@genet_lemessa: She is an Ethiopian Legend. 🇪🇹❤️DERARTU TULU🙏❤️

Genet Lemessa
Genet Lemessa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 11 November 2026 20:31:21 GMT
65207
4195
126
194

Music

Download

Comments

w.gashaw
W Gashaw :
እንባው የመጣበት እንደኔ
2026-11-12 11:10:09
10
user2835322120657
mule :
የውነት እንባዬ ነው ነው አንቺ ሀገር ነሽ
2026-11-12 04:15:28
16
shimeshime16
shime :
Darartu Enwedshalen Enakebrshalen[Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-12 14:09:13
0
user6254321173079
biqila qanqee :
uuffee
2026-11-12 08:02:18
0
genet.mekonen45
Genet Mekonen444 :
ደራርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ ኩራት እህት
2026-11-12 09:31:43
4
honey._472
cc556677 :
አብሬያት ተጨነቅኩኝ ኡፍ።
2026-11-12 13:27:21
0
user6039167819356
የሚካኤሉ :
ማርያምን አለቀስኩ
2026-11-12 08:09:48
3
user7616758777933
BBD4 :
ደራርቱ ብቻዋን ሀገር ነች
2026-11-12 04:21:37
7
coach.binyam
COACH BINYAM :
አይ የአገር ፍቅር ሰትወዳደር እኳን እደዜ ተጨንቃ አታቅም ደራርቱ ምርጥ ኢትዮጵያዮይት
2026-11-12 11:06:24
2
user6522197201400
aster :
ውይ ደራርትዬ
2026-11-12 12:53:44
1
haile31170
haile :
በናትህ ተብሎ የእናቱን የአደራ ቃል የማይፈፅም ልጅ ከቶ እንዴት ይኖራል የሙያ ልጇ እናቱን ደራርቱን አኮራት የደስታ እንባ አስነባት የሀገሩንም ሠንደቅ በዓለም አደባባይ ከፍ አደርጎ አውለበለባት እኛንም ደስ አሰኘን እናመሠግናለን በርታ የኛ ጀግና !!
2026-11-12 08:15:50
0
user7884766166176
ፋንታሁን የኔው አምሳሉ :
ኧረ በምን ልግለፃት ምንም አልልም ረጅም እድሜ ይስጥልን
2026-11-12 03:58:33
3
makbel.t1
ጆሲያስ ኪያ :
ከውጤት የተሻገረ የሀገር ፍቅር ስሜት
2026-11-12 09:51:36
1
user49436617158135
ፀሐይሲና :
ምን አይነት ኢትዩጵያዊ ስሜት ነው
2026-11-12 07:04:48
2
user73606652677283
ግዜ :
ደራሪቱ ትክክለኛ ሰዉ ነች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 09:56:26
2
cino3592
ሲኞራ :
ሁሌ ደራቱን ሳያት ኢቲዮጵያዊነት ይሰማኛል የኔ ጀግና
2026-11-12 05:32:25
2
user6192560961395
yechale :
እኔግን እንባየ ተናነቀኝ የሀገረ ፍቅረ
2026-11-12 08:32:45
1
hasen.tune
Hasen Tune :
ኢትዩጵያዊነት ማለት ይህ ነው
2026-11-12 07:18:27
1
user4881277240423
user4881277240423 :
የሀገር ፍቅር
2026-11-12 07:52:46
1
user700446033210
bini kitchenware store :
የኔ እናት
2026-11-12 06:41:16
1
gadabilisuma0
Abdulaziz Menza :
Gootittii atileetii addunyaa Haboo ykn adaadaa ijoollee dibaabaa umrii dheeraa nuuf jiraadhu.
2026-11-12 09:44:43
1
fitawrariandualemyeta
ፓንት በቀበቶ የሆነ life🤔 :
ወጣ በል ወጣ በል በናትህ ዉይዉይ ወጣ በል 😂❤️❤️
2026-11-12 11:00:15
1
habtamu.kedanmareyame
Habtamu kedanemareyam :
ከሯጩ የበለጠ ያሸነፈችው ደራርቱ ነች ደም እደዚ ነው
2026-11-12 13:38:49
1
user3098048504348
21 :
ኢትዮጵያ እንደዚች ያለ የሀገር ፍቅር ያለው ሰው ብትመራ የነበረው ክብሯ ይመለስ ነበር
2026-11-12 09:43:29
1
user1081778870498
ፑቲን :
የሀገር ፍቅር በተግባር ሲገለጽ ልክ እንዳንች ነዉ የኛ ዉድ ጀግና
2026-11-12 09:09:59
1
To see more videos from user @genet_lemessa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About