@10.k205:

꧁❥⍣⃝✞𝐋𝐈𝐘𝐔🦋𝐐𝐔𝐄𝐄𝐍≛⃝🥷
꧁❥⍣⃝✞𝐋𝐈𝐘𝐔🦋𝐐𝐔𝐄𝐄𝐍≛⃝🥷
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 12 November 2026 06:20:35 GMT
124943
5303
1290
923

Music

Download

Comments

semri650665
🕊ⓎSamri 21✝️19🦋🇨🇬 :
እኔም አድስነኝ አይደለም ቤተሰብ አለም ፊቶን ብታዞርብኝ መልሸወደ እስልምና አልወጣም ምክኒያቱም እግዚብሔር የድንግልማሪያምልጂ ከኔጋርነዉ ያመንኩት ፈጣሪ ከሁሉምነገር ይጠብቀኛል🥺❤️❤️
2026-11-12 21:50:04
51
user4444011862455
user4444011862455 :
ክርስትና በመሄድ በመምጣት የሚለካ አይደለም እስከ ህይወት ፍጻሜ መታመንን ይጠይቃልና ለሰው ተብሎ የሚቀየር አይደለም
2026-11-12 06:26:14
197
mengistu70
mengistu19 :
ፈተና ነው ያን ፈተና ደሞ ማለፍ አለብሽ አይዞሽ ውዷ
2026-11-12 08:14:50
116
user3295070086811
selam :
እኔም እዳንች ነበርኩን ውዴ ያልደረሰብኝ ፈተናና መከራ አልነበረም እየሰራሁ አመት ሙሉ ትምህርቴን ተማርኩ ልጨርስ ስል ታመሜ በርኳን የሚከፍትል አጥቸ ሶስት ቀን ቆይቸ ተገኘሁ ብቻ በፅሁፍ አያልቅም መጨረሻ ግን እግዚአብሔር ከኔጋ ስለነበር እህቴን እራሱ አዞርኳት ጠንካራ ከሆንሽ በፀሎት ከነሱም የሚያምን ይኖራል ታገሽ ውዴ አደራ ልመለስ እንዴ ብለሽ ጭራሽ ሀሳቡ እራሱ እዳይኖርሽ ሊያስደስትች የሚገባ ነገር ነው ይሄ እንኳን በእውነተኛዋ ሀይማኖት ሰው በገንዘብ ይገለላል
2026-11-12 16:49:56
101
alemnegtada1
የስም ክርስቲያን ተግባር የሌለኝ😥 :
በፈጠረሽ ነይ እሕትሽ ልሁን በፈጠረሽ ክርስቲያን ስትሆኑ ፈተናው ከባድ ነው ስለኔ ትገደላላችሁ ብሏል የዘላለም ሒይወት ታገኛለሽ ታገሽ ነይልኝ
2026-11-12 20:51:08
16
user3745818039752
Betsegalewu :
መዝሙር ዳዌት 37 ለሊት 7 ጊዜ ድገሚ
2026-11-12 09:02:56
52
user6538105280063
tig :
ayezoshe.ehete.becherashe.wodehala.edatemeleshe.merechashe.tekekele.new.mesheto.yemayenega.kene.yelem
2026-11-13 06:11:04
0
user9338579375237
fenta yemaryam lj :
emebrhan trdashi yenie wud ayzoshi
2026-11-13 04:06:44
0
ami49923
Aman :
ayzosh ihete fetar alelish
2026-11-13 05:02:46
0
geriebarber
121212gi@@@ :
ayzosh eme brhan tderslsh alech
2026-11-12 21:32:27
0
tariku.hamariam
tariku :
ayzosh ehta
2026-11-13 05:25:49
0
user4978061028518
It's me 333 :
ክርስትያኖች ኣለንልሽ በልዋት! የት ኣገር ነሽ እህት?
2026-11-12 08:22:56
57
nemasefanemasefa
m.a gojam :
egizisbher bicha @fitun
2026-11-13 05:10:48
1
salamongabre1
እንደኔ የማርከው ማንነው! :
ብሎክ ካደርጉሽ ቤተሰቦችሽ ይበልጥ ልጄ ብሎ አቅፎሽ የተቀበለሽ ክርስቶስ ይበልጥብሻል ደስ ይበልሽ
2026-11-12 10:35:40
26
user1376081952202
አቢይ :
ክርስትና በምድር የፈተና ጉዞ ነው እህታችን በርቺ
2026-11-12 08:05:58
33
saba82653
saba18903 :
ሁሉን ትተው ተከተሉት ነዉ ተብሎ የተፃፈው ሥለ እኔ እርሻውን ቤተሠዎቹን ከብቶቹን ያልተወተነ ለእኔ ሊሆን አይችልም እንዳለው እርሡ ብቻዉን በቃከበቃ በላይ ነዉ ፀልይላቸዉ ብዙዎች አለን ሥለጌታ ብለን የተገፋን😭
2026-11-12 06:48:06
31
reda.tarek829
ትዕግስት በለጠ✍️ :
የምርሽን ከሆነ ነይ መልሽልኝ በዉስጥ እህት ልሁንሽ በጭራሽ እንዳትሄጅ ይሄ የሚያልፍ ነዉ ዘለዓለማዊ ህይወት ክርስትስ ነዉ ስለሱ መከራን መቀበል መታደል ነዉ
2026-11-12 09:15:43
13
atiy495
atiy :
ክርስቶስም መከራ አይቷል አይዞሽ ታገሽ የድንግል ማርያም ልጂ አለሽ ታሸንፌያለሽ
2026-11-12 17:10:21
5
.legese.yegishen.l
legese yegishen lij :
አይዞሽ አመቤቴ ከጎንሽ ቆማ ፈተናሽን ተቅልልሽ
2026-11-12 09:15:57
5
dereje.lakew.tesfa
Dereje lakew(ተፈስሒ) :
ክርስትና በክርስቶስ መከራ ላይ የተመሰረተ ነውና አይዞሽ እህት ዓለም የሰማዩ የዘላለሙ ያምርልሻል።የሚሻለውም እርሱ ነው
2026-11-12 08:42:41
5
user1263834254611
mesiእናቴ አለሜ :
እግዚአብሔርእሚወደውነውእሚፈትነው
2026-11-13 07:09:28
2
nardosbekele249
Nardos Bekele :
መዝሙር ዳዊት 3,25,30 ፀልይ የኔ ውድ
2026-11-12 22:00:40
3
user7360851970229
mare :
በርቺ እህቴ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ቃሉ እንደተናገረው እኔን መከተል የሚፈልግ ቢኖር መስቀሌን ይሸከም ብሏል መስቀል ማለት መከራን ነው ስለዚህ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
2026-11-13 05:18:35
4
ethiopiayo7
አቤ ባለማህተቡ :
አይዞሺ ኦርቶዶክስ ማለት በምድር በፈተና የታጠረ ነው ግን መንስቱን ወራሾች ነን
2026-11-13 02:18:00
0
abebe90084
abebe /ጉንዳን :
ክርስትና መፈተን ነው ቻይ ቆንጅት
2026-11-12 20:17:26
2
To see more videos from user @10.k205, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About