለን እናም ወዳጆቼ ሆይ አንድን መልካም ነገር ለመፈጸም በተነሳን ጊዜ መልካምነቱን ብቻ አይተን ለመፈጸም ከመቸኮል ይልቅ እንዴት እንደምንፈጽመው ጥበቡ አለን ወይ? ብለን መጠየቅ ተቀዳሚ ተግባራችን ይሆን ዘንድ እማልዳችኋለሁ። ያለወራቱ የመጣ ዝናም ከብትንም ሰውንም አዝመራንም እንደሚያጠፋ ያለ ጥበብ የሚደረግ እንኳን ክፉ ነገር ይቅርና መልካሙ ነገርም መልካምነቱ በእኩይነት ተለውጦ ያጠፋልና" ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "መጽሐፈ ወግሪስ" ገጽ 9

About