@kehilmusa: ሁሉም ቀራቢ ወዳጅ አይደለም፤ ሁሉም ጠያቂም አሳቢ አይደለም። ስለ አንተ ጠያቂም ናፋቂ አይደለም ጊዜና ሁኔታ ሲቀየር ማን ለማንነትህ፣ ማን ደግሞ ለጥቅሙ እንደቀረበህ በግልጽ ታያለህ...ሁልጊዜ "እሺ" ማለትን ካስለመድካቸው በኋላ አንድ ቀን "አይሆንም" ብለህ ሞክር...ያኔ የፍቅራቸው ገጽታ እንዴት እንደሚቀየር እና የምትሰጣቸው ነገር ሲያልቅ አቀባበላቸው እንዴት እንደሚለወጥ ተመልከት🌙✨ሰዎች ካንተ የሚያገኙትን ሳይሆን አንተን ራስህን የሚወዱበት ቦታ ብቻ ኑር። 🤍 ⚡ከኢክራም🥀 #ethiopian_tik_tok #foryou #kehilmusa #ikutii😌

Ikuu
Ikuu
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 09:55:33 GMT
1198
115
2
4

Music

Download

Comments

amerdin.35ru
hayatuu :
እሱ እኮ ነው ያመመን
2026-11-12 13:49:56
0
abuebtisam21
አቡ ኢብቲሳም :
በሕይወት ጉዟችን ውስጥ ሰዎችን መለየት የምንችለው በችግር ሰዓት ወይም "እሺ" ማለትን ትተን "አይሆንም" ስንል መሆኑ ፍጹም እውነት ነው። እውነተኛ ፍቅር እና ወዳጅነት ሁኔታዎች ሲቀየሩ፣ ጥቅሞች ሲያልቁ የማይለወጥ፣ ሰውነታችንን የሚወድ ነው።
2026-11-12 11:37:51
0
To see more videos from user @kehilmusa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About