@haymihaymi567:

ሀይሚ ✟ ባለማህተቧ✝️❤
ሀይሚ ✟ ባለማህተቧ✝️❤
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 12 November 2026 12:53:42 GMT
30038
956
41
195

Music

Download

Comments

sale3012
samual :
እማይፈልገዉን አብሮት የማይኖረዉን ሰዉ ጥቅሙን ብቻ ተጠቅሞ ይሄዳን ማለት ነዉ ባልሳሳት🥰🥰🥰
2026-11-12 13:44:42
28
yalfal.belegn.get
yalfal belegn geta :
ይህ ማለት እኛን የሚፈልገን ሰው የወደደ መስሎ ያለንን ለምሳሌ አፍቃሪ መስሎ ህይወታችንን አበላሽቶ፣ ገንዘባችንን ተጠቅሞ፣እና እውቀታችንን ተጠቅሞ ሲጨርስ እንደመስቲካ አውቶ ይጥለናል እንደማለት ነው ስለዚህ ውዷቸ በማንፈለግ ሰው እጅ ላይ ግዜአቺንን አናባክን ቆራጥ እንሁን
2026-11-12 15:01:18
11
user493466157341
ብቸኛው :
ጥቅምንብቻ የሚፈልግሰዉ🥰
2026-11-12 13:30:35
6
.m.y266
😌መገደኛው😉ተጓዢ👋 :
ማላድሬበትን ቤት አላመሽበትም😤💪
2026-11-12 16:48:04
1
user7721880260197
ነይ/ሸጋውቦረና :
አይሸጋዋ❤️❤️ቦክስለሰጩ፡ቀላልነው❤️❤️❤️❤️መቀበልአቃተኝ
2026-11-12 13:57:12
1
user1571392801658
geni :
ግልጽ ነው።
2026-11-12 14:37:17
0
lulu836375
Lulu :
ሳህ
2026-11-12 15:30:01
0
user14027181520
ታሪከኛው ዘመን :
የደረሰበት ብቻ ይገበዋል
2026-11-12 14:55:12
1
moha_jemal
ሳታዉቀኝ አትማኝ :
አቤት ጥቅስ የኔ ሂወት ብቻ ነዉ ምስቅልቅል ያለዉ
2026-11-12 19:34:47
0
user2549029961887
ቆፍጣናዉ።ወሎየ።የጋሸነዉ።።ቀበጥ :
ካልቸሳሳኩ።አድሠዉ።ሤትምሖነወድ።የሚፈልገዉነገር።እስከሚያገኝነዉ።እጀ።ከዛበሗላ።አብሮአይኖርም።ማለትነዉ።።።።መልሥከናተ።እፈልጋለዉ
2026-11-12 15:31:27
0
.19550990
whom whose where why ብለሽ ነይ :
አንድ ሠው ገንዘብ ብሎ እስከቀረበን ድረስ የሱ ፍላጎት እስኪሞላ እንጂ ወይንም በገንዘብ ና በጥቅም ተታሎ እንጂ እቅዱን ሲያሳካ አላውቃችሁም እደሚል ይናገራል መሠለኝ ካልተሣሣትኩ ያው ከሰው ስሕተት አይጠፋም🤔🤔🤔🤔🤔
2026-11-12 16:29:27
0
betelihemgetac
ወሎየዋ♥️♥️ :
ለገባዉ ብዙ ቅኔአለዉ
2026-11-12 16:14:53
0
emebet9644
Emebet :
በጣም
2026-11-12 18:30:24
0
user7967159036378
ሰያ ጎደሪዉ :
አብሽሪ እህት አይዞሽ
2026-11-12 17:31:38
0
birtukanadmasu6
birtukanadmasu6 :
እናሳ
2026-11-12 14:48:15
0
hope.gkmi
hope gkmi :
እውነትነው
2026-11-12 15:22:34
0
hawamuhamed109
Hawi m.d :
ሳህ
2026-11-12 15:00:57
0
awww16095
awww :
በጣም
2026-11-12 17:33:18
0
neju9302
መንገደኛዉ .🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
ይሄ በጣም ከባድ ሚስጥር አለዉ የምር ልብ ይነካልል
2026-11-12 13:09:44
7
user2073637655880
Mekdes :
ጥቅም እንጂ እውነት የለም
2026-11-12 19:45:04
0
thinkagain1212
Trust your mind :
የማይፈልገዉን ሰዉ ጥቅሙን ብሎ ተጠግቶ ግጦት ይሔዳል!
2026-11-12 18:09:33
0
grmawithayle
samri :
ሴቶችየ ለኛ ነው ነቃ በሉ
2026-11-12 16:20:00
1
antiye464
A KING 👑🗡𝟶𝟽𝟷𝟸🦅 :
ከማታድሩበት ቤት አታምሹ
2026-11-12 18:01:03
0
user7916554569425
12122121 :
2026-11-12 18:56:24
0
yemariam_lij6
ለክቭሯ ሟች :
የጥቅምሰዎች
2026-11-12 13:01:53
0
To see more videos from user @haymihaymi567, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About