@leul_journal: "እኛስ ተናግረን ነበር ግን ሊቆም አልቻለም"— ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለአሜሪካ አምባሳደር በቁጭት ተናገሩ!#Ethiopia #AbuneMathias #EOTC #OrthodoxTewahedo #ErvinMassinga

leul journal
leul journal
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 12:26:28 GMT
52076
6157
85
2211

Music

Download

Comments

tesfaye.moges5
cr 7 :
ገዳዩም አስገዳዩም መንግስት ነው
2026-11-12 12:58:17
120
tom186792
tomi :
መንግስት አደለም እንዴ የ ሚገድላቾው
2026-11-12 12:36:14
93
dani12121212121212
dani reha :
አሜሪካ እራሷ አሽቃባጭ ናት
2026-11-12 13:02:45
47
zewdu9698
zewdu :
አሁን ይሻላል
2026-11-12 12:55:24
34
jonas_gtw
yonas tefera :
ሊገሉን ተማምለው እየሰሩ ሳለ ምን አድርጉ ነው የምትሏቸው? በቃ እንቢ አልሞት ማለት ብቻ ነው የሚያተርፍህ። በክርስቶስ ስም ተሰባሰብ ተደራጅ መክት ኢትዮጵያ ያንተ ናት። መፍትሄ ከመንግስትም ከሰማይም አትጠብቅ ቁርሾህን ወዲያ ብለህ ስትደራጅ እግዚአብሔር ይረዳሀል። #የኦርቶዶክስ ወጣቶች ካውንስል
2026-11-12 13:36:34
9
sebele813
sebele :
ለኛ ለምእመናን ጥሪ ያርጉልን አንድ ቃል ብቻ ተናግረው ሀገሪቷን ቀጥ ማድረግ ይችላሉ።
2026-11-12 13:56:03
5
getachew.dagne59
ከዚሕ ትውልድ አይደለሑም🙏🙏🙏 :
ገዳዩ ማን ሖነና ገዳዮችን አደራጅቶ አስጨረሰን
2026-11-12 12:37:10
10
user4869995297041
YEAB Firge Maintenance A,A :
አይ ኢትዮጵያ ያሳዝናል
2026-11-12 14:12:46
1
daru3394
ሌምቦ የሻሻው ምርጥ ዱነግ :
የስርዓት ለውጥ እና ክርስቲያናዊ መንግስት ብቻ ነው ይሄን ሊያስቀር የሚችለው።
2026-11-12 13:12:03
6
hanez843
henok :
የአካባቢው ነዋሪ ተደራጅቶ እራሱን የሚጠብቅበት መንገድ ማመቻቸት ነው መፍትሄው ሌላው የክልሉን አስተዳደር ለህግ እንዲቀርብ ማድረግ
2026-11-12 13:22:05
5
moedh260
ቶካ :
ገዳዩ ዋናው ብልፅግና አይደል
2026-11-12 13:06:34
17
dhjdxnkdcjv
መንበሩ :
አሜሪካ እራሳ የአብይ ተባባሪ እና አለቃ ናት ትልቁ ጠላታችን አሜሪካ እና አሜሪካ ናት
2026-11-12 13:00:40
7
aednaymad
☦️sol♥️444☦️🇪🇹🇮🇱🇱🇷☕️ :
የኔ አባት በረከተውን ይድሰን
2026-11-12 12:46:05
16
user5619551142539
ጎንደሬው :
ምን ይፈይዳል እኛው ነን ለራሳችን መፍትሄው በእጃችን ነው
2026-11-12 13:42:22
1
hageritu06
Hareg :
ለሩሲያ እና ፈረንሳዩ አምባሳደሮችም ቢነገራቸው ጥሩ ነው
2026-11-12 14:06:16
1
user2000553180816
user2000553180816 :
እግዚአብሔር ነው የሚበቀልልን አሜሪካ አይደለችም ይልቅ የባሰ እንዳይመጣ ተግተን እንፀልይ
2026-11-12 13:14:56
2
user688142508miki1221
miki 1221 📷📸 :
ቡፁ አባታችን ድምፃቸው ታፈነ😭😭😭
2026-11-12 13:24:57
1
ethiopia7924
🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ሀገሬ 🇪🇹ለዘላለም ኑሪ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-11-12 13:11:55
2
adeygetaneh1
Adey Getaneh :
እረ ከእግዚአብሔር በታች ድረሱልን
2026-11-12 13:32:17
1
leul_journal
leul journal :
2026-11-12 12:53:07
2
nan.kid
Thank God🙏 :
አብይ ራሱ ነው
2026-11-12 14:10:28
0
user6710424922971
belay :
ለመንግስት ከተናገሩ ካልሰማቸው ምዕመኑን ለምን ተነስ አይሉም ምን ያስፈራቸዋል
2026-11-12 14:30:52
0
tewdaj
ተወዳጅ :
ኧረፈጣሪ ይግባበት
2026-11-12 14:16:45
0
aman031011
aman NoIR :
እዛ እዚ ማለት አያስፈልግም አባቶች ከምእመኑ ጋር ብትነጋገሩ የኦርቶዶስያን ብቻ ሳይሆን የሀገሪቷ መከራ ይቆም ነበር እኛ የአባቶችን ጥሪ ብቻ ነው የምንፈልገው
2026-11-12 14:18:40
0
marminasfurniture
Marminas Furniture :
ጥሩ ሰሩ ገና
2026-11-12 12:41:55
0
To see more videos from user @leul_journal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About