@esubalewumitike: ሰበብ መካከለኛ ክሊኒክ-ዳሎቻ! ጤናዎ ቅድሚያችን ነው! እነሆ! በዳሎቻ ከተማ ለማህበረሰቡ ተደራሽና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለመስጠት ሰበብ መካከለኛ ክሊኒክ በረጅም ዓመታት ልምድ ባካበቱ የጤና ባለሙያዎችና በዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች ተደራጅቶ ስራ ጀምሯል! ክሊኒካችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የአዋቂዎችና የህፃናት ተመላላሽ ህክምና፣ የእርግዝና ክትትል፣ የወንድ ልጅ ግርዛት፣ የድንገተኛ ህክምና፣ የቤተሰብ ምጣኔ፣ የመለስተኛ ቀዶ ህክምና፣ የጥርስ፣ የአይንና ከአንገት በላይ የህክምና አገልግሎቶችን እንሰጣለን። በተጨማሪም የኩላሊት፣የጉበት፣ የጨጓራ ባክቴሪያ፣ የኤች አይ ቪ፣ የደም ማነስ፣ የእርግዝና፣ የስኳር መጠን፣ የወባ፣ የአንጀት ትላትል፣ የደም አይነትና ሌሎችንም የላብራቶሪ ምርመራዎች በሰለጠኑ ባለሙያዎችና በዘመናዊ መሳሪያዎች እንሰጣለን። ጤናዎን ለመጠበቅ ሩቅ መሄድ አያስፈልግም። ሰበብ መካከለኛ ክሊኒክ የጤናዎ አስተማማኝ አጋር ነው! አድራሻችን፦ ሚቶ መውጫ በስተ ግራ በኩል ከአዲሱ አስፋልት ፊትለፊት ያገኙናል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር በ0926 941 716 አልያም በ0919 284 463 ላይ ሃሎ ይበሉን ሰበብ መካከለኛ ክሊኒክ! ጤናዎ ቅድሚያችን ነው!
Esubalewu mitike
Region: ET
Thursday 12 November 2026 04:00:12 GMT
Music
Download
Comments
Mohe kedir :
🥰🥰🥰🥰 ሰበብ ማከካለኛ ክሊኒክ
2026-11-12 07:40:49
1
sadik ridwan :
ኡነትም ዪለየል🥰🥰🥰
2026-11-12 12:19:54
0
𝐦𝐮𝐤𝐞🫠 :
ሰበብ ይለያል 👑🤝
2026-11-12 08:03:42
0
zaytu :
semu ymachla
2026-11-12 08:47:17
0
Mahi25 :
Mashallha bertuu
2026-11-12 08:49:21
0
የአለህ በእዝነት :
mashalh
2026-11-12 11:53:39
0
ደግ/ ደጉን አሰማን👂 :
😍😍😍😍
2026-11-12 06:32:42
0
🥹........ :
2026-11-12 08:20:32
0
ፅናት ነኝ :
💪💪💪
2026-11-12 04:25:25
0
feak life💫💥 :
🥰🥰🥰
2026-11-12 08:06:34
0
N;;ተስፈኘዉ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 06:28:09
0
Hn :
[Pray][Pray][Pray]
2026-11-12 11:17:47
0
⚡️Li𝕛 𝙠𝕒𝙡𝕒⚡️ :
🥰🥰🥰
2026-11-12 14:25:44
0
To see more videos from user @esubalewumitike, please go to the Tikwm
homepage.