@salfit73: ዛሬ በመንገድ እየሄድኩ፣ ከአንድ ሰው ጋር ስንተላለፍ ተጋጨን። ከዚያም ኮስተር ብሎ እያየኝ፣ «እያየህ አትሄድም? ደንባራ አህያ!» አለኝ። በመሠረቱ፣ መንገዱን ያላየው እሱ ነበር። ጥፋቱ የእሱ ሆኖ ሳለ፣ መሰደቤ አንገብግቦኝ ልጣላው ቃጣኝ። ግን ሰውየው የእኔን ሁለት እጥፍ ነው የሚያክለው። ብይዘኝ፣ እንደ ልብስ ጨምቆ ነው የሚያሰጣኝ😁። እንደምንም ንዴቴንና ስድቡንም ዋጥ አድርጌ ሄድኩ። እናም ቤት ሆኜ አሰብኩት። ምናልባት ያን ሰው የመምታት አቅሙ ቢኖረኝ ኖሮ፣ እሱ ባይሆን እኔ እንደ ልብስ ጨምቄ ላሰጣውው ብችል ኖሮ፣ ሲሰድበኝ ዝም ብዬው እሄድ ነበር? ያውም ያለ ጥፋቴ! አንድ ነገር ማድረግ እየቻሉ መተው ምን ይመስላል? ሁሉንም ነገር የማጥፋት ኃይል፣ የማውደም ኃይል ኖሮህ፣ በምህረት መተው ምን ይመስላል? ያለ ጥፋትህ ይቅርታ መጠየቅ ምን ይመስላል? እኔንጃ፤ እኔ ምን አውቃለሁ? ክርስቶስን ጠይቁት። #poetry #faith @fresbhat @biruk biruk @Sew alem @israel

SALfit
SALfit
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 15:47:36 GMT
68
20
7
5

Music

Download

Comments

afuti684
❤️Afiya ☕️🧕🦅 :
metewn yemesele neger yelem kesatat behuala lemiresa neger telat mafrat nw terfu🙌🤗
2026-11-12 16:25:56
1
knightt4179
DG :
ከጨመከዉ በዃላ እንደፃፍከዉ ማዉቀዉ እኔ😁
2026-11-13 11:35:51
1
fresbhat0
fresbhat :
ክርስቶስን ጠይቁት
2026-11-12 16:08:07
1
zumaw02
Zumaw :
2026-11-13 09:31:14
0
biniyam.161
◄➀➅► :
2026-11-12 16:03:22
1
sewalemfikadu
Sew alem :
2026-11-12 15:51:44
1
To see more videos from user @salfit73, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About