@madmax_r: Sometimes the world sees your bad side instead of your good side, but that doesn't mean there's no goodness in your heart❤️@bella_axumawi30🇫🇷✌️ #foryoupage#viral#kindness#spreadlove#creatorsearchinsights
madmax
Region: ET
Thursday 12 November 2026 08:03:38 GMT
Music
Download
Comments
nahom :
ሀብታም መሆን የምፈልግበት አንዱ ምክንያቴ😢
2026-11-12 18:24:40
2443
Melaku Tamene :
ለአንድ ቀን ከአንድ ክፉ ሰው አድነሃታል ።
2026-11-12 18:17:48
1687
lucky girl💃💃 :
ለሷ እኔ በጣም አመሰግናለው እሺ እግዚአብሄር በሄድክበት ሁሉ ይቅደምህ🥺🙏
2026-11-13 00:54:22
581
John jam :
ፊታቸውን መደብቅ እራሱ ትልቅነትህን ያሳያል አኩርተህናል ብሮ ማንም ዙሮ ያላያቸውን ነው እሱን ያስታወሳቸው
2026-11-12 17:10:14
677
bura :
እና ገንዘብ ደስታን አይገዛም ነው ምትሉኝ
2026-11-12 19:21:50
859
officaleyob2 :
The last word is more valuable than the money 🙏
2026-11-12 19:56:52
474
Alice :
humanity 🙏
2026-11-15 03:37:08
0
Nuredin Abdi :
Thank you on behalf of men
2026-11-14 21:33:40
0
No+Ve :
በብዙ የተባዛ እጥፍ ይጨምርልህ ወንድምዓለም !!!
ደጋግ ሰዎች ለዘላለም ይኑሩ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
2026-11-12 16:09:33
450
Funny :
tkklegna wend
2026-11-14 23:11:25
0
Minte :
ሁሌም ከስራዬ ወደቤት የምገባው ለሊት 8 ሰዓት ነው እና ሰርቪስ ውስጥ ሆኜ ሳያቸው ሁሌም ልቤ ይደማል እዛ ብርድ ላይ ቆመው ሳያቸው ። በተቻለ መጠን የእነሱን ህይወት የሚቀይር የበጎ አድራጎት ቻሌንጅ እንደ ሀገር ቢጀመር እላለሁ
2026-11-12 21:05:09
46
Peaches :
egziabher yisth ewnet
2026-11-12 15:02:36
226
አሚር :
እረ የት አካባቢ ነው በ 500
2026-11-13 17:07:58
19
AdikaMuler :
bella axumawit nw ende 🤔👏👏👏👍
2026-11-12 18:36:02
107
miftah Nasir :
Respect 🫡
2026-11-13 19:40:49
1
aki :
👑 lbam wend
2026-11-14 19:04:45
1
Mike Scofield :
Real Man
2026-11-12 13:29:06
117
Abigail :
Bless his soul
2026-11-12 15:58:24
89
Selam :
ትክክለኛው ወንድ መጣ😥😥
2026-11-13 17:27:48
17
delu :
and then he gave her a hug😭,i just wish everything good finds you in life
2026-11-12 18:29:21
24
sammif01 :
አሁንን ሰላም ስለሰጠሃት ዕድሜህን ሙሉ ሰላምህ ይብዛ!
2026-11-12 20:53:32
30
musliሟ 🧕🍫 :
የኔ እናት 🥹
2026-11-12 16:31:44
37
Fitsum :
እንደዚ ስለማስብ እኮ ነው ገንዘብ የሚሸሸኝ
2026-11-12 18:49:51
41
🦋Birkti🍫 :
ውይ ጨምሮ ይስጥህ ስታሳዝን በማርያሞ😥
2026-11-13 18:35:13
10
አንድ ቀን ቀኑ ያላንተ ይጀምራል 🩺🤐 :
ድምጹ የቤላ ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
2026-11-13 06:06:23
85
To see more videos from user @madmax_r, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.