@bmm494:

ይገርማል😁
ይገርማል😁
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 11 November 2026 16:09:40 GMT
91295
2203
1131
1162

Music

Download

Comments

beti.beti965
beti beti :
እናንተ ትቀልዳላችሁ እኔ ጭንቅ ያለኝ ንስሀ ሳልገባ 🥺🥺🥺🥺o
2026-11-12 13:23:22
75
user3117351098835
ምህረት ነኝ ቅብርር ያልኩ 😂 :
እኔ እሚቆጨኝ እቅልፍ ሳልጠግብ መሆኑነው😂😂😂😂😂
2026-11-11 18:46:50
336
ha536771
🅗ወሎዬዋ :
አስተፉርላ ዛሬ ልብሴን አጣጥቤ ሶላት ጀምሬያለሁ😁😂😂
2026-11-11 21:02:12
90
rahma12919
Rich🥀🥀🥀 🌍 :
እውነቱን ንገሩኚ እንጀራ ጠልቤ ልብላ😌
2026-11-11 20:03:36
192
.z08113
ቁጥብ ሁኒ 🫰 ውድ ትሆኒያለሽ 💜Zነኝ👄 :
አለም ማናት😂
2026-11-11 20:16:18
66
welloyewa50
❤H❤Queenኗ👸ወሎዬ የጀግኖቹ እህት☪️🕌🕋 :
መገን ኮሜንት እኔስ አንድ ጥሩ ስራ እንኳ ሳልሰራ እናቴን ሳላያት 😭😭😭😭
2026-11-11 20:30:31
132
ethiopia3311
@መቅዲ🔥 :
እኔ የሚቆጨኝ ሀብታም ሳልሆን እቅልፌን ሳልጨርስ ሳላገባ መሞቴ ነው🤣🥺🤭😭😁
2026-11-12 00:53:46
38
enya.1993
አሜን :
ቅዳሜ ሰማይ ቤትነን ተመስገን ከፍ ልንል ነው
2026-11-11 19:37:02
74
kedil7889
ካኪ 🚭 :
ሳላገባ 😳😳
2026-11-12 12:24:47
12
israel.2759
ISRAEL AlEMU :
Eyebelan wogen [Tears of joy]enjoy until Friday 🤣
2026-11-12 19:52:25
0
user128757843993
࿋྄ི𝐋𝐢𝐣𓂃𝕷𝖎𝖓𝖆`❥͓🤌 ⃟🍓 :
እኳን አለም አበራሽም ጠፍታለይ😒🤣
2026-11-11 20:25:15
27
user458311847723
ይሁን ሁሉም ለበጎ ነዉ🙏⛪️✝️ :
ንስሐ ሳልገባ አደራ🥺🥺🥺የሚያስበው እሂ ብቻ ነዉ
2026-11-12 08:53:05
25
ssssmmmm183
ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ :
አኛኮ እየሞትን የምንስቅ ጅሎች ነን ምን ጥሩ ስራ አዘጋጅተናል 🥺🥺🥺🥺
2026-11-12 02:40:52
37
sddfff76
tና 🌹🐝 :
አድ ቀንኳ ደህና ምግብ ጠልቤ ሳልበላ መሞቴ ካለቀረ በቃ ልጥለብ 😁
2026-11-11 21:44:38
11
rabi06946
➺𝑟𝑖𝑐ℎ🦋 :
የአራት ወር ደመወዝ ሳልቀበል በፍፁም አይሆንም😁😳
2026-11-12 09:06:03
6
wayinshet94
wayinshet :
faxari adsaw ayidalm👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-11-12 17:12:43
0
zed269
ሰላሜነሽ ድንግል :
ምን እናዘጋጅ ስንቃችንን🤣🤣🤣🤣🤣
2026-11-11 20:08:42
7
azeb525
Azeb 🍫 :
አለም ብትጠፋ እኛ ኢትዬጲያውያን ነን እምንጎዳው አንድ ቀን ሰላም ኖሮ በፍቅር ተስማምተን ሳንኖር
2026-11-11 20:20:43
5
hayat.hayat2025
𝑦𝑢𝑡𝑖🍫🦋 :
🥺ኧረ የተበደረችኝን ሳመልስልኝ ሳይተርፈውያበደረ ሳይቀበልይሞታል የሚለው ተረትማ እኔላይ አይሰራም ልቀበል😂😫
2026-11-11 20:06:27
7
melat.w0
የማርያም :
አለም ነው ስሟ መዳምሽ እንደ
2026-11-11 20:57:08
15
lzelseid
ezel🔏seid🇹🇷!! :
ወላሂ የኔ ጁማአ ነው ደመወዜ ሳልቀበል አይደረግም😂😂
2026-11-11 20:10:10
8
k947905
😌 :
እንጀራ ሳልበላ አልጠፋም ይቅርታ እኔ😳🥺😂
2026-11-12 19:53:04
0
semuti490
semira :
እኔ አርብ አይመቸኝም ሥራ አለኝ
2026-11-12 19:27:48
0
selam71282
Tit :
4 amet mulu lebse sagza yezkuit birr nge hje nw yemtfewuo 😢😢😢
2026-11-12 09:31:53
0
fitsum2354
Maya👸🐁🌸 :
አለም የቷ😂😂😂
2026-11-12 15:33:40
0
To see more videos from user @bmm494, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About