@tsegaye_kiflu: አባ ፍቅረ ማርያም

Tsegaye Kiflu ☦️☕
Tsegaye Kiflu ☦️☕
Open In TikTok:
Region: UG
Thursday 12 November 2026 07:52:20 GMT
180531
24047
1080
8279

Music

Download

Comments

solab21
Solomon :
ግራህን ለሚመታህ ቀኝህን ስጠው, ከሚሉ አባቶች ወተን እነዚህን አባቶች መከተል አለብን. እየሞተ የሚበዛ ሕዝብ ታይቶ አይታወቅም.
2026-11-12 08:32:16
929
sasadico77
jessus is the way :
real orthodox is this
2026-11-12 17:38:48
110
atw21212121
H/M :
እውነት ነው እንዲህ አይነት ምላሽ መስጠት ካልቻልን መጥፋታችን አይቀርም
2026-11-12 18:14:35
71
tsion.tsii6
T𝑠𝘪𝑜𝑛🦋✝️የመሲሁ ተከታይ💒 :
ፈሪ ሆነን እኮ አይደለም እኛ ጨካኞች ስላልሆንን ነዉ🥺
2026-11-12 07:58:00
465
amhara715
T M (Amhara)💚💛❤️ :
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጠው የሚል ማታለያ መሰረዝ አለበት እየሞትን እንበዛለን ማለት አይሰራም
2026-11-12 08:32:44
120
redietyechristos
ረድኤት -Seattle :
የዳዊት ጠጠር አስፈላጊ ነዉ ለጐልያድ በዚህ ጊዜ
2026-11-12 16:00:13
97
enuadamu
🌸ማህደረ መለኮት መለኮትን የወለድሽ 21😍 :
ግደሉ አይልም አምላካችን ምን አይነት ትምህርት ነዉ😔
2026-11-12 08:36:35
7
user3386632800800
ዲ/ን ዮሐንስ :
እሱ ነው በሃይማኖት ቀልድ የለም እምአምላክን
2026-11-12 16:18:15
122
haftom.ybeyn
Haftom ybeyn :
ማቴዎስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። ⁴⁴-⁴⁵ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
2026-11-12 17:44:22
8
user9116011519046
munik :
የኛ ሀይማኖት እዲህ አይልም እግዚአብሔር ይፈርዳል እኮ አባቴ
2026-11-12 17:03:07
9
mike132754
ሚካኤል ቅዱሳን ተረፈ 🇪🇹🇪🇷 :
መተላለቅ ነው የሚሻል? 🤔 ያሳዝናል 🥹🥹🥹
2026-11-12 17:15:35
6
birhaney1
Birhaney's perspective✨ :
That’s is the only solution
2026-11-13 00:49:33
0
fitse.k5
Fitsum ፍፁም🇪🇹 :
ዘመኑን የዋጀ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሌሎቻሁ ግን አትዥለጥለጡ
2026-11-12 15:31:12
135
zzzb646
Z.mane :
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት አስተምህሮ ሲገድሉባችሁ ግደሉ አይልም ቅዱስ ጊዮርጊስ ያን ያክል ሲያሰቃዩትና ሲገድሉት የሚገድሉትን ወታደሮች የጠፋ አይን ሲያበራ እንጅ ሲገድል አላየነውም ቅዱስ እስጢፋኖስ በዲንጋይ ሲወግሩት ይቅርበላቸው ብሎ ፀለየ እንጅ ገድየ ልሙት ብሎ አንዱንም አልገደለም ታድያ ሊገድልህ ሲመጣ ግደል የሚለው ትምህርት ከየት ነው የመጣው? ገድለሰማእታት ገድለ ሀዋርያት ሁሉም ስለክርስቶስ አንገታቸውን ለስለት ሰጡ መራራሞትን ታገሱ ብሎ ነው የሚያስተምረን እንጅ ሰይፍ አነሱ ገደሉም አይለንም ገድላቸው ላይ የተፃፈው ታድያ ከየት መጣ ይሄ አስተምሮ? ኦረወገን እያስተዋልን ቤተክርስቲያን ስለክርስቶስ ብሎ መሞትን እንጅ ስለክርስቶስ ብሎ መግደልን አላስተማረችንም አታስተምረንምም🙏🙏🙏
2026-11-12 14:47:22
7
ybrhi01
ኢብራይም :
ባደባባይ ወጠው ጦርነት እያወጁ ነው በጣም ያሳዝናል
2026-11-12 15:34:28
6
noha72117
noha :
የህግ ያለህ አባ ይታሰሩልን ግደሉ አይባልም 🙅‍♂️
2026-11-12 17:54:54
6
pomepuma
Noir :
እድሜ ይስጥልን የእርሶ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን።💚💛❤️
2026-11-12 08:13:25
87
melkamu838
Melke :
ገና አሁን አባት አገኘን
2026-11-12 09:10:45
65
amanuel.mekete1
ፍትህ ለባለ ማህተቦቹ✝️⚔️⚔️ :
እንነሳ ሁላችንም በአንድነት ግዜው አሁነው💪💪💪💪💪
2026-11-12 08:25:16
67
metenew3
yeleye :
ቀዳሽ ተኳሽ አራሽ ማለት ይኼ ነው;ጀግና አባት.
2026-11-12 08:51:02
64
eyobazeghion
Eyoba z ghion :
እነዚህ አይነት አባቶች ሲኖዶስ ገብተው የሚመሩበት ዘመን ናፈቀኝ።
2026-11-12 08:34:57
62
amhaye59
Amha talegeta :
አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን!!!!
2026-11-12 08:16:39
37
aleshign0123
mimi :
ያስሩታል ታያላችሁ
2026-11-12 16:38:34
79
To see more videos from user @tsegaye_kiflu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About