@nardimesfeni0: #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #ኢየሱስእራኛዬነው💚💛❤ #እግዚአብሔር_መልካም_ነው

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 11 November 2026 17:22:48 GMT
119337
6561
1017
5417

Music

Download

Comments

solo_ketema
አቡነ SOLO😂😂 :
እኔም አዲስ ገቢ ነኝ አቡነ SOLO[Big LOL]
2026-11-12 05:53:34
300
love.islove31
ፖፒዮ :
አቡነ አጥሚት 👑👑መች ነው ሚመጡት
2026-11-11 18:50:12
368
apo.zerihun
zerihun :
አቡነ በሶ መቼ ነው ሚገቡት
2026-11-12 04:54:22
107
mekia687
MEKIA :
አቡነ ቆጮን እንጠብቃለን ኰተታሞቻ::
2026-11-11 18:41:47
815
mengistu.teshome34
mengistu teshome :
ግብፅ ሰሞኑን በጣም ተናዳለች ኢትዮጵያ በገዛችው ጀት su-35
2026-11-11 19:49:37
108
gez6571
Elijah :
ቆይ የኦሮሞ የወላይታ የጉራጌ ፃድቃን የሉም እንዴ?
2026-11-12 06:41:58
87
tgye200
Tg Kids Adama🎒👗🥿🌸🦋 :
ብራንድ ሽቶ ይዞልኝ ብገቡ ምን አለበት😳
2026-11-11 18:20:05
100
miya14706
HaNuS :
😊 Sijamare Emayemalakatachu Gudaye Laye Ategebu Yelale Fatari !!! !! 😊 Siqatele Sela Qedusane Yamayemalakatachu Lamimamakatawe Baechana Becha Enedihume Becha Tawulene!!! !! 😊 Sidamadame Ba Qedusane Laye Eyalagatachu Karasachume Alefachu Netuhanene Eyaseqasadachu Nawe Larasachu Taleyu !!! !! 😊 Sitanaqaqe Manefasawina Polatika Bafetume Ayeganagheme Malatem Tequre Enedihume Nache Ymilhe Mafasawinate Yalame !!! !!
2026-11-12 11:58:09
0
singiten177
SµችMORE🌎✈️ :
ሲጀመር ፃድቅ ማንነው ? እኔም ፃድቅ ነኝ ወደ ሮሜ ሰዎች 10:10  ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
2026-11-11 17:54:26
43
user3133336657910
@Asfaw :
ወደብ ሳይኖረን እንደዚ ከሆነ ወደቡ ሲኖረን ምኑን እደምንችለው ጌታ ይድረስልን አንችን ግን ዘርሽ ይባረክ።!!!!!!!!!
2026-11-11 18:39:43
67
abawayesaa
Aba wayesaa :
አባ ዱላ በምለው ይስተካከል
2026-11-11 18:11:46
48
bina60772
Official_ Agape A² :
እናበረታታው አዲስ ገቢ ነው
2026-11-11 19:31:12
48
tesfa0939366504
Tesfanesh Derese :
butterfly🦋 nw beyign😅
2026-11-12 15:07:06
0
user5386073538237
Abenezer :
ኦርቶ አማልክቷ አያልቅም
2026-11-11 17:42:08
50
userasebe4941
userasebe4941 :
Amazing!
2026-11-12 15:18:32
0
steward9746
Steward :
Ere gud 🤣🤣🤣🤣
2026-11-12 16:53:01
0
isgodaliveor
official እውነታ truthphilosopher :
በረከታቸው ከኛ ላይ ይለፍ
2026-11-11 18:27:01
17
user4526126115935
Tokkummaa :
well come 😂😂😂
2026-11-12 10:24:55
0
www.timesi1
@mesi 🧿♉️💎 :
አቡነ ቆጮ ሲገቡ አሳውቂኝ።
2026-11-12 16:28:58
18
tiktok192340
shalom shalom :
ካላወክሽ ጠይቂ አቡነ ሀቢብ መታሰቢያቸው በ25 ነው የራሳቸው ገድል አላቸው ቅዱስ ናቸው ወይም አባ ቡላ ይባላሉ አንዳንድ ክርስቲያን መስለው የቅዱሳነስ ስም ለማጥፋት የሚሞክሩ ሰዎች አሉ ተጠንቁቁ
2026-11-12 07:52:28
12
zeytonahelile16
ام يحيىٰ :
አብነ ቆጮና አብነ አሚቾ ሲመጡ ጥሪኝ
2026-11-11 19:57:55
18
nardimesfeni0
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው :
አባ ቡላ ቀን ተመድቧል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስንክሳር ውስጥ ታሪካቸው የሚታወቅ የጥንት ጻድቅና ሰማዕት ናቸው። ሁላችንም ምግብ ከበላን በኋላ «ስብሐት» ብለን «በእንተ አባ ቡላ» እያልን የምንጠራቸው እኚሁ ታላቅ አባት ናቸው። ዓመታዊ በዓላቸውም ጥቅምት 25 ቀን ይከበራል
2026-11-11 19:26:39
29
mesi75076
mesi :
ኢየሱስን ተቀበሉ ሌላ ነገር አታስተናግዱ
2026-11-12 07:34:15
6
amenfnfn
እግዚአብሔር መልካም ነው :
ትንቢተ ኢሳይያስ 46 5 በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ? 6 ወርቁን ከኮረጆ የሚያፈስሱ ብሩንም በሚዛን የሚመዝኑ እነርሱ አንጥረኛውን ይቀጥራሉ፥ እርሱም አምላክ አድርጎ ይሠራዋል ለዚያም ይጐነበሱለታል ይሰግዱለትማል። 7 በጫንቃቸው ላይ አንሥተው ይሸከሙታል በስፍራውም ያደርጉታል፥ በዚያም ይቆማል፥ ከስፍራውም ፈቀቅ አይልም ሰውም ወደ እርሱ ቢጮኽ አይሰማውም ከመከራውም አያድነውም። 8 ይህን አስቡና አልቅሱ ተላላፊዎች ሆይ፥ ንስሐ ግቡ፥ ልባችሁንም መልሱ።    ሥላሴ በቁጥር ይቆጠራሉ? በፍጹም አይቆጠሩም!! ታዲያ ሥላሴን የሚወክል ሥዕል ነው እየተባለ የሦሥት ሰዎች ሥዕል በተመሳሳይ ዓይነት መልክ እየተሳለ የሚሸጠው ሥዕል ከየት የተገኘ ነው? ያንን ማድረግ በአሃዝ ማስቀመጥ አይደለም? ደግሞስ ሥላሴ ያንን ይመስላሉ ማለት ነው? የሥላሴ ስፉሕነትና ምሉዕነት በአንድ ሥዕል ይገለጻል
2026-11-11 17:55:03
8
ali.ali00116
Ali Ali :
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከን
2026-11-11 17:49:12
10
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About