@qinlib.12:

ደጉ ሳምራዊ❤❤ ዘአማኑኤል ✝️☦️
ደጉ ሳምራዊ❤❤ ዘአማኑኤል ✝️☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 18:37:06 GMT
177004
15349
1118
8260

Music

Download

Comments

user71607885169533
አንድ ሰው :
ኦርቶደሰክስ ሀይማኖት አይደለም ፖለቲካ ነው።
2026-11-12 00:24:06
186
ermi0297
Ermi :
እሚያስፈልገን እንደዚህ ያለ አባት ነው የሚስፈልገን
2026-11-12 05:31:56
172
gestzey4
gestzey4 :
አልሀምዱሊላህ አንድም ኡስታዝ እንዲህ ብሎ አላስተማረንም
2026-11-12 06:12:05
80
gmnigmn
@@@121321,19@ :
አውነት ነው ዳዊት በጎልያድ አልተኮነነም
2026-11-11 20:20:06
280
user65202108007706
የብሬ ነኝ :
እንደዚህ አይነት ክፋት እና ጥላቻ እሚሰብኩ እያሉ እንዴት ሰላም እንሁን
2026-11-12 03:47:11
87
user6881304605319
ብሩክ ደ/ዘ :
ጀግና መሪ አባት
2026-11-12 00:20:17
210
asednakitv
Asdenaki tv 🔵 :
ይሄንን ንግግር አንድ ኡስታዝ ተናግሮት ቢሆን ኖሮ አስቡት 😌😌😌
2026-11-12 07:11:38
27
gezish250
gezahegn Zemene :
አው ልክ ነው ያለፈው ይብቃን
2026-11-11 19:23:52
92
melsew641
M S :
ያለዚህ ምንም መፍትሔ የለም
2026-11-12 08:56:06
9
mateyase777
natei :
በሕግ መጠየቅ አለበት
2026-11-12 04:31:23
19
hulualafi
Dirar ዲራር :
በህግ ይጠየቅ
2026-11-12 07:36:20
15
hfbjkvhjj0
, :
. አትግደል የሚለው ህግስ ምን እናድርገው ?
2026-11-11 20:36:31
12
user9699491012974
የየሗንስ ምርኮኛ ነኝ :
ኦርቶዶክስ ዛሬ ትክክል ስብከት ሰበከሽ
2026-11-12 05:24:35
38
beyoursef7
New chapter :
Of course,he is right;self defence is right. But what Bible say??
2026-11-12 11:03:31
0
wende.man79
💠wende man💠 :
ትክክልነው [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-12 08:02:22
0
tamrat0815
ዲ ን ታምራት :
አባ እወድዎታለሁ
2026-11-11 20:04:03
38
geni.ma4
geni ma :
algebagm dawitn enasb
2026-11-12 10:20:08
0
mesfinbekele8887
mesfin the last :
zare ewnet semaw
2026-11-12 08:48:20
1
user5972654759147
በሰዉ ዉድቀት አትሳቅ✅✅✅❤❤❤ :
ክፉን በክፉ አትመልሱ ሚባለዉንስ ምን እናድርገዉ?
2026-11-12 04:07:49
9
user96072024nvmomu
¥€¢£€¤© :
ግዜውን ያወጅ መምህር ።
2026-11-12 09:11:37
5
user26581010528775
D❤ H :
በጣም ስለመረረን እውነት ነዉ
2026-11-12 03:32:53
21
antwonantonyo
ጥልቁ አለም 🌏🌠🌘🌗🌕 :
ቃላት የለኝም 💯ትክክል✔
2026-11-11 21:41:56
17
beranu.aderawe
Birhanu :
ገና አሁን አባት አገኘን ልክ ነው🥰
2026-11-12 05:08:02
8
useabf
Hebrew :
እናመሰግናለን ከዚ ቀጥሎ ብዙ አራጆች እና አሳራጆች እንደሚጮሁ እናውቃለን አንተን ግን እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ነው ሊያስከብረን የሚችለን
2026-11-11 20:18:07
32
yegebr
ክስተት ✅ :
ትክክለኛ አባት
2026-11-11 20:38:48
12
To see more videos from user @qinlib.12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About