Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@erdem_290: #SaçBakımUzmanı @elidorturkiye #
47{ERDEM}47
Open In TikTok:
Region: TR
Wednesday 11 November 2026 18:08:30 GMT
0
0
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.43MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.43MB
)
Watermark .mp4 (
4.43MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @erdem_290, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Cherki x new person, same old mistakes🪄 || ib:@shell.real0||#rayancherki #cherki #mancity #blowup #4k
«አቤቱ፥ ሥራህ እንዴት ታላቅ ነው! አሳብህም እጅግ ጥልቅ ነው።» (መዝሙረ ዳዊት 92፥5) የእግዚአብሔር ሥራ ግሩምና ድንቅ ነው! ወንጌሉ በሚሰበክበት፣ የእምነት ዘር በሚዘራበትና የምዕመናን ቁጥር በሚበዛበት ሥፍራ የመንፈሳዊ ሕይወት ፍሬ ይታያል። ይህንንም የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ በገባሌ ስብከት ማዕከል እየተመለከትን እንገኛለን። የሐዋርያዊ ተልዕኮ ፍሬ እየታየ ነው! ገባሌ ስብከት ማዕከል በሥሩ ለሚገኙ ሦስት መንደሮች የቦታ ድልድል ሥራ እያከናወነ ይገኛል። በተለይም በቅርቡ በዲራሼ አልጋዬ ቤተ ክርስቲያን ከ580 በላይ ምዕመናን በቅዱስ ጥምቀት ወደ ክርስትና እምነት ሕይወት የገቡ ሲሆን፣ እነዚህ አዳዲስ ምዕመናን በቅዱስ ወንጌል ትምህርት የሚጠናከሩበት፣ በቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት የሚታነጹበት እንዲሁም በእምነት የሚያድጉበት ማዕከል ለማቋቋም ከ300,000 (ሦስት መቶ ሺህ) ብር በላይ የሚያወጣ የቦታ ግዥ ተፈጽሟል። ይህ ታላቅ ውጤት የወንጌል ሥራ በተግባር እየተገለጠ መሆኑን የሚያሳይ ብሩህ ምልክት ነው። የተፈጸመው የቦታ ግዥ የሥራው መጨረሻ ሳይሆን የታላቁ ሐዋርያዊ ተልዕኮ መነሻ ነው። ስለሆነም ይህንን መልካም ጅማሬ በማጠናከር፣ በቀጣይ ጊዜ የምዕመናኑን እምነት የማጽናት፣ በወንጌል የማስተማር፣ የመንፈሳዊ ሕይወታቸውን የማሳደግና የቤተ ክርስቲያንን ተልዕኮ የማስፋፋት ሥራ በትጋትና በተቀናጀ መልኩ መከናወን ይኖርበታል። ይህም በጸሎት፣ በምክር፣ በጉልበት፣ በገንዘብና በተለያዩ የድጋፍ መንገዶች የሁላችንንም ተሳትፎ ይጠይቃል። የተጀመረው ሥራ እንዳይቋረጥ፣ የተዘራውም የወንጌል ዘር ፍሬ እንዲያፈራ ሁላችንም የየራሳችንን ድርሻ መወጣት ይገባናል። በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ሥራ ላይ ከመጀመሪያው ጀምሮ በጸሎት፣ በሐሳብ፣ በጉልበት፣ በገንዘብና በሌሎችም የተለያዩ አስተዋጽኦዎች ድርሻቸውን ለተወጡ የስብከት ማዕከሉ አመራሮች፣ አገልጋዮች፣ ምዕመናን፣ ደጋፊዎችና በጎ ፈቃደኞች ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናና አክብሮት እናቀርባለን። ይህ የተደረገው አስተዋጽኦ በጊዜያዊ ሥራ ብቻ የሚያበቃ ሳይሆን ለትውልድ የሚተላለፍ መንፈሳዊ አሻራ ነው። እግዚአብሔርም የደከማችሁበትን ድካም፣ የለገሳችሁትን ልግስናና ያደረጋችሁትን በጎ ሥራ በቸርነቱ ይመልከትላችሁ፤ በቤታችሁና በሥራችሁ ሁሉ በረከቱን ያብዛላችሁ። ለቀጣይ የሐዋርያዊ ተልዕኮ ስኬትም የእያንዳንዳችን ተሳትፎ ወሳኝ ነው። ስለዚህ የተጀመረውን መልካም ሥራ በጋራ እናጠናክር፤ ወንጌሉ እንዲሰፋ፣ እምነት እንዲጸናና ቤተ ክርስቲያን በመንፈሳዊ ፍሬ እንድትበለጽግ ከጎን እንቁም። 🙏 «የሚዘራውም ሆነ የሚያጠጣው አንድ ነው፤ እያንዳንዱም እንደ ድካሙ መጠን ዋጋውን ይቀበላል።» (1ኛ ቆሮንቶስ 3፥8) ክብርና ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ! ሼር አድርጉ !!!
Cassidy ult Quality from @ohmy9afe #overwatch #overwatchclips #overwatch2 #ow #ow2 #120fps #4k
only 0.1% can do🥹🥹 #trick#viral#cambodia#impossible#challenge
#اوعدك_كان_حضوري_مسبب_ازعاج #شعروقصايد #جبراتت📮 #تصميم_فيديوهات🎶🎤 #فرج_سالم_الرشيدي
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy