@ethio_hr_guide: አንድን ፕሮጀክት ከሀሳብ ጀምሮ አዋጭነቱን በማጥናት፣ ፕሮፖዛል በማዘጋጀት እና አስፈላጊውን በጀት ከለጋሾች እስከ ማፈላለግ ያሉትን ወሳኝ ሂደቶች የሚሰራው አካል ማነው? 📊💡 ​የፕሮጀክት ዝግጅትና ሀብት ማፈላለግ ባለሙያ ዋና ዋና ተግባራት፦ የፍላጎት ጥናት ማድረግ፣ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት፣ ሀብት ማሰባሰብ እና የፕሮጀክት አፈጻጸም መከታተልን በቪዲዮው ላይ ተመልከቱ! 👇 ​በተቋምዎ ወይም በድርጅትዎ ውስጥ የፕሮጀክት ሀብት ማፈላለግ ስራ እንዴት ይከናወናል? ሃሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን! 💬 ​#Ethiopia #EthioHRGuide #ProjectManagement #creatorsearchinsights #fypシ゚viral__

Ethio HR Guide
Ethio HR Guide
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 November 2026 17:16:09 GMT
606
20
2
61

Music

Download

Comments

endrisabdu.tube
Endiris abdu Tube :
🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️
2026-11-13 22:34:54
0
biset.alemu
Biset Alemu :
good
2026-11-13 12:41:02
1
To see more videos from user @ethio_hr_guide, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About