Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user8585233918311: (البلوي 818 & $)
(البلوي 818$@)
Open In TikTok:
Region: EG
Thursday 12 November 2026 20:29:16 GMT
208
1
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user8585233918311, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
واووووووو الفخامةةةة بجنننن الفستان 🥹🥹🥹🥹
اجمل الاهدف في الاحياء #footballtiktok #كرة_قدم #fyp #sccore #skills
~ዘፈኑን ስሰማው ብዙ ነገሮች ትዝ ይሉኛል...ልጅነቴ ፣ ቀዝቃዛው ወላፈን ፊልም ....የነጮች "last American vergin " የሚለው የሆሊውድ ፊልም....እንዲሁም የማይክል ጃክሰን "I just can't stop loving you" የሚለው ዘፈን ትዝ ይሉኛል! ~ዘፈኑ ጥልቅ የፍቅር ስሜትን ደስ በሚል ዜማ የሚገልፅ ሲሆን ....ስቃዩን "አሞኛል" በሚል ቃል ይገልፀዋል በተደጋጋሚ ጎሳዬ! ~የታዋቂው ግጥምና ዜማ ደራሲ የአለማየሁ ደመቀ የመጀመሪያ የግጥም የድርሰት ስራ ሲሆን ....የዜማው ሳምፕል ደግሞ "last American vergin" ለሚለው ፊልም ማጀቢያ ከተሰራው "Oh no " ከሚለው ከ "Lionel richie" ዘፈን ላይ የተወሰደ ነው! ~ታዲያ ይሄ "oh no " የተሰኘው ዘፈን ቀድሞ በነጮች በ 1981 በኮሞዶርስ ባንድ ስም የተለቀቀ ዘፈን ሲሆን....ለማይክል ጃክሰን "i just can't stop loving you" ለሚለው ዘፈን ለዜማ መነሻ ሳምፕል ሆኖታል! ~ታዲያ አለማየሁ ደመቀም ከዚህ ዜማ ሳምፕል ላይ ልብን ሰርስርው የሚገቡ ስንኞችን በመሰካት "አሞኛል" የሚል ዘፈን ድርሰት ደርሶ ለጎሳዬ ተስፋዬ ይሰጠዋል! ~ታዲያ በወቅቱ አንድ አልበም ላይ 5 ድምፃዊያን ሁነው ለራሳቸው "Take 5" የሚል ሰም ሰጥተውት ...አንድ ሙሉ አልበም "በሙሉጌታ አባተ" ተቀናብሮ በአለማየሁ ደመቀ ፕሮዲውስነት እነዚህን ዘፈኖችና ዘፋኞች ይዞ ለገበያ በቃ! ዘፋኞች 5 1.በዛ ወርቅ አስፋው 2.ጎሳዬ ተስፋዬ 3.ትዕግስት በቀለ 4.ኤልሳቤት ተሾመ 5.አለማየሁ ሂርጶ . . ~አልበሙ የያዛቸው ዘፈኖች 1.የጎጃም ማር ነሽ 2.ማልኩኝ እንዳልጠላህ 3.የፍቅር መኖሪያው 4.በመልክሽ 5.ፅጌሬዳ 6.አራዳ 7.አሞኛል 8.ሲዋልል 9.ጥርሶችሽ 10.እሽሩሩ 11. ና ደሞ ና ~ ከአልበሙ ውስጥም ጎልተው ከውጡት ወፈኖች ውስጥ የጎሳዬ "አሞኛል" የሚለው ዘፈን ዋናኛው ነበር . . . ጎሳዬ ተስፋዬ ~" አሞኛል"❤ ~በዘፈኑ ጎሳዬም ፍቅርን ተርቦ ስቃዩ ሲበዛበት ከእሷ ሌላ እንደማይፈልግ ልቡ በእሷ ፀንቶ የቆረበ ሲመስለው እንዲህ ይላታል ... "እኔስ አሞኛል ፍፁም አልቻልኩም ፍቅርን ተርቤ ሌላም አያምረኝ ብቻዬን ማቀኩ ባንቺ ቆርቤ ባንቺው ነበረ ሁሉ ያማረብኝ ታዝኝልኝ ነበር ዛሬ ብታይኝ" ~ታዲያ በላይኛው ስንኝ እሷ ጋር እያለ እንዳማረበት ዛሬ ጥላው ስትሄድ ብዙ እንደጎደለበት ይነግራታል ..."ብታዬኝ ታዝኝልኝ ነበር" ሁሉ ይላታል . . . ~ናፍቆቷ ጤና ነስቶት መታመሙንም ይነግራታል... "አሞኛል ፍቅርሽ ይዞኛል ናፍቆትሽ ጤና ነስቶኛል" . . ~ታዲያ የፍቅር አምላክ እንዳገነኛቸው እንዳዋደዳቸው ይነገራታል...በሌላ ወንድ እንዳትቀይረውም "አደራ" ይላታል! "እኔም አንቺን አንቺም እኔን የፍቅር አምላክ ያገናኘን ልቤን ወስዶታል እቱ ያንቺ ገላ እንዳትለውጭው ፍቅሬን በሌላ" . . . ~ናፍቃው ...ናፍቆቱ ሲበረታበት ደግሞ እንደሚያነባ ከልቡ እንደትመጣለት ይነግራታል....መድመቂያው እንደሆነችና የቤቱ ውበት ጌጥ እሷ መሆኗንም ሳይዋሽ ይገልፅላታል በታችኛው ስንኝ... "ለይመሰል አይደለም ፍቅሬ ነይልኝ የምልሽ ዛሬ ጌጤ ነሽ መድመቂያ ለኔ ሁሌ ያነባልሻል አይኔ" . . ~በፍቅርሽ ተንጋላታሁ ጤናዬንም አጣሁ እባክሽ ነይልኝ እያለ ይማፀናታል... "አሞኛል ፍቅርሽ ይዞኛል አልቻልኩም ጤና ነስቶኛል ናፍቆትሽ ጤና አሳጥቶኛል አንቺን ስል አንገላቶኛል" . . . "ስልምልም አይንሽ ኮከብ መሳዩ እየናፈቀኝ......ተቸግሪያለሁ በየሄድኩበት እንባ እያነቀኝ" ~በመጨረሻም ሆድ እንደባሳው ስልምልም የሚሉት ኮከብ መሳይ አይኖቿ እንደናፈቁት ...እሷን ማየት እንደፈለገና እንደተራበ ...ወንድነት ይዞት እንጂ በየሄድበት እንባ እንደሚተናነቀው ይነገራታል! . . ግጥምና ዜማ ~ አለማየሁ ደመቀ ቅንብር ~ ሙሉጌታ አባተ ✍️ Jah Mc #jahmc1 #gossayetesfaye #music #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹 @gigi_shebabaw fans @ET MELODIES @Ba mu @artist mulugeta abate 🎹 🇪🇹
Highlight mà tưởng đâu slime ko á 👀 #lanhuong
#اللهم_ارحم_ابي #وجمعني_به_في_جنات_النعيم #يارب_العالمين
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy