@teddyafro1822:

ቀና በል
ቀና በል
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 17:50:06 GMT
42737
4647
78
367

Music

Download

Comments

bisratnigussie285
polar B. :
ጭራሽ ኢቲቭ አስተላልፎታል አይ ጊዜ ሁሉም ነገር መልካም ነበር
2026-11-11 20:38:30
171
widad.decor
Widad Decor 🅰️🅰️🔧🚎🚍🚘🏎 :
ንጉሳችንን ለማየት በስንት ግፊያ የገባን 90 ልጆች የታላቹ የማይረሳ ኮንሰርት ነው አበበች ጎበናን የረዳበት ና ለይልማ ገብረአብ የወርቅ እስክሪብቶ የሰጠው
2026-11-12 18:53:46
20
abiytekalign
ከ ለ ላ ዲዛይን እና ግንባታ :
ሚስማር ተራ 10 ብር ከፍዬ ነበርኩ😂
2026-11-12 09:20:07
28
et_2468
et_2468 :
I was there በ50 ብሬ😁😭
2026-11-12 04:33:31
46
nahito50
nahom :
abet negus abet germa moges mikaeln hulem teddy😎😎😎🥰
2026-11-12 10:29:00
0
promoterjoni
ዲጄ ጆኒ እና ፕሮሞተር :
ያ የፍቅር ጊዜ እውነተኛ ሰው የመተሳሰብ ዘመን
2026-11-11 19:28:28
20
biruk_719
Biruk C Ramos :
አቤት ውበት አቤት ግርማ ሞገስ እውነትም ንጉስ🔥
2026-11-11 19:46:21
51
its.me.abula
its.me.abula :
ፍቅር ሲያሸንፍ ቴዲ ነበር ጎሎን ያገባው🙏🙏
2026-11-11 21:05:23
45
endashawbaharu577
Endashaw Baharu :
ምድር ላይ ሰውና ህዝብ ስታተርፍ ከዝይ በላይ ደስታ ምንአለ
2026-11-12 04:33:53
22
fu_ad551
Dr. Fuad Abdella :
music in human form
2026-11-12 10:56:06
0
djestif
Dj Estif :
ቴዲ ይገርማል Saund man ያለበት ቦታ ኤኮ ሳስቸግረዉ ሳያስነቃ የተናገረበት መገድ ይገርማል ለ Saund manu ይሄን ግዜ አረሳዉም ቦታዉ ላይም ነበርኩ ሸራተን እዲዘፍን ተጋብዞ እቢ ብሎ ነው እስታድየም የዘፈነዉ (ፍቅር ያሸንፋል ቴዲ አፍሮ) ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-12 08:29:51
16
leoul7
Moa Anbessa :
I was there.
2026-11-12 09:05:23
0
user4819299498341
ደጅ አዝማች አካሉ :
ቴዲ ወርቃችን ከ እስር ሳይሆን ለኢትዮጵያ ጌጥ ለመሆን በእሳት ተፈትኖ ነው እኛም ኢትዮጵያውያን በጌጣችን አጊጠን ለዘላለም እንኖራለን ።እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
2026-11-11 19:19:18
13
mahlet612
ማሂ የ የካው ሚካኤል ልጅ 612 :
legend ❤
2026-11-12 05:57:28
0
motitaw
Moti werkneh :
50ብር ገብቻለው
2026-11-12 02:41:17
6
user5327171038113
Alemshet :
ደጉ ግዜ
2026-11-11 18:44:35
11
ismi.bellingham
@Ismi Belliñghãm :
ንዝረትትትትትትትትትትትትትትትትት 💪
2026-11-11 21:16:56
6
6eeena
ቆንጆ :
ስልክ የተበላሁበት ሰልፍ
2026-11-12 07:41:01
2
hiralemayehu
Rita Alemayehu :
በፊት የነበሩትም አሁን ያሉትም ወደፊት የሚፈጠሩትም የኢትዮጵያ አርቲስቶች የቴዲን ያክል ዝናና ክብር በህዝብ መፈቀርን አላገኙትም አላዩት ወደፊትም ማንም አያገኘውም!
2026-11-12 04:21:40
34
yergalem20
ይርጋለም ሀበሻ ልብስ :
Forever ✌️
2026-11-11 19:40:59
3
user.mesiafro19
user mesi@afro🎶19 :
የማያረጅ ውብት አንተ ኮ ነህ ቴዳ
2026-11-12 18:42:41
1
user29872112050684
Christian-7 :
አይ ያ ዘመን!
2026-11-11 22:30:51
2
once78457
once! :
ቅመም በከረችም!!
2026-11-11 18:58:19
2
sixten242
SIXTEEN :
ከስራዉ የሰዉ ፍቅሩ ይገርመኛል
2026-11-12 08:15:31
1
To see more videos from user @teddyafro1822, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About