@besufekad59: saudi court order 100 lashes for kenyan woman #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 19:11:33 GMT
53704
4039
283
217

Music

Download

Comments

zemzem6045
elham✨🤍 :
ዝሙት አደል እሰይ
2026-11-11 19:23:54
241
bb173091
ⒷⓁⓊ :
እዚም ይጀመር
2026-11-11 19:17:24
173
user1493311426610
Abu emran :
ብራዘር እነ እወድሀለሁ እና እሄ የሀይማኖት ህግ ስለሆነ አስተያየት የምንሰጥበት እድል የለንም እና እሱም ወይ ጠፍቶ ነው እጂ አይቀርለትም ስለዚህ ጉዳይ ባትገባ እላለሁ
2026-11-11 19:55:40
55
khalifah_abdallah
Khalifah Abdallah :
እስላማዊ ፍርድ ነው በሱ አትግባበት።
2026-11-11 19:19:22
154
behrenbaba
🅱𝙚нŔ𝙚𝙣 𝙗𝙖𝙗𝙖 :
ወደድንም ጠላንም ይህ የሸሪኣ ህግ ነው እኛ ልንሽረው አንችልም ዋጋዋን ነው ያገኘችው
2026-11-12 07:21:09
11
maya.vip4
Maya 👁️ :
መብቷ እኮ ነዉ
2026-11-11 19:40:27
2
aberash.bala
ኪያኪያ :
ምነው ኢትዮጵያ ላይ እንደዚህ አይነት ስነስረአት ቢኖር
2026-11-11 19:57:21
36
abiy1921
Abiy(አብይ) :
ከአራት ሚስተቶችስ መውለድ ይቻላልን?
2026-11-12 10:58:24
1
benuababu
Ben Man :
እኔ ምንም አልስማማም በግሌ ምክንያቱም ራሱ የፈጠረን አምላክ እኛን እንደፈለገ ማድርግ ይችላል ፍርድ የእሱ ብቻ ነው። የእኛ ስራ ሊሆን የሚገባው የፈጣሪን ትዕዛዝ ለማድረግ ለመከተል ለወደደ ሰው ህጉን ማስተማር ብቻ ነው እንጂ ማስገደድ አያስፈልግም ።
2026-11-11 22:03:46
0
sultanali7926
sultan ali :
ዝሙት ነው ህግ ነው
2026-11-12 08:18:43
0
wudewa134
wudewa🧕YNWA🦋 :
siyansat nw
2026-11-11 21:10:34
1
user660612181002tof
👲 :
ይሄኮ ያንተን እና የሰዎች አስታየት ሳይሆን የፈጣሪ ፍርድ ነው🥰🥰🥰
2026-11-12 07:21:56
13
issaamba1
Issa Amba(architect ) :
ሁለቱም ላይነው ፍዱ የሚተገበረው በኢስላም ማዳላት የለበትም
2026-11-12 04:09:17
13
917ami
Nure :
islamic sheria new
2026-11-11 19:17:55
5
muhammad.abubeker2
Muhammad LEONOIR 7 :
አስተማሪ ቅጣት
2026-11-12 07:29:54
6
abidela25
አብደላ ከአዳማ :
ሸሪያ ው ነው
2026-11-11 19:50:44
7
abdiabsha
ኦሃም CR7❤❤❤ :
አዋ ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ❤️❤️❤️
2026-11-12 07:24:48
6
user202380139551
Muhammad jamal :
እሱም ጠፍቶ ይሆናል እንጅ ተመሳሳይ ነዉ።
2026-11-14 03:58:49
1
user6538418690220
ኢህሳን❤❤👈 :
ይህ የሸሪአ ፍርድ ነዉ እና ምን ይሁን
2026-11-12 04:57:29
2
neima_ma
nimu✨ :
tkkl new🥰
2026-11-12 05:29:55
2
d298257
dagi🧚‍♀️ :
እሱስ ለምን አይቀጣም
2026-11-12 03:54:38
2
tawdaju
@ r i d $ :
Awe lek new
2026-11-11 20:45:41
5
feti1230
bint Mohammed shulihe :
ሸሪያ ህግ ነው
2026-11-13 12:50:20
1
ethiopia1t
Semir Mu :
ትክክል ነው
2026-11-11 21:07:44
3
oumer0708
Oumer city :
ኢሄ ኢሰላማዊ ፍርድ ነው ብሮ አታበርታታ ሀራም ሰለሆነ ነው ሌሎች እንድማሩ ነው በሰውች ትክክል ሰህተት ሰላሉ አይሻርም ለምሳሌ የሰርቀ እጁ ይቆርጥ ነው እሚለው ሌላው ለመሰርቅ አይሞክርም
2026-11-13 05:59:39
1
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About