@alazarasgedom: ማንቸስተር ዩናይትድ የሚቀጥረው የፖቼቲኖ አጨዋወት እንዴት ያለ ነው? ”footballcafe” #football #footballtiktok #PremierLeague #manchesterunited #copylink

Alazar Asgedom
Alazar Asgedom
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 14:21:07 GMT
83767
12335
83
675

Music

Download

Comments

alelign87
Carter :
መንሱር ግን ስለ ፖቸቲኖ መጥፎ ብቻ ነው የሚያወራው!ቶተንሃምን ጥሩ ቡድን ያደረገው ስለሚችል ነው!
2026-11-12 15:58:00
38
teddyyo7888
teda :
አላዛር በጣም ነው የማደንቅህ🔥
2026-11-12 14:35:28
166
heavnly_man_bini
В𝖊𝖓𝖏𝖆𝖒𝖎𝖓👑 :
ችግሩ ቡድኑ ውስጥ ታክቲክ የሚረዱ ተጫዋቾች የሉም!
2026-11-12 17:56:38
20
user7788604074
user77836092086 :
እስቲ ይሄ ፎቶ እየው በ2017 ከሁሉም ክለቦች የበለጠ ጎል አስቆጥሮ ያነሰ ጎል ተቆጥረበት በ86 ነጥብ ሁለተኛ የወጣበት አመት በዛ ዓመት ከጋርድዮላ ፣ክሎኘ እና ጆዜ በላይ ሁኖ ነው ያጠናቀቀው
2026-11-12 15:31:42
16
deru4753
yedngl maryam :
ግን ማዝራዊ ዳሎ እና ሾ አረ አሁን ባለ ተከላካይ እሱም ደፈረ ወይኔ ማንቼ GGMU
2026-11-12 15:34:21
4
hatunerad
Radu :
አርሰናል አለምን በኳስ ሲቆጣጠር ዩናይትድ ሞተ
2026-11-12 18:17:23
1
belingham165
Ezedin mohammed :
አንተ ትችላለህ 👌👌👌
2026-11-12 14:39:01
40
musamohammed551
Cr777 family🤴💪 :
ኢትዮጽያውስጥ ካሉ ጋዜጠኛች በጣም የምናከብርህና የምንወድህ ጋዜጠኛነህ ስለ cr7 ሙሉታሪኩን አዘጋጅልን🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 14:36:24
18
tns1221
tns :
ዳግም ወደ champions league ስለመለስክን ፣እያንዳንዱ top 6 club ላይ እንድንፈነጭ ስላደረክን ፣ ተስፋ ስለጫርክብን እናመሰግናለን ከዚ ክለብ ጋር እስከመጨረሻው ተሳክቶልህ ቢሆን ደስ ባለን.... ሀሌም legendአችን ነህ my carrik እንወድሀለን!!! Thankyou ❤️
2026-11-12 18:27:59
3
hasen..king
Hasen. king :
አላዛር የጋዜጠኞች ኑጉስ Goat እንወደሃለን 🙏
2026-11-12 16:48:35
4
user6672194152631
bruno :
በጣም ነው ደስ የምትለኝ ግን ሁሉንም አዳዲስ የሚፈርሙ ተጨዋቾችም ሆነ አሰልጣኞችን በቃ ስክት እንደሚሉ አድርገክ ታወራለክ ለ ብዙ አመታት አዳምጬካለው ግን ከ100% 1% እስካሁን ተሳክቶ አላየሁም እናም ሁሉንም አታድንቅ በጣም እያናደድከኝ ነው ማርያምን
2026-11-12 18:47:32
1
lesizm
ለ_World :
check out le fantasy!!
2026-11-12 14:34:22
4
i_am_man_united
ቃ.L.U_ዩ.N.T.D :
GGMU for ever🥹
2026-11-12 14:23:43
4
manchesterunited1st20
💎ዴቭ💙 United❤ :
እና ዳሎት እድል አለው ነው ምትለኝ አሌክስ😂
2026-11-12 17:25:47
1
_jovane_21
ጆቫኒ_ሻሺያንስ🇯🇲 :
first mehon mayechalebt hager 👌
2026-11-12 14:24:54
3
ethiopiahagere700
ethiopiahagere700 :
ታኣምር ካልተፈጠረ በስተቀር ይሳካለታል ብዬ ኣላስብም
2026-11-12 14:53:47
3
a.je.ft.bol
CR7 :
ማንቺስትር ችግሩ አሰልጣኝ ወይም ተጨዋጭዠችም አይደለም ችግሩ ከላይ ነው
2026-11-12 14:30:51
1
emamey12
ast :
አላዛር ምርጥ ሰው
2026-11-12 16:34:37
0
temegane.tesfaye
Temegane Tesfaye :
Manager Netflix Manchester united part 12
2026-11-12 15:11:00
1
marwaan750
MARWAN 👳‍♂️ :
አሁን ተቀጥረዋል
2026-11-12 18:18:55
0
abdu.man.utd
ABDU MAN UTD :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-11-12 19:11:24
0
tough784
ጥበብ :
ትለያለህ አላዛር።
2026-11-12 19:18:41
0
mr.ab678
Mr.Diop🍥 :
እስኪ እናያለን
2026-11-12 19:00:38
0
tedygebretedygebr
tedy gebre :
ለኤፍሬም አስተምረው አሌ እንዲነው መተንተን ትችላለክ👏👏👏
2026-11-12 18:45:09
0
abdukobi11
kobi :
ሁሉም ሲመጡ እኮ ጥሩ አሰልጣኞች ናቸው ነገር ግን እኛም አንተም ማናቀው ትንሽ ሆኖ ግዙፍ ችግር አለበት ክለቤ እሱን ያነሳልን ቀን የአሰልጣኝ ችግር አይሆንም
2026-11-12 14:32:38
0
To see more videos from user @alazarasgedom, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About