@bini19979: ገንዘብ ገንዘብ የምንለው አምልከነው አይደለም…! ባዶ ኪስ ምን ያህል አንገት እንደሚያስደፋ፣ ምን ያህል በሮችን እንደሚዘጋ፣ ስንት ምኞቶችን እንደሚያስቀርና ሰው በራሱ ላይ ያለውን እምነት እንኳን እንዲያጣ እንደሚያደርግ ስለምናውቅ ነው። ገንዘብ ሁሉንም ነገር አይገዛም፤ ፍቅርን፣ ጤናን፣ እውነተኛ ወዳጅነትንና የልብ ሰላምን በገንዘብ መግዛት አይቻልም። ግን ብዙ የሕይወት ፈተናዎችን ለመሻገር፣ የምንወዳቸውን ለመርዳት፣ ራሳችንን ከብዙ ጥገኝነት ለማላቀቅና በክብር ለመኖር ገንዘብ አስፈላጊ ነው። ስለዚህ ገንዘብን አምልከን አይደለም የምንፈልገው፤ የገንዘብ እጥረት ሰውን ምን ያህል እንደሚፈትን ስለምናውቅ ነው። ገንዘብ የሕይወት ግብ አይደለም፤ ግን ብዙ የሕይወት ግቦችን ለማሳካት ቁልፍ ነው! #fyp #fypシ #foryou #viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Bini_Ephrata 🎸🎤🎶
Region: ET
Friday 13 November 2026 03:02:01 GMT
Music
Download
Comments
Eskedar_21 👑👑👑👑👑👑 :
ትክክል
2026-11-14 07:31:29
1
Helen Helenita262278050 :
ewnet nw betam👍
2026-11-15 11:55:11
1
Leyu Ta'em :
በቤተሰቦቸም ስለአስለካኝ ነው
2026-11-18 17:16:19
0
maya :
Exactly
2026-11-13 13:04:18
1
ፉናኒት👸 :
እኮ
2026-11-19 14:30:05
0
selam ከሰው ስለጠበክ ነው የተጎዳከው :
🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 19:42:45
1
alem@5554 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-13 04:10:02
1
🇼 🇮 🇳 🇦 🇼 🇮 🇳 ⌛ :
❤️💋
2026-11-13 17:03:01
1
የሽጎሌ_ጉለሌ_ትዝታዎች_ፔጅ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 12:43:34
1
Tsyon Tsyon22 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-11-13 06:46:03
1
ሙሉ እንግዳ(ሀብቴ)❤ :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-11-13 04:42:44
1
etenesh :
😳😳😳
2026-11-13 08:13:20
1
Elias oldies 70..90🇪🇹🇪🇹 :
😍😍😍😍😍😍👌👌👌
2026-11-14 13:34:04
0
firehiwot :
❤️❤️❤️
2026-11-15 05:22:45
1
Zድ ፋሽን ደሴ ሙጋድ አንደኛ ፎቅ 145 :
👌👌👌
2026-11-15 18:01:23
0
MY T💞💞💞💞💞 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-11-17 15:32:07
0
wubetdebebe :
[Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug][Big heart hug]
2026-11-13 03:12:35
1
To see more videos from user @bini19979, please go to the Tikwm
homepage.