@lateramarkos: 👉ወንድሞች ሆይ፤ የእኔን አርኣያነት በመከተል ከሌሎች ጋር ተባበሩ፤ እኛ በሰጠናችሁ ምሳሌነት መሠረት የሚኖሩትንም አስተውሉ። ምክንያቱም ከዚህ በፊት ደጋግሜ እንደ ነገርኋችሁ፣ አሁንም እንደ ገና፣ ያውም በእንባ እነግራችኋለሁ፤ ብዙዎች የክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፤ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፤ ክብራቸው በነውራቸው ነው፤ ልባቸው ያረፈው በምድራዊ ነገር ላይ ነው። ፊልጵስዩስ 3፥17-19#christiantiktok#protstantmezmure#orthodox#viral#fyp @beka @Abel Abuna
Latera Markos
Region: ET
Thursday 12 November 2026 09:13:06 GMT
Music
Download
Comments
Abel Abuna :
የJps ጌታ የሱ መጋዘን እንዳሉት አብዶ እንደሚያሳብዳቸው ምዕመናን አልሆን አሲሉት ዲያስፖራዎቹ ስለ ዶሮ ይሰብካል😁 ሰዎቹ ሶስተወ አራት ስራ ሰርተው የሚኖሩ ናቸው እዚህ እነወዳሉት ተሰወፈኞች ሊዘሉለት አይችሉም።
2026-11-12 09:27:50
10
Ephraim אֶפְרָיִם :
ሙሉ ስብከቱን ብናዳምጥ አሪፍ ነበር ኮመንት ለመስጠት
2026-11-12 09:24:28
4
meri2843 :
ወደ ቃሉ መጠጋት ይሁንልን
ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ
2026-11-12 13:08:54
5
Ermias |Jeremiah 🦅 :
That's a fact
2026-11-12 19:45:54
1
ephrem chrstiyan :
ግን ላቴ ሄኖክ እዚህ ጋ የተናገረው ቃሉን ነው።አንተ ያልከው እውነት ቢሆንም ሄኖክ ካለው ጋ ሚጣረስ ይመስለኛል።
2026-11-12 09:36:37
2
Eyana :
absolutely
2026-11-12 15:04:46
1
md :
በትክክል
2026-11-12 19:54:23
1
zerihun :
ምን አጠፋ???
2026-11-12 21:16:05
0
million._3ys :
ንቃ ትውልድ
ለሀሰተኞች እንጀራ አትሁኑ
2026-11-13 04:34:02
0
Mami :
ስራው ወንጌልን መስበክ ነው። እየሠራ ነው
2026-11-13 05:12:02
0
Mitiku Assefa :
እናንተ የእውነተኛ ወንጌል አርበኞች/ተሟጋቾች በርቱ‼️ዛሬ ሀሰተኞቹ በብዙ መንጋዎች ቢከበቡም የጊዜ ጉዳይ እንጂ የእውነት ፀሐይ ስትወጣ ሁሉም መደበቂያ ጉድጓድ አያገኙም‼️
2026-11-12 20:08:23
0
Eyasu A. Teferi :
ልቦና ይስጠን🙌
2026-11-12 09:17:32
1
Mëlkamu :
agilglot erasu tiru genzeb magegniya aydelem inde
2026-11-12 09:47:10
1
ዮናስ የእናንተ ጋራዥ :
በጣም አማርሩን እኮ
2026-11-12 18:24:12
0
NATNAEL✝️ 🇪🇹 :
በኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት አምልጡ 🛐👏🤝
2026-11-12 11:26:04
1
Dema negasa :
bexam
2026-11-12 12:12:19
0
Natnael :
ayzoh atekna ewnetun new bro
2026-11-12 12:25:06
0
የጌታ ልጅ :
ok
2026-11-12 17:07:02
0
Kiki :
መንፈሳዊ አባት ማለት አይቻልም እንዴ በፕሮቴስታንት ?ታስረዳኛለህ ወንድሜ Paul በወንጌል የወለድኳችሁ ልጆቼ ስለሚል
2026-11-13 05:34:11
0
👻👻ghost :
enezi tekur fyel nacew be weski ena tre sega libacew yabete new endet eko hezbun endminkute
2026-11-12 11:32:45
1
Abenezer Tesfaye :
በአዲስ ኪዳን የክህነት አገልግሎት ለአገልገይ አልተሰጠም ይህ ሰው ለራሱ ሆድ ሌላ ሰው እንዲሰራ ነው ሚፈልገዉ:ይህ ደግሞ ስህተት ነው ማንመ ለእግዚአብሔር በልዩ ሁኔታ የቀረበ የለም ሁሉም በክርስቶስ እኩል ነው።
2026-11-12 12:42:11
1
beka :
ወዳጆች ሆይ፤ አብረን ስለምንካፈለው ድነት ልጽፍላችሁ እጅግ ጓጕቼ ነበር፤ ነገር ግን ለቅዱሳን አንዴና ለመጨረሻ ስለ ተሰጠው እምነት እንድትጋደሉ ለመምከር እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
ይሁዳ 1፥3
2026-11-12 09:25:33
2
user4308002915097 :
ሄኒ ጨላ
2026-11-12 09:48:06
1
እያሱ አግሮኬሚካል አቅራቢ :
mastewal belachu merzachun metrechut enante nachu
2026-11-12 19:24:45
0
Bereket Beyene 🔥 :
ከሰይጣን በላይ ከዚህ ወንድም ተጠንቀቁ ክርስቲያን የእርሱ መሳርያ
2026-11-12 11:16:55
0
To see more videos from user @lateramarkos, please go to the Tikwm
homepage.