@ezranitenagera333: ይቻላል ወይም አይቻልም መልሳችሁን ኮሜት ላይ

ዕዝራኒ ተናገራ 333
ዕዝራኒ ተናገራ 333
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 13:04:20 GMT
20847
1321
193
155

Music

Download

Comments

nega.yimer.mitku
ዝም ይሻላል :
እና ሚስቴን እና ሀገሬን ሲነኩብኝ ዝም ልለው ነው እለጥጠው
2026-11-12 14:10:15
36
tadessewoldu968
Dn tadesse :
ሙሉውን ማዳመጥ ነው አቋራርጣችሁ አታምጡ ሁለቱም ልክ ናቸው በቃ
2026-11-12 13:34:34
60
user74824916521581
user74824916521581 :
ሁለተኛው ልክ ነው ልጅህ ሲገልብህ እጅህ አጣምረህ ልታየው ነው እኔ እቤት ቁጭ ብዬ ገጀራ ይዞ ይምጣ ሰባተኛ ሰማይ አልከዋለሁ የትኛው ጽድቅ ስራ ሰርቼ ነው ቁጭ ብዬ የምሞተው
2026-11-12 14:29:45
4
tite05913
ጊዜ ያሳያል ሰው ይለያል :
ሁለቱም ልክ ናቸው ቆርጣቹ አታምጡ ሙሉ ትምህርቱን አምጡ
2026-11-12 13:37:12
24
r425295
ቋ :
በዚህ ስሀት 2222222222 ነው ትክክል
2026-11-12 13:31:20
5
fikr12234
ኑ በፍቅር :
የዳዊትንና ጎሊያድን ታሪክ አንብብ
2026-11-12 14:19:25
7
yohannes83829
I am I :
አትግደል ገራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጥ አይሰራም ከዚህ በላይ ትግስት በቃ ከገደሉህ ካሳደዱህ በለዉ ነዉ ከዚህ በሗላ ስብከቱ
2026-11-12 14:33:14
4
mekdes.ybeltal
Mekdes Ybeltal :
111111111111111111111111111111111111111111
2026-11-12 15:03:51
0
user6380316726352
ወሎ 🇨🇬ቤተ አማራ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪 :
ሁሉም ልክናቸው አትቁረጠው የትምርቱ እርእስ ይለያያል ወድም
2026-11-12 13:47:25
8
lemelemzerhuin
lemelemzerhuin :
11111111111111111111111111111111111111
2026-11-12 15:02:35
0
wedikeshi1223
Haፌ :
2ቱ ትክክል ናቸው የራሱ ትርጉም አለው አንዱ ስለ ግላዊ መግደል ነው ሌላኛው ደሞ ስለ ቤተክርስቲያን(ሕዝብ )መከላከል ነው ስለዚህ ግዴታ ራስህን ለማኖር ሊገለህ የመጣ አልገደልም ማለት ግዴታ ነው ::
2026-11-12 14:02:47
7
yimenutadele
Yimenu Tadele :
2222222
2026-11-12 15:04:34
0
abc84439
Abc :
ሁሉም 🙏
2026-11-12 13:58:57
1
user7094471293
ከቅድህ በላይ ሞትን ጨምረበት :
አድ ቁጥር ለኔ ሰው መግደል ሐጢያት ነው
2026-11-12 14:20:15
0
cheru5316
cheru :
22222222222
2026-11-12 13:40:11
0
user111779553800
መስቀለኛዉ ተጌጠ :
2222222222222222222222222222222
2026-11-12 15:01:35
0
mesfin.07
🕊️🅼︎🅴︎🆂︎🅵︎🅸︎🅽︎ 7🍎🏹 :
ምኑን ከምን ነው ምታወዳድረው ብሮ?
2026-11-12 14:39:16
1
eadom0000
ኤዶም :
ሁለቱም ልክ ናቸው ምክኒያቱም አትግደል የሚለው ቃል ለአዳም ልጆች እነጅ በእምነትህ ለመጣ አይደለም።
2026-11-12 14:06:08
0
haymanot.alemu7
ሀይማኖት አለሙ ተዋህዶ እዉነትናት :
አሁን እሄን ለንፅፅር ታቀርባለህ ሊገልህ ሲመጣ አትሙት እኔም እዳት ሰውነኝ ቀለው ሠይፍ ይዞሲመጣ ሠይፍ ይዘህ ጠብቀዉ ለመግደል ግን አትህዴ።
2026-11-12 14:09:49
5
dnephrem30
አበበ :
ይለያያል
2026-11-12 13:17:33
1
gze463
gze :
2🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 13:13:16
2
solomonfano27
solomon asmamaw :
ሰውየ እየሞትን እንበዛለን የሚል ቀልድ የሆነ ስብከት መቆም አለበት ገዳዮቻችንም እየጠነከሩ የሄዱት የኛን ዝምታ አይተው ነው እጅማ እነሱ አቅም ኖሯቸው አይደለም
2026-11-12 14:43:32
1
huhuy619
ሁሁይ :
አሁን እኮ ከአቅም በላይ ሁኗል ሀይማኖትህን ጠብቅ ይላል እኮ መፅሀፉም, 22222
2026-11-12 14:21:57
2
tsegazaeb.addisu
TSEGAZAEB Addisu :
2222 በዚ ሰዓት ዝም ኣየስፍልግም
2026-11-12 14:24:13
1
atsezereyakob
ንጉሥ :
ነገሩ ለየቅል ነው አባቴ። ኹለቱም የተናገሩበት አውድ ትክክል ነው። አስታውስ የዳዊት እና የጎልያድን ታሪክ
2026-11-12 14:36:36
1
To see more videos from user @ezranitenagera333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About