@mickiaweke: #0949252627በስራሰአትመደወልትችላላቹ

Micki Aweke
Micki Aweke
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 16:51:43 GMT
113544
7976
255
1850

Music

Download

Comments

dht988
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :
ብዙዎቹን አሳስተሃል ልክ አደለህም
2026-11-11 17:26:57
28
wende7343
wende :
ለስንት ዓመት ሕፃን ነው እየመከርክ ያለኸው ባክህ?
2026-11-11 17:31:50
6
semart_22
ዮናኤል :
መኪና ይቀንሳል ብሎ ማሰብ ተረት ተረት መጫወት ነው
2026-11-11 16:57:06
121
hanom.27
@Hanom Natural Views :
እውነት ነው ቪትዝ 2002ማንዋል 1.7 ተገዝቶ አሁን 2.4 እየተለመነ ነው
2026-11-11 17:10:12
27
abdulaziz_yimam
abdulaziz yimam ሜጢ :
electirc or benzil yishallal
2026-11-11 17:03:39
8
jude35709
Peace🕊 🏳️‍ :
Suzuki Super Carry ከ10 ቀን በፊት 4M ተብየ ትናት 5M አሉኝ ሳልገዛ ወደ ቤቴ ገባሁ "ደሀ እና ገበያ ሳይገናኝ ይሞታል" ይለኝ ነበር ወዳጄ🫡
2026-11-11 17:33:18
28
seasonetc
Lehulum Gizew kirb New! :
እስከ 5 ሚሊየን ድረስ ሪሴል ጥሩ የሆነ ለቤት የነዳጅ መኪና ምን ልግዛ?
2026-11-11 17:51:04
2
mastewal.shumet
Mastewal Shumet :
ኢሄን ምክር የዛሬ አመት በትነግረኝ ምን ነበረበት
2026-11-11 17:19:26
17
user4696029314847
Abduljewad @2026 :
miki toyota tocoma endet now?
2026-11-11 19:01:28
0
salla0912
salla0912 :
[Starry hearts]
2026-11-11 19:46:06
0
dontworry.002
🎼🎧 :
Tleyaleh 🫡🫡🫡
2026-11-11 19:09:18
0
mulualemab0031
Muleab-damtew/ayele :
ኢትዮጵያ ውስጥ መኪና ይቅርና ውሃ አይቀንስም😂😂😂 people ደግሞ መኪና በቅርቡ ይቀንሳል ይልሀል😋
2026-11-11 17:19:38
9
salmant1585
ሰልማን :
ewunt new
2026-11-11 19:01:56
0
tespapi
pápì :
አረ ስለዚህ መኪና ንገሩኝ
2026-11-11 18:36:29
0
danielandargie
Daniel Andargie የትየ ልጅ...❤ :
ሀቅ ነው ብሩ ወደቀ
2026-11-11 17:22:51
12
user7039314263600
Mesfin :
ሚኪ የምትሰጠነነ ምክር ሁሉ በክብር እያዳመጥኩህ ነው ወደፊትም አዳምጥሀለሁ
2026-11-11 17:27:41
6
kassa.gizachew
kassa. G :
thank you!!!
2026-11-11 18:57:57
0
trues770
truth :
miki wuling yangyuang bebank ligeza wetiche and and bota 7m yilalu and and bota 6.5 dires agegnehu midinew bezih dereja liyunet alew woy
2026-11-11 17:26:28
3
sintayehu496
Ali ወለዬው :
ለምን 100 ሚሊዮን አይገባም
2026-11-11 17:09:38
5
bornalone20
Born Again :
ሚኪ ብሩ አልሞላ አለኝ እንጂ የሚቀንስ ነገር የለም 😳😳 ምን ላድርግ
2026-11-11 17:03:13
5
gech5420
gech :
ትክክክ ል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ እኔ ባንተ ምክር ቢያንስ 1m አትርፌአለሁ ከልብ አመሰግናለሁ
2026-11-11 18:36:11
4
nibret.demise
Nibret Demise :
ባለፍው አመት አንት ሰምቼ ነበር መኪና የገዛውት ምክርህ ጠቅመህኛል አመሰግናለው
2026-11-11 19:25:14
0
bebi44533
BEBI :
Toyota መኪና መቼም አይቀንስም
2026-11-11 19:34:14
1
danielab2378
Daniel Ab :
ብሩ በዚህ ፍጥነት እየወደቀ ከሄደ መጨረሻችን ምንድነው ጎበዝ ??
2026-11-11 17:52:00
3
abebe.shanko0
Abebe shanko :
አይ ብርድ የተበለዉ ዊልግ ሚንበስ ለትራንስፖር ሥራ ይሆናል ዎይ ቃን ሙሉ ማሥራት ይችላል ምን ትማክረኛሌህ
2026-11-11 18:39:56
0
To see more videos from user @mickiaweke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About