@abune.barnabas: Copylink repost #tewahdo #orthodox #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #abune_bernabas

Abune Barnabas Sermons(ትምህርቶች)
Abune Barnabas Sermons(ትምህርቶች)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 13:07:13 GMT
36340
2248
84
1528

Music

Download

Comments

kibramekonnen
kibramekonnen :
kemote behale min belachewe new yemeteselelete
2026-11-13 22:23:21
0
hayelom.libse.tekh
መ/ር ሓየሎም :
ጀግናው አባታችን
2026-11-12 18:44:53
12
tamirumekonnen
ታሜ የክርስቶስ ኢየሱስ :
ሙሉውን የት ነው የማገኘው 🙏
2026-11-12 16:28:37
6
abune.barnabas
Abune Barnabas Sermons(ትምህርቶች) :
የዚህ ቪድዮ ሙሉ ትምህርት አላማ ምዕመናን ጊዜአቸውን ተጠቅመው ንሰሃ በመግባት የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋና ደም ቅዱስ ቁርባን እንዲቀበሉ የሚያሳስብ ነው። ሙሉውን በአቡነ በርናባስ ዩቱብ ያገኛሉ። እናመሰግናለን!
2026-11-13 14:53:36
7
betesisay
Q/Sisay Negatu :
እንደው ምን ይሻለናል! አሁንም???!!
2026-11-12 16:35:09
1
rodas0459
Rodas :
አርባ እና ተስካር እኮ አንድ ነው።አድማጭ አገኘን ብሎ እንዲህ መቀደድ ያሳፍራል።ጳጳሱ ፈጥሮ እያወራ ነው።
2026-11-13 05:42:46
0
habesha.spark
Habesha Spark :
ከሗላ ምን ይላል Jesus Christ is Lord👑
2026-11-13 04:22:33
10
dawit.kewun
Dawit Kewun :
እንደ ርስዎት ማን በተረዳት🙏
2026-11-12 18:23:46
12
rashadsani5
Rashad@Hawassa :
የሚደንቅ ነው ፀጋ ይብዛሎት አባቴ!!!
2026-11-12 17:42:03
6
melaku2319
ኤማሁስ ሚዲያ :
አይ የኔ ሊቅ አባት
2026-11-12 19:26:08
5
emebetgmariam429
emebetgmariam429 ኢየሱስ አማላጄ :
ሕዝብ ሆይ ንቃ እውነት ይሓ ነው
2026-11-13 04:19:31
2
mr.curious7
Anonymous🇪🇹 :
ጌታ ኣብዝቶ ይባርኮት... በእውነት
2026-11-13 01:51:20
2
user8385107681088
#yitbana/P/M/O/G🇪🇹 since2036 :
የሚያጸድቅ የኢየሱስ ደም ብቻ ነው
2026-11-13 16:58:35
0
deacon_nebiyu
Deacon Nebiyu Tadele :
ትንታጉ አባታችን 🥰 እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ 🥰
2026-11-13 12:48:35
2
haftom21zorthodox
ኦርቶዶክሳዊ መልካም ወጣት /የመምህር ግርማ ፍሬ :
የምወዳቸው አባት ናቸው በጸሎታቸው ያስብኝ 🤲
2026-11-13 14:38:24
2
user1109994965811
asniqa :
እግዚአብሔር ይባርኮት እውነቱን ስለነገሩን
2026-11-13 09:51:41
2
hawenianole
Haweni :
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤️❤️❤️
2026-11-13 15:10:24
1
xxxtantacion76
Birhanu Gudat :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አባ ጀግና ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 00:06:51
3
lael6335
Lael ✝️ :
እንዲህ ነው ከእንቅልፍ መንቃት
2026-11-13 18:15:52
1
tamrat.desalegn62
Tamrat Desalegn :
እንዲህ አይነት አስተምህሮት የለም አባታችን መጵሐፍት ቢያስተምሩ ። ላስቅ ብለው ተሳስተው ቤ/ክን መሳለቂያ አያድርጉ አንድ እና ሁለት ቄስ ለሠራ ስህት የቤ/ክ አያድርጉት፡፡ ማይክ ሲያዝ በዕውቀት ቢሆን
2026-11-14 08:41:52
1
natinunubeshu
@Natu-90 :
ወይኔ መባረክ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 07:56:24
1
selamawitseifu526
Selamawit :
geta yibarkot bewmet
2026-11-13 14:24:11
1
belaynicsz0
tigist :
አባታችን እንዲ ነው መባረክ
2026-11-13 11:41:30
2
mela212133
melaku mikaal :
🥰🥰🥰ብፁዕ አባታችን በረከቶ ትድረሰን
2026-11-12 17:39:22
2
To see more videos from user @abune.barnabas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About