@.merkezul.mesharie: #ጀባ_ብያለሁ #ልብ፦ ሕይወቱ፣ በሽታዎቹና የመጠገኛ መንገዶቹ ሰዎች ከአንተ በሚያዩት ነገር ብዙ አትጠመድ፤ በውስጥህ ልታስተካክለው የሚገባውንም አትርሳ። ሰዎች የማይደርሱበት ቦታ አለና፤ እሱን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው፤ እርሱም ልብህ ነው። በውስጡ ኒያዎችህ፣ ፍቅርህ፣ ፍርሃትህ እንዲሁም የምትደብቀው ስሜትና ምስጢር አለ። በውስጡም ማንም ሰው የማያውቃቸው በሽታዎች ሊኖሩ ይችላሉ፤ ይባስ ብሎ አንተ ራስህም ስለእነርሱ ልትዘነጋ ትችላለህ። ሰውነትህ በሚሒራብ ውስጥ ቆሞ ሳለ ልብህ በዱንያ ጉዳይ ሊጠመድ ይችላል፤ አንደበትህም በዚክር ሲንቀሳቀስ ልብህ ስለምትለው ነገር ዘንጊ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ውጫዊ ገጽታህን በማስተካከል ብቻ አትርካ፤ ይልቁንም ለልብህ ከሙራቀባ (ራስን መጠበቅ)፣ ከሙሐሰባ (ራስን መመርመር) እና ከተሕዚብ (ራስን ማነጽ) ድርሻ ስጠው። ማስታወሻ፦ «ሚሒራብ» በመስጊድ ውስጥ ኢማሙ ለሶላት የሚቆምበት ቦታ ሲሆን፣ «ዚክር» አላህን ማስታወስ ማለት ነው። «ኒያ» ዓላማ ወይም ሐሳብ ማለት ነው። #ምንጭ:- حياة القلوب ከተሰኘው አዲሱ የሸይኽ ጂል ሷዲቅ 106 ኛው ገፅ የተወሰደ ነው #ኪታቡን ለማገኘት ቴሌግራም ላይ الشيخ جيل صادق የሚል ቻናል ስትቀላቀሉ ሊንክ ታገኛላችሁ።
መርከዙል መሻሪዕ Merkezul Mesharie
Region: ET
Thursday 12 November 2026 22:08:34 GMT
Music
Download
Comments
كان الله ولم يكن شيء غيره💛 :
ባረከላሁ ፊኩም[Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed][Teary eyed]
2026-11-13 08:55:43
0
seada :
ባረከሏሁፊኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2026-11-13 07:00:25
0
susu🦋የሸጋወቹsis🕊 :
ባረከሏህ ፊኩም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-14 11:10:11
0
꧁🕊᭄🅷●───❚ዩቲ 𝄞 የአባቷ🦋𖣘︎ :
ባረከላሁ ፊኩም 🥰🥰🥰🥰🦋🦋
2026-11-13 22:26:26
0
🦋firdusha yabata 🌸 :
ያረብ😥😥😥😥😥
2026-11-14 13:02:33
0
Hነኝ የገነቴዋ 💞💞 :
ያአሏህ 😔😔😔😔
2026-11-13 23:41:27
0
Eman :
የአሏህ😥😥😢
2026-11-13 10:49:23
0
يا مولانا 😢😢🥺🥺 :
barekeluahu wefikum 🥺🥺🥺
2026-11-12 22:26:19
0
كل نفسين زاعقت المؤت Sየረሡልወዳጂ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 12:48:09
0
ሀይኩ 🧕المشاريع :
2026-11-13 19:14:09
0
꧁🕊᭄🅷●───❚ዩቲ 𝄞 የአባቷ🦋𖣘︎ :
😢😢😢ያረብ
2026-11-13 22:26:12
0
lijzuzumesharie🕋📿📚 :
ባረከሏሁፊኩም🥺❤️
2026-11-13 09:55:31
0
s.a :
2026-11-13 21:58:09
0
𝑎𝑙ℎ𝑎𝑚𝑑𝑢𝑙𝑖𝑙𝑎ℎ❤🦋 :
🥰🥰🥰🥰ባረከላሁ ፊኩም🥰🥰🥰
2026-11-13 16:50:06
0
በዲርያ المٓشاريع "🌻🌻 :
2026-11-14 20:09:21
0
ነኝ የኡስታዜ ሰኢድ ደረሳ 🥰🥰 :
ያአሏህ😔😔😔
2026-11-13 06:13:48
0
🥀🌺ዜድ ነኚ ትልቋ፨(🧕) :
ባረከሏሁ ፊኩም 🥺🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-12 23:42:43
0
♣️ተማሪዋ💚📚 :
ባረከሏሁ ፊኩም🥹🥹🥹
2026-11-12 22:56:00
0
🧕𝑟𝑜𝑠𝑖𝑒🦅 :
ባረከላሁ ፊኩም
2026-11-12 22:28:09
0
Hatiya Husne :
ባረካሏሁ ፊኩም😢😢😢😢
2026-11-12 22:27:10
0
zinu :
ሀቅ ነዉ🌹🌹🌹
2026-11-14 20:13:30
0
ተምር :
ባረከላፊኩም😢😢😢
2026-11-12 22:54:05
0
ሀድረቱና ጀነቱና🥺 :
🥺🥺🥺
2026-11-12 22:44:20
0
Meka❤️ :
ባረከሏሁ ፊኩም [مؤثر][مؤثر][مؤثر]
2026-11-13 20:32:27
0
يا مولانا 😢😢🥺🥺 :
🥰🥰🥰
2026-11-12 22:23:55
0
To see more videos from user @.merkezul.mesharie, please go to the Tikwm
homepage.