@tafraout19:

❤️❤️khadija-ntfraout❤️❤️
❤️❤️khadija-ntfraout❤️❤️
Open In TikTok:
Region: MA
Wednesday 11 November 2026 22:08:11 GMT
2007
187
282
44

Music

Download

Comments

saaaaaaahfya
🖤عاشيقة 🧕اسواد 🖤 :
2026-11-11 22:19:41
3
fatihaihahan34
حسناء اكادير،😘😘🫶 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🍒❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 حبيبتي حبيبتي
2026-11-12 09:57:18
1
jamilatitrit3
jamila :
2026-11-12 11:09:56
1
taboudrart35
💟TABOUDRART IHORRAN💟 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 09:25:37
2
aba3mran2
aba3mrane :
2026-11-12 09:46:24
1
cazawia_bella
امازيغية وافتخير🥰🥰🥰 :
2026-11-12 00:04:37
2
kelbeiflxbt
kkalb isshane ❤️💎 :
2026-11-12 11:57:34
1
amazighandproud1
أمازيغية و أفتخر :
2026-11-12 10:40:43
1
noorsayidati
نور سيدتي :
2026-11-12 10:14:03
1
yu334469579470
الخال 🇲🇦يوسف 🇲🇦 :
2026-11-12 11:35:48
1
fatihaihahan34
حسناء اكادير،😘😘🫶 :
2026-11-12 09:57:39
1
fatihaihahan34
حسناء اكادير،😘😘🫶 :
2026-11-12 09:57:29
1
jamilatitrit3
jamila :
2026-11-12 11:10:08
1
jamilatitrit3
jamila :
2026-11-12 11:10:02
1
jamilatitrit3
jamila :
2026-11-12 11:09:49
1
jamilatitrit3
jamila :
2026-11-12 11:09:26
1
amazighandproud1
أمازيغية و أفتخر :
2026-11-12 10:41:00
1
yu334469579470
الخال 🇲🇦يوسف 🇲🇦 :
2026-11-12 11:35:53
1
taboudrart35
💟TABOUDRART IHORRAN💟 :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 09:26:04
2
taboudrart35
💟TABOUDRART IHORRAN💟 :
🌹🌹🌹🌹
2026-11-12 09:26:22
2
taboudrart35
💟TABOUDRART IHORRAN💟 :
🌹🌹🌹🌹
2026-11-12 09:25:26
2
bo123di
🌸💙بوودي 💙🌸 :
2026-11-11 22:30:16
1
saaaaaaahfya
🖤عاشيقة 🧕اسواد 🖤 :
2026-11-11 22:21:07
1
hmadouzoud
Ahmad Ouzoud :
ذ
2026-11-12 11:05:00
1
idabdlmalkmohame4
ABDO LMAlk :
2026-11-12 05:50:19
1
To see more videos from user @tafraout19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ታላቅ የምስራች ! ለዲላ ዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ሐዋሪያዊት ቤ/ክ ተማሪዎች ሕብረት የቀድሞ ሞሩቃን በሙሉ ፤ የአመታት ትዝታዎን የሚመልሱበት ጊዜ እነሆ ደረሰ “ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ፤  መዝሙር 66፥5 በዚህ ህብረት ውስጥ በጌታ ፊት ተንበርክከን የጸለይንባቸው፣ በአንድነት ያመለክንባቸው፣ ያገለገልንባቸው በደስታ የዘመርንባቸው፣ የእግዚአብሔርን ታማኝነት የተመለከትንባቸው ቀናት አሁንም በልባችን ውስጥ ሕያው ናቸው። እንግዲያውስ ያንን ውብ ጊዜ በአንድነት የምናስብበት የምንተያይበት የምንሰባሰብበትና የእየሱስን ታማኝነት አብረን የምናከብርበት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጀመሪያ ዙር የዲላ ዩኒቨርስቲና የኮሌጅ ተማሪዎች (RE - UNION ) ኮንፈረንስ እነሆ ጊዜውን ጠብቆ ደረሰ ።
ታላቅ የምስራች ! ለዲላ ዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ሐዋሪያዊት ቤ/ክ ተማሪዎች ሕብረት የቀድሞ ሞሩቃን በሙሉ ፤ የአመታት ትዝታዎን የሚመልሱበት ጊዜ እነሆ ደረሰ “ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ፤  መዝሙር 66፥5 በዚህ ህብረት ውስጥ በጌታ ፊት ተንበርክከን የጸለይንባቸው፣ በአንድነት ያመለክንባቸው፣ ያገለገልንባቸው በደስታ የዘመርንባቸው፣ የእግዚአብሔርን ታማኝነት የተመለከትንባቸው ቀናት አሁንም በልባችን ውስጥ ሕያው ናቸው። እንግዲያውስ ያንን ውብ ጊዜ በአንድነት የምናስብበት የምንተያይበት የምንሰባሰብበትና የእየሱስን ታማኝነት አብረን የምናከብርበት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የመጀመሪያ ዙር የዲላ ዩኒቨርስቲና የኮሌጅ ተማሪዎች (RE - UNION ) ኮንፈረንስ እነሆ ጊዜውን ጠብቆ ደረሰ ። " የቤተክርስቲያንን ምድራዊ ተልዕኮ ለመደምደም የሚጠበቅ ትውልድ" ኢዩ 2:3 & ሮሜ 8:21 በምል መሪ ቃል  ከህዳር 25 _ 27 በዲላ ሐዋርያዊት ቤ/ክ እናት አጥቢያ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይካሄዳል። በዚህ ታላቅ ጉባኤ ከኦደአያ ከሜን ከሆስፒታል እና ከሐሄዴላ እንድሁም ከኮሌጅ ተሰባስበን አብረን አምልከን እየሱስን አክብረን በፍቅር ማዕድ ተቋርሰን ያሳለፍነውን ትዝታ ለማስታወስ እነሆ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ዳግም ልንገናኝ ቀኑ ደረሰልን። ስለ እየሱስ ዝና፣ ስለ ታላላቅ ተአምራቱና ስለ ውለታው እያመሰገንን፤ የጌታን ድንቅ ሥራ እንሰማለን፤ የሕይወታችንን ምስክርነት እንካፈላለን፤ ከልብ እንዘምራለን፤ በፍቅር እንሳሳቃለን፤ በአንድነትም የእግዚአብሔርን ስም ከፍ እናደርጋለን! ከዚህ ቀደም በዲላ ዩኒቨርስቲና በኮሌጆች ተምራችሁ የወጣችሁ፣ በተማሪዎች ሕብረት ውስጥ የተሳተፋችሁና ስታገለግሉ የቆያችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ በዚህ ታላቅ የዳግም መገናኛ ጉባኤ እንድትገኙ በአክብሮትና በኢየሱስ ፍቅር ተጋብዛችኋል። እርሶም ያንን ድንቅና ውብ ጊዜያት አብረው ካሳለፏቸው ወንድሞች እህቶች ጋር ዳግም ትዝታዎችን እያስታወሱ እየሱስን ያከብሩ ዘንድ ኑ ዳግም በቤቴል እንገናኝ በማለት ወንድም እህቶችን ይጋብዙ። የቀድሞ ቤታችሁ በናፍቆትና በፍቅር  ልታያችሁ ዝግጅቷን ጨርሳለች ፤ ሕዳር 25 እስከ 27 ከአርብ እስከ እሁድ በዲላ ሐዋሪያዊት ቤ/ክ እናት አጥቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ አይቀርም፤ የቤተክርስቲያንን ምድራዊ ተልዕኮ ለመደምደም የሚጠበቅ ትውልድ"

About