@eyumare2: ናርዲዬ የኔ እናት! ❤️ @nardosadaneofficial ምን ብዬ እንደማመሰግንሽ ግራ ገባኝ። እንዳከበርሽኝ መድኃኔዓለም ያክብርልኝ። በሐዘኔም በደስታዬም ከጎኔ ሆነሽ ፈጽሞ አልተለየሽኝም። በዚህ የሐዘን ወቅት፣ በተለይም ከእናቴ ሞት ጀምሮ ያደረግሽልኝን ድጋፍ፣ ፍቅርና አጋርነት በቃላት ልገልጸው አልችልም። በደስታዬ ከጎኔ እንደነበርሽ ሁሉ፣ በሐዘኔም ከጎኔ በመቆም ልቤን አጽናንተሽኛል። እግዚአብሔር ያደረግሽልኝን በደስታ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልስልሽ። ዘመንሽን ይባርክልሽ፣ በቤትሽ ሰላምን፣ በልብሽ ደስታን፣ በሕይወትሽ ጤናና በረከትን ያብዛልሽ። ናርዲዬ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና የተባረከ ዘመን ይስጥሽ። ያንቺን ውለታ በልቤ ሁሌም አስታውሳለሁ። ከልቤ አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ! ❤️🙏 @Vista Banquet Hall አንዳንድ ሰዎች በሕይወታችን ውስጥ በመልካምነታቸው፣ በልባቸው ትልቅነትና በሚያደርጉት ደግነት ፈጽሞ የማይረሳ አሻራ ያሳርፋሉ። Vista Banquet Hall ሊሊዬ፣ ያደረግሽልኝን ሁሉ በደስታ እንድከፍልሽ እግዚአብሔር ይርዳኝ። አዳራሹ እንደሚያምር ሁሉ፣ ንጹህና የሚያምር ልብሽም ሁሌም እንደዚሁ ይቀጥል። ለእኔ ከጎኔ እንደቆምሽ መድኃኔዓለም ሁሌም ከጎንሽ ይቁም። ያደረግሽልኝን መልካምነት ፈጽሞ አልረሳውም። ❤️🙏 ✨ ለሠርግ፣ ለልደት፣ ለቤተሰብ ዝግጅቶችና ለተለያዩ ልዩ ፕሮግራሞች ውብ፣ ንጹህና ምቹ አዳራሽ እየፈለጋችሁ ከሆነ Vista Banquet Hall ምርጫችሁ ይሁን! ውበት፣ ንጽህናና መልካም አገልግሎት በአንድ ስፍራ! 🙏 @Amen_Pictures በእናቴ ሐዘን ውስጥም ሆነ በደስታዬ ጊዜ ሁሌም ከጎኔ ሆነህ፣ እንዲህ ያሉ ውድ የሕይወት ትዝታዎቼን በፎቶና በቪዲዮ ስለምታስቀምጥልኝ ከልቤ አመሰግንሃለሁ። በተለይም በዚህ ከባድ የሐዘን ጊዜ ያደረግኸው ትብብር፣ ድጋፍና ከጎኔ መሆንህ ለእኔ ከቃላት በላይ ትልቅ ትርጉም አለው። ለምትሠራው መልካም ሥራ እግዚአብሔር በእጥፉ ይክፈልህ። የልብህን መልካም ፍላጎት ሁሉ ይፈጽምልህ። ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ የፎቶ፣ የቪዲዮና የአልበም አገልግሎት ስትፈልጉ Amen Pictures ሁሌም የመጀመሪያ ምርጫችሁ ይሁን! 🙏 @Neba Advert ስላንተ በቃላት መግለጽ ከምችለው በላይ አመሰግናለሁ። ይህ መልካም ልብህ አይቀየር። ነባዬ የኔ ወንድም፣ እናቴ በአካል ከእኔ ጋር ባትሆንም ከጎኔ እንዳለች እንዲሰማኝ በሚያስደንቅ ጥራትና ጥበብ የእናቴን ፎቶ አትመህ ሰጥተኸኛል። የምወዳትን እናቴን በዚህ መልኩ ከጎኔ እንዳለች እንዲሰማኝ ስላደረግክልኝ ከልቤ አመሰግንሃለሁ። የልጄን ኬርየዢንና የእናቴን ፎቶ በዚህ ውብ መልኩ አትመህ ስለሰጠኸኝ እጅግ አመሰግናለሁ። እነዚህ ለእኔ ከፎቶ በላይ የሆኑ፣ ለዘላለም የሚቀሩ ውድ ትዝታዎች ናቸው። ታዲያ እናንተም ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ የሕትመት ሥራዎች፣ የማሽን ስቲከሮች፣ የተለያዩ ዲዛይኖችና የድረገጽ አገልግሎቶች ስትፈልጉ Neba Advert የመጀመሪያ ምርጫችሁ ይሁን! እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ፣ ከፍ ያድርግህ። መልካም ልብህና ያደረግኸው በጎ ነገር ፈጽሞ አይረሳኝም። ❤️🙏

eyumare
eyumare
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 12 November 2026 09:02:52 GMT
234205
45185
691
1465

Music

Download

Comments

hanamaryamhanamar
Hana Mare arsnal love :
ልጆቹ ናቸው የትጎዱት በጣም የምረ ጎበዝ ነሽ ግን ተኳኩለሽ መቅረብሽ አቤት አሳቸው ቢሆኑ አስብኩት አፍር ልብላ የኔ አናት
2026-11-12 09:54:49
5
meryumarecord2
AGER AKEF R :
ኬር የዥ ብለዋት ነበር እዉነትም
2026-11-12 09:15:27
263
eyorry15
Eyerus ጦጲያ🦋 :
ኬር የዢ ምን ማለት ነው[Heartwarming]
2026-11-12 10:08:06
10
shuni466
መሲ ☦️የማርያም😒 :
🥹🥹🥹አራ አልገባንም
2026-11-12 09:40:18
16
.saw432
ክላሿ...🇹🇷🇨🇬 :
እስካሁን ይላመኩት እኔ 😞
2026-11-12 09:52:35
39
nigestmakeda
ንግስት 👸ማክዳ👗👠👜 :
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችው🙏
2026-11-12 09:11:34
158
user12754671297707
እሙ ነኝ ጎንደሬዋ 🇨🇬 :
ሀዘን እና ደስታ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት 🥺🥺
2026-11-12 09:54:56
21
helinayemaryamlij
ህሊና የማርያም ልጅ 🌹🦋 :
አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ መጽናናትን ይስጣችሁ 🥺🥺🥺
2026-11-12 10:18:06
14
tewedaji
kalkidan 👸🇪🇹 akaki :
ናርዲዬ ቆንጆ ጥኡም ግጥም አንጀት የሚያደርስ ልብ የሚያጽናና 🥰🥰🥰 እውነትም ኬረዥ
2026-11-12 09:43:21
20
rosiye83
🤍r̤o̤s̤i̤y̤e̤✨ :
ኬር የዢ መልካም እንይ ብለው ሰይመዋት ሄዱ🥹❤
2026-11-12 09:37:42
25
lemlemdemese
lemi :
እሠይ ሀንዬ መፅናኛ ትሁንሽ
2026-11-12 09:17:53
95
abeba.215
abeba ☦️21❤24 🥺 :
ነፍስዎትን ይማርልን እማየ🥺
2026-11-12 09:09:17
268
user3907782936142
tigst b :
ayezosh egzabhr yabertash
2026-11-12 10:52:05
0
liyugerye
Liyu :
kidane mhret mnew enate lene baregew wiy🙆‍♂️
2026-11-12 10:24:02
0
mesraet4
Meserate :
አሳምረው ሄዱ ኬርን ሸልመዋት 🥺💔
2026-11-12 09:11:19
36
melala4458_tiktok
melala :
nebs ymar
2026-11-12 10:42:35
0
user1783388157791
የኔ ዉዲ አናት አዉዲሸለሁ❤❤🤗 :
[Teary eyed]
2026-11-12 10:07:56
0
.eyerus5
Jenber :
egziabher yasnachu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-11-12 10:55:39
0
tigi_gold
TG Gold :
ኬር የዥ ምርጥ ስም
2026-11-12 09:53:33
20
weynshet.worku
ኪዳነ ምህረት እናቴ ! :
ኡፍፍፍ ናርዲ ባጭር ግጥም እናታችን በደንብ ገለፅሻት🥰🥰
2026-11-12 09:34:17
12
userjs3wtlyzgbfj
ኤማሁስ 16 ❤ 🐝🐝 :
እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ
2026-11-12 09:27:19
16
marta66628
Marta :
እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ😭😭😭😭
2026-11-12 09:27:51
7
tsedizelideta
Deborah דבורה :
አይዞሽ እህቴ ልጆችሽን በጤናና በፍቅር ያሳድግልሽ
2026-11-12 09:28:04
16
rahmaalih12
አደበኛዋ✍️ :
ወላሂ አስለቀሰችኝ😭😭😭
2026-11-12 09:33:56
6
burtee.arsii.yetew
Seennaa ❤️‍🩹😘♠️🕯 🤲☦️💒✅️ :
uuufff namse yimaar
2026-11-12 09:20:58
8
To see more videos from user @eyumare2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About